cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

LIV SOCCER ⚽⚽⚽️

የተለያዪ የእግር ኳስ የኢትዮጲያ ሆነም የዉጭ ሀገር የኳስ ሀይላይሀይላይት እና ዉጤት እናሳያለን ⏩የጎል ሀይላይቶች ⏩የዝዉዉር ዜናዎች ⏩ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ⏩ቀጥታ ስርጭት ⏩ For promotion @Sisaykinge @Sisay1212 For any. Comment @Sisay1212

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
197
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዛሬ የሚደረጉ ታላላቅ የአውሮፓ ሊግ ጨዋታዎች፦ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ 11:00 | አርሰናል ከ ዋትፎርድ 11:00 | ኤቨርተን ከ ቶተንሀም 11:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ 01:30 | ዌስትሀም ከ ሊቨርፑል 🇪🇸 ስፔን ላሊጋ 10:00 | ቪያሪያል ከ ጌታፌ 12:15 | ቫሌንሲያ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 02:30 | ማሎርካ ከ ኤልቼ 02:30 | ኦሳሱና ከ ሪያል ሶሲዳድ 05:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሴቪያ 🇮🇹 ጣሊያን ሴሪ ኤ 08:30 | ቬኔዚያ ከ ሮማ 11:00 | ሳምፕዶሪያ ከ ቦሎኛ 11:00 | ዩዲኒዜ ከ ሳሱሎ 02:00 | ላዚዮ ከ ሶሌሬንቲያና 02:00 | ናፖሊ ከ ሄላስ ቬሮና 04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ኢንተር ሚላን 🇩🇪 ጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ሄርታ በርሊን ከ ባየርሊቨርኩሰን 01:30 | ኮሎኛ ከ ዩኒየን በርሊን 03:30 | ግሬተር ፈርዝ ከ ኢንትራ ፍራንክፈርት 🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ 1 09:00 | ማርሴ ከ ሜትዝ 11:00 | ሎሪዬንት ከ ስቴዴ ብሪዬስት 11:00 | ናንቴስ ከ ስትራስበርግ 11:00 | ስታዴ ዴሪምስ ከ ሞናኮ 11:00 | ሴንት ኤቴኔ ከ ክሌርሞንት 01:00 | ኒስ ከ ሞንቲፕሌር 04:45 | ስታዴ ሬንስ ከ ኦሎምፒክ ሊዮን
Show all...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዳዊት ስዮም በፈረንሳይ ሊል በተካሄደ የ5ኪሜ ሚክስድ ሩጫ 14: 41 በሆነ ጊዜ በመግባት አዲስ የአለም ክብረወስን አስመዝግባለች!
Show all...
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎት የተደረጉ ጨዋታ ውጤት 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የኢንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ማን ዩናይትድ 0-2 ማን ሲቲ ብሬንትፎርድ 1-2 ኖርዊች ሲቲ ክሪስታል ፓላስ 2-0 ዎልቭስ ቼልሲ 1-1 በርንሌ ብራይተን 1-1 ኒውካስትል 🇪🇸 ስፔን ላሊጋ ኢስፓኞል 2-0 ግራናዳ ሴልታቪጎ 3-3 ባርሴሎና አላቬስ 2-1 ሌቫንቴ ሪያል ማድሪድ 2-1 ራዮ ቫሌካኖ 🇮🇹 ጣሊያን ሴሪ ኤ ስፔዚያ 1-0 ቶሪኖ ጁቬንቱስ 1-0 ፊዮረንቲና ካግሊያሪ 1-2 አታላንታ 🇩🇪 ጀርመን ቡንደስሊጋ ባየርሙኒክ 2-1 ፍሪውበርግ ወልፍስበርግ 1-0 ኦግስበርግ ስቱትጋርድ 0-1 አርሚኒያ ቢልፊልድ ቦቹም 0-2 ሆፈኒዬም አርቢ ሌፕዚሽ 2-1 ዶርትሙንድ 🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ 1 ሊል 1-1 ኤንጀርስ ጊሮንዲንስ 2-3 ፒኤስጂ
Show all...
ዊሊያን ነገ ወደ ብራዚል አምርቶ ኮረንቲያስን ይቀላቀላል ከ አርሰናል ጋ ያለውን ኮንትራት በ ጋራ ስምምነት አፍርሱዋል።
Show all...
ዲብሮይን በማንችስተር ሲቲ ቤት በቆይታው!! 👕 263 ጨዋታዎች ⚽️ 67 ጎሎች 🅰️ 107 አሲስቶች 🏆 3 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 🏆 1 FA CUP 🏆 5 ካራባኦ ዋንጫ 🏆 1 ኮሚዩኒቲ ሺልድ 🏅 የ2018 የአለም ዋንጫ ምርጥ 11 ውስጥ ተካተተ 🏅× 3 የአውሮፓ የአመቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተተ 🏅× 2 የፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ 🏅× 2 የ PFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋች 🏅× 3 የ PFA የአመቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተተ 🏅× 3 የማንችስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ
Show all...
ኤመርሰን ከባርሴሎና ወጥቶ ወደ ቶተንሃም መሄድ አይፈልግም። የባርሳው የቀኝ መስመር ተከላካይ የእንግሊዝ ክለብ ለእሱ ያለውን ፍላጎት ያውቃል ፣ ግን ህልሙ በብሉግራና ውስጥ ስኬታማ መሆን ነው።
Show all...
ፒኤስጂ በማድሪድ የአሁኑ ጥያቄ ላይ ለመደራደር ፈቃደኛ አይደለም (የ 180 ሚሊዮን ዩሮ ጉርሻ ተካቷል)። ምባፔ በማንኛውም መንገድ የተረጋጋ እና ደስተኛ ነው[ማድሪድ በመሄድም ፒኤስጂ ከቆየም]።
Show all...
ጎልልልልልል ኤስ ሚላንንንን ጅሩድድድ 24" ኤስሚላን 3⃣-1⃣ ካግላሪ
Show all...
🇫🇷4ተኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታ ⏰ 21' ስቴድ ሬምስ 0-1 ፒኤስጂ #ምባፔ 16'
Show all...