cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጥበበ ሰሎሞን ✝✝✝✝✝

Advertising posts
691
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤#ጥበበ ሰሎሞን #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቅው ? 👉ቀጠጥና 👉እፀ ንጉሥ 👉እፀ ደብተራ 👉እፀ እስራኤል 👉እፀ ዳባ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል #ከመፍትሔዎቹ ትቂቶችን እንይ፦ ✅ለዓይነ ጥላ ✅በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ✅ለልክፍ (ቁራኛ) ✅ለኩላሊት ✅ለአንጀት ቁስለት ✅ለክፉ ቁስል ✅ለስንፈተ ወሲብ ✅ለኪንታሮት ✅ለነቀርሳ (ካንሰር ) ✅ለቆረባ ⏩ለዘኢያገድፍ ⏩ለአፍልሆ ⏩ለሚጥል በሽታ(ለአውድቅ) ⏩ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ⏩ለመፍትሔ ሥራይ ⏩ለመፍትሔ ሐብት ⏩ለሕዝብ መስተፋቅር ⏩ለግርማ ሞገስ ⏩ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል ) ↪ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር) ↪ለመተት (ለድግምት መመለሻ) ↪ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ ↪ለሀብት ሰላቢ መመለሻ ↪ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ ↪ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ) ↪ለእሪሕ በሽታ ↪ለቁርጥማት ↪ለግፊት (ደም ብዛት) እና ለመሳሰሉት 👉ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን ላካፍላችሁ ፩. #ለዓይነ_ጥላ፦ 👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ፪. #ለቁርጥማት፦ 👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት። ፫. #ለአንጅት_ቁስለት የተዘጋጀውን የስሩን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ፬. #ለመፍዝዝ፦ 👉 ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ ብሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ። 👉 ተጠቅመው እስኪጨርሱ #አልኮል #ተልባ #ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው። #0944673758 #0944673757 በስራሰአት ይደውሉ
Show all...
~ ሑት ውሀ ሰላም የስነ ከዋክብት ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ ዛሬ ደግሞ የአስራ ሁለተኛውንና የመጨረሻውን ኮከብ "ሑት ውሀ" ወይንም ኮከብ ያላቸውን ሰዎች መገለጫ ባህሪ እንደሚከተለው አቅርበናል። 📱📲0944673757 ኮከብ 12 - ሑት ውሀ @selomon9 የሑት ውሀ የባህሪ መግለጫ ይህ ኮከብ ከ12 ከዋክብት ጋር በየካቲት 12 ቀን በምሥራቅ በኩል የሚወጣ ነው። ምሳሌው ከይሲ ነው በዓሣና በአንበሳም ይመሰላል ሑት ነገረ ኮትኩት ይባላል። ይህ ኮከብ ያለው ሰው ነገሩ ሁሉ ጠንካራና ጥብቅ ነው ቁጡና ደፋር ነው በተቆጣ ጊዜ ልሳኑ ይታሰራል ሰጭና ለጋስ ነው ለድሀ ይራራል ጾመኛና ፀሎተኛ እግዚአብሔርን ፈሪ ቤተክርስቲያን አዘውታሪ ይሆናል። ከእናቱ ማህፀን የተመረጠ አስተዋይና ብልህ ነው ተንኮለኛና ቀናተኛ መሠሪና ምቀኛ ነው ይህን ሁሉ ግን በሽንገላ ተግባሩ ሰውሮት ይኖራል ትሁትና ሰው አክባሪ መስሎ ይታያል አቅም ሲያንሰው እንደ እባብ ብልህ ነው ሲመቸው ግን የዋህነት አይሆንለትም ጨቅጫቃ ነው ነገር በቶሎ አይቆርጥም ከልክ ያለፈ ዘማዊ ነው አይታወቅበትም እንጅ እስከ ዘመዱ እንኳ ያወስባል መላ አዋቂ ከአቅሙ በላይ ኩሩ ነው እንኳን ሰውን እንስሳና አውሬም ቢሆን ለማታለልና ለማዳ ለማድረግ ዕድለኛ ነው። አገረ ገዥ ይሆናል ስርአት ያውቃል እግሩ ጠማማ ምህረት የሌለው ተበቃይና ጨካኝ ነው በሽምግልና ወደ ፈጣሪው ይመለሳል በገዳምና በምንኩስና ቢኖር ክፍሉ ነው ኃጢያቱ ይሰረይለታል። ነቢያትና ሐዋርያት ባረፉበት ቀን ያርፋል ገንዘብ ቢኖረውና ባይኖረውም ሁሉም አንድ ነው ልጆች ይወልዳል ንግድና መልእክት ይስማማዋል ተስቦና ተቅማጥ ያስፈራዋል በቤቱ አይሞትም ድንገተኛ ነው። ነገሩ ሁሉ ጥብቅና እሙን ነው ገንዘብ ያበደረው ሰው ተመልሶ ጠላት ይሆነዋል ሲሔድ ፈጣን ነው የሚሮጥ ይመስላል እንግዳ ማስተናገድ ይወዳል ማናቸውም ምስጢር አይሠወርበትም ጨዋታና ቀልድ ያውቃል ይወዳል ከ50 አመቱ በኋላ ገንዘቡ ያልቅበታል ቅንዝረኛና ዘማዊ ነው በትምህርት እጅግ አይሰለጥንም ዓዋቂና አስተዋይ ነው ተኝቶ ሀሳብ ያበዛል ብዙ ጊዜ ገንዘቡ ይሰረቅበታል ወይም ይወረሳል ማታ ተጣልቶ ማለዳ ይታረቃል ጠባዩን ማንም አያውቀውም ተለዋዋጭና ስውር ነው። በልግስናው ዝናው የታወቀ ነው እርሻና ንግድ ይሆንለታል አህያና ንብ ይረባለታል ዳተኛና ሰው ተጫኝ ፣ አያሳዝንና አያስደስት ነው ዘመዱና ጎረቤቱ ይጠላዋል ቢያበላና ቢያጠጣ አይመሰገንም ዘመዱን ይንቃል ያልታሰበ ጸጋ ያገኛል ጊዜ ካነሳው ጋር ይፋቀራል ያውም ለጥቅሙ ሲል ነው ከሁሉ ሰው ጋር ፈገግተኛ ነው ውስጣዊ ባህሪውን አይገልፅም እስከ ባህር ቢነግድ ክፍሉ ነው መጠጥ ይወዳል ጥቁር ከብት እድሉ ነው በሚስቱ ምክንያት ነገር ያገኘዋል በልጅነቱ ገንዘብ ያገኛል በመካከል ያጣል እንጀራው በሽበት ነው። በእጁ በእግሩ በወገቡ ምልክት አለበት ሆዱን ይነፋዋል ብረት ያቆስለዋል ከንዳድና አውሬ ከማደን ይጠንቀቅ በሁሉም ነገር ረዳቱ ፈጣሪው ብቻ ነው እንጂ ሰው ሁሉ ጥፋቱን ይጠብቃል የሴት ሥራይ ያስፈራዋል የጥቁር ገበሎ ስጋ አንድ በቀል ፍየለ ፈጅ እዩባን የምድር እምቧይ በአንድላይ አድርጎ በጥቁር ፍየል ብራና አስማተ ሰለሞንና ባርቶስን አፅፎ ይያዝ ዓርብ ሮብ እሑድ ክፍሉ አይደለም እንቅፋት ያገኘዋል መድሃኒአለምን ያክብር ደረቅ ተሟጋች በእልኩ ዘላቂ ነው በደጋ ሀገር ይቀመጥ። በተወለደ በ40 አመቱ ሁለመናውን ብርቱ ቁስል ያስፈራዋል ወጣሌ የሚባል የደጋ ዛር በመንፈቀ ሌሊት ወደ ደጅ ሲወጣ ተጠናውቶ ይይዘዋል ብራቅ ወንዝ አድርቅ መዓት ወረድ ኩርንችት የሚባሉ ዛሮች ይይዙታል ሌሊት በህልሙ በድቀተ ሥጋ እየመጡ ያስደነግጡታል ዋስ አጋችና አጋም ጣስ ዕንቁላልና ማኅደር ይጫወቱበታል ከውሀ ጥም የተነሳ ብርቱ ሕመም ያገኘዋል ራሱን ወገቡን አይኑን ይነድለዋል ዘመዶቹ መድሃኒት ያደርጉበታል በሆዱ እንደ ሥራይ ይሰራበታል እያስጮኸና እያፏሸከ ያመዋል። ለዚህ በሽታ መድሀኒቱ ዝንጅብልና ኮረሪማ ሰሊጥና ቁንዶ በርበሬ እሩህና ከናንህ በእሞሌ ጨው አጣፍጦ ወንጌለ ማርቆስና ኪዳን ደግሞ በዓሣ መረቅና በቀይ ጤፍ እንጀራ ፈትፍቶ ሰባት ቀን ይብላ በሐምሌ ወር መንገድ አይሂድ አይሆንለትም ። እኩይ ወሩ ጥቅምት ግንቦት ነሐሴ ሠናይ ወሩ መስከረምና ታህሳስ ነው ከኮከብ ፀሩ አሰድ ሚዛን ደለዊ ነው ክፍሉ ገውዝ ሰንቡላ ቀውስ ነው በተወለደ በ88 አመቱ በዘመነ ዮሐንስ በሐምሌ ወይም በመጋቢት ዓርብ ቀን ይሞታል። ሑት ውሀ ኮከብ ያላት ሴት የሆነች እንደሆነ መልከ ቀና የማታሳልፍ ቀናተኛ ናት ባሏንም ታስቀናዋለች ከወዳጁ ጋር ታጣላዋለች ዘማዊ ናት ወሲብ አትጠግብም ነገር አታቋርጥም ደፋር ምላሰኛ ናት መጠጥ ትወዳለች ስካር ይቃወማታል ችኮ፣ሸውሻዋ ናት ነገር ታማታለች ንፍገት አለባት ባልትና አታጣም እጀ ሰብእ ያስፈራታል ልጅ ይሞትባታል የመርገም ደምዋ ይፈታባታል የጋላ ዛር ያድርባታል ወደርሱ ያስመልካታል ወጣሌ የሚባል ዛር በወቅት ጊዜ ይመታታል እግሯን ይቆረጥማታል አቅዳፌርና ኤኮስን በዳለቻ በግ ብራና አፅፋ ትያዝ። 📞📞0944673757 የሑት ውሀ የባህሪ መገለጫ ይሄን ይመስል ነበር ይሄ ኮከብ ላላቸው ሰዎች ሼር ያድርጉ። በቀጣይ የሌሎች ኮከቦችን መገለጫ ይዘን እንቀርባለን። ☎️☎️0944673757
Show all...
👍 2
የቃላቶች ትርጉም 0944673757 ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ውድ የስነ ከዋክብት ቤተሰቦች ትንሽ ጠፍተን የነበረ ቢሆንም በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን በጠፋንበት ወቅትም በቃላችን መሰረት የቃላቶችን ትርጉም ስናፈላልግ የነበረ ሲሆን ግልፅ በሆነ ትርጉም ከታች ተቀምጠዋል በናንተ ኮከብ ስር ያሉትን ከባድ ቃላቶች በመተርጎም ባህርያችሁን በግልፅ እንድትረዱት ጋበዝናችሁ። ቃሉና ፍችው በሰረዝ ውስጥ የተቀመጠው ሲሆን ለምሳሌ የቅንዝረኛ ትርጉም ሴሰኛ፣አመንዝራ ያለበት ፣ዘማዊ ማለት ነው። @selomon9 0944673757 ---------------------------------------------- ቅንዝረኛ ሴሰኛ፣ነውር፣አመንዝራ ያለበት፣ዘማዊ ---------------------------------------------- ዳለቻ አመድማ ፣ቡላ፣ግራጫ ቀለም ያለው ---------------------------------------------- ቡሃ በግ ግምባሩ ላይ ነጭ ምልክት ያለበት ሌላው አካሉ ግን ጥቁር የሆነ በግ ---------------------------------------------- ቆስጤ፣ጅጅኖ ኩርንችት፣በጣሳ የዛር(የሚያስጓራ ክፉ መንፈስ) አይነቶች ---------------------------------------------- ሥሙር ጥሩ የሆነ፣የሚሳካ ---------------------------------------------- አይኑ ልም አይኑ ደካማ የሆነ ሰው ---------------------------------------------- ንዳድ የሚያተኩስ፣ የሚያንቀጠቅጥና የሚያቃዥ የወባ በሽታ ---------------------------------------------- መቅሠፍት እልቂትን የሚያስከትል፣ እንደተላላፊ በሽታ፣ጎርፍ ---------------------------------------------- ያርክ፣ኤኮስ የአስማት(ለበጎ ወይም ለመጥፎ ነገር ይሆናል ተብሎ የሚደረግ ድግምት ወይም ምትሀት) አይነቶች ---------------------------------------------- ሥራይ እንደ ጨንጓራ በሽታ ያለ የሆድ ውስጥ ህመም፣ደዌ ---------------------------------------------- ዘማዊ አመንዝራ፣የወሲብ ሱስ ያለበት ---------------------------------------------- ችኮ ከያዘ የማይለቅ ፣መንቻካ፣ሞዛዛ ---------------------------------------------- ሸውሻዋ በአንድ የማይረጋ ወላዋይ፣ከውካዋ ---------------------------------------------- እጀ ሰብእ መተት ፣ድግምት፣ስራይ ---------------------------------------------- እግር ብረት ጥፋት ያጠፋ ወይም ወንጀል የሰራ እግሩን የሚታሰርበት ብረት ---------------------------------------------- ሾተላይ ልጅ በፅንስ ላይ ወይም እንደተወለደ የሚሞትበት የወሊድ ችግር ---------------------------------------------- ጭዳ ለባዕድ አምልኮ የሚደረግ እርድ ---------------------------------------------- ዛር የሚያስጓራ፣የሚያስጮህ ክፉ መንፈስ ---------------------------------------------- አዳል በግ ቆላ በሆነ አካባቢ የሚኖርና ላቱ ሰፊ የሆነ በግ ---------------------------------------------- አፈ ሾሌ ከንፈሩ የበሰለ ሾላ የሚመስል ---------------------------------------------- እብለት ውሸት፣ቅጥፈት ---------------------------------------------- ዓይነት(ህመም) እከክ የሚመስል ቁስል ---------------------------------------------- ዋገምት ከቀንድ የሚሰራ ባህላዊ የህክምና መሳሪያ ---------------------------------------------- ዕቡይ ክፉ፣ትእቢተኛ ---------------------------------------------- 0944673757 ስነ ከዋክብት - ግሩፕ አባል በመሆን ኮከብዎን በትክክለኛው መንገድ ይወቁ።
Show all...
ኮከብ 5 - አሰድ እሳት @selomon9 የአሰድ እሳት የባህሪ መግለጫ ይህ ኮከብ በሐምሌ 26 በመስእ በኩል የሚወጣ ነው አሰድ እሳት የመብረቅ እሳት፣ አሰድ የያዘውን አይሰድ አሰድ ፀሐይ እንቁ ባህርይ ይባላል። በአንበሳ ይመሰላል። ይህ ኮከብ ያለው ሰው የፊቱ አወራረድ አንበሳ ይመስላል ቁመቱ ድልድል ነፍሱ ንፁህ ከእናቱ ማህፀን የተመረጠ ልቡ የዋህ ገጹ ፍሡህ ጥርሱ ፍንጭት ነው ትልቅ ግርማ የአይን ሀይል አለው ጠላቶቹ ሲያዩት ይፈሩታል ይለማመጡታል በሴራ የመከሩበትን ሁልጊዜ ያፈርስባቸዋል ማናቸውንም ነገር ቢፊልግ ለማግኛት ይቻለዋል የገንዘብ ስሱ ነው ጥቂት ነገር ይበቃ አይመስለውም ቁጡ ነው ቶሎ ይመለሳል ጠላት ይበዛበታል ግን አይሸነፍም። እጅግ ምቀኛና ቀናተኛ ነው የሰውን ነውር ያወራል ኃጢያቱ ብዙ ነው በምጽዋት ይሰረይለታል ዘማዊ ነው ከዝሙት ብዛት የተነሳ አይኑን ያስፈራዋል ይሉንተኛና እንደበታም ነው መንፈሳዊ መስሎ መታየትን በሰው መመስገንና ከንቱ ውዳሴን ይወዳል በእጁ ጥፍር ከላይ ወደታች ጥቁር መስመር አለው ድንገተኛና አደገኛ ነው ምስጢርና ሴራ ክፍሉ ነው ስሙ በክፉ ይነሳል ውስጠ ደግ ወዳጁን ጠቃሚ ነው ዘመዱን አይጠቅምም ገንዘቡን ለባእድ ያባክናል ገፊ ነው ዘመድና ወዳጆቹን ከሸኘ በሁዋላ ብቻውን ይቀራል። ጊዜ ካነሳው ጋር ዉዳጅነት ይገጥማል ገንዘቡን ከሰው ገንዘብ ጋር ማቀላቀል አይሆንለትም ኃይለኛ በኃይሉ ተመካሒ ነው እርሻና ቤተ መንግሥት ክፍሉ ነው ሹመት ያገኛል ርኩስ ከብት ላም ንብ ይሆንለታል 3 ሚስት ያገባል ከሶስተኛይቱ ደግ ልጅ ይወልዳል ሐሙስ ቀን መሰናከል ያገኘዋል 2 ጊዜ እሥራት ያገኘዋል ግን በቶሎ ይፈታል ለጋስ ነው የትም ቢሄድ የሰው ፍቅር አለው ሰጥቶ አይመሰገንም ጠላቱን ይወዳል በሸንጎ ሲቆም አሸንፎ ይገባል ሰውነቱን እያሳበጠ ያመዋል ኮሶም እየደፈነ አያሽረውም እግዚአብሔርን ፊሪ አይነ ቅንዝረኛ ነው ጥቁር በግና ነጭ ዶሮ ይረድ ሰሊጥ አሳ ኤፍራን ቀለም በአንድላይ አሰርቶ ይብላ መረቁንም ይጠጣ ከፀጉሮችም 7 ቀን ይታጠን። ከእዳሪ ውድቀት የተነሳ ሕመም ያስፈራዋል ዓይኑን ራሱን ያመዋል ዓርብና ቅዳሜ ከሰውነቱ ደም አያጣውም መድሃኒት አይጠጣ መንገድም አይሒድ የሰው ገንዘብ አደራ አያስቀምጥ አጥፊው ነው ሚስቱ በደም ትሞትበታለች ሴት ጋኔን በወገቡ በልቡ እየገባች ታመዋለች 3 ጊዜ ገንዘቡ ይጠፋባታል። እርሱም እየታሰረና እየተፈታ ይኖራል ሲሳይ እያጣም ገንዘቡን ለዘመዶቹ መስጠት አይወድም ከሚሰጥ ቢሰርቁት ይወዳል ውሸቱን ነገር አሾክሹኩልኝ ይላል ልጆች ይወልዳል ጥቂቶች ይሞቱበታል ያልታወቁ ሰዎች ነጥቀው እንዳያጠፉት ያስፈራዋል በሓፍረተ ስጋው ላይ ምልክት እለበት በእግሩና በእራሱ የሰው አይን ያስፈራዋል ጫጫታ የምትባል ዋናው የዛር ውላጅ ትሸምቅበታለች በአይኑና በብልቱ ትገባዋለች ሌሊት በህልሙ ትገናኘዋለች ቀኝ እግሩን ጉልበቱን ወገቡን ራሱን ልቡን አይኑን እየላሰች ታመነምነዋለች ለዚች መድሃኒቷ የቁልቋልና የሎሚ ተቀፅላ የአሜራ ስር ከርቤ ጨምሮ አንድላይ በአዳል በግ ብራና በነጭ ጨርጫቢ አፅፎ ከነዚህ መድሃኒቶች ጋራ አንድ ላይ ይያዝ። የመኖሪያ ክፍሉ ከተማ ቤተመንግስት ነው ማቴዎስና ማርቆስ ተከታታይ ዘመኖች ክፍሉ አይደሉም በነዚህ ዘመኖች ይህን ጽህፈትና እነዚያን ተቀፅላዎች የነጭ ወሰራ ዶሮ ደም እየነከረ በአመት በእመት እያነገሰ ይያዝ የውሀ ሙላት ያስፈራዋል ቅዳሜና እሑድን አክብሮ ተጠንቅቆ ይዋል ቀይ አረመኔ የሆነች ጋላ ሴት ያግባ ይወልዳል ይከብራል ኮከብ ግጥሙ ሠውር አቅራብ ደለዊ ነው ፀሩ ሑት ጀዲ ሸርጣን ነው። ማእከላዩ ሰንቡላ ቀውስ ገውዝ ናቸው መልካም ወራቶቹ ታህሳስና የካቲት ክፉ ወሩ ግንቦት ክፍ ቀኑ አርብ ነው በ10 በ24 በ30ና በ40 አመት ያስፈራዋል። በማቴዎስ ወይም በማርቆስ በሰኔ ወይም በነሐሴ አርብ ቀን በ79 አመቱ በድንገት ይሞታል። አሰድ እሳት ኮከብ ያላት ሴት የሆነች እንደሆነ መኳንንት ያፈቅሯታል አካልዋ ንፁህ ጥርሰ መልካም ናት ዘማዊነት አለባት ጥቁር ሰው ክፍሏ አይደለም አጥፊዋ ነው የቂጥኝ እግል ያስፈራታል በመስከረምና ጥቅምት አርብና ቅዳሜ ቀን እሩቅ ሀገር አትሒድ ትጠንቀቅ አንድ ከወለደች በሁዋላ ማህጸንዋ ቶሎ ፍሬ አይዝም እንደ መካንነት ይከጅላታል ወንድ በመኝታ ያፈቅራታል የቤት አያያዝ ታውቃለች መብልና መጠጥ ትችላለች ለቤተሰብ መልካም ደግ የዋህ ናት የጥቁር ሰው አይን ያስፈራታል የእጀ ሰብእ መድሃኒትና ጨርጨቢ አፅፋ ትያዝ። 0944673757 የአሰድ እሳት የባህሪ መገለጫ ይሄን ይመስል ነበር ይሄ ኮከብ ላላቸው ሰዎች ሼር ያድርጉ። በቀጣይ የሌሎች ኮከቦችን መገለጫ ይዘን እንቀርባለን። 0944673757
Show all...
Share bahrehasab.pdf
Show all...
bahrehasab.pdf1.29 KB
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ወትባርክ አክሊለ ዓመትከ ወይፀግቡ ጠላተ ገዳም ወይረውዩ አድባረ በድው። " እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ አዲሱ አመት የደስታ፣የፍቅር፣የሰላም፣የአሰባችሁትን የሚሳካበት አመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው። መልካም በዓል መልካም አዲስ አመት!! Selemon9 0944673757
Show all...
♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ ኮከብ 11 - ደለዊ ነፋስ ♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ የደለዊ ነፋስ የባህሪ መግለጫ ይህ ኮከብ በጥር 12 ቀን ከደቡብ ይወጣል በበሬ ይመሰላል ደለዊ ማለት ሁሉን አደላዳይ ወይም ኃይለኛ ማለት ነው በጎሽ በአንበሳም ይመሰላል። ይህ ኮከብ ያለው ሰው ብርቱ ሃይለኛ ጠብ ወዳጅ ትምክህተኛ ነው ያሰበውን ካላደረገ አይመለስም ትጉ ሠራተኛ ፍጥረት ነው ለኑሮው በፊቱ ላብ ይታገላል ሥራም ይወዳል ብርቱ ደም ካፍንጫው ይነስረዋል ሣቅ ያበዛል አንጉቱን አቀርቅሮ ይሄዳል በገንዘቡ የተነሳ ይቆጣል የፊቱ አወራረድና የግንባሩ አኮመታተር በሬ ይመስላል ደም ግባታምና ተወዳጅ ግርማ ያለው መልክ አለው እርሻ ክፍሉ ነው ንብና በግ ይረባለታል ነጭ ነገር ይሆነዋል ጨዋታ አዋቂ ነው መለማመጥን አይወድም እንጂ መኳንንት ያፈቅሩታል ጌታ ይሆናል ገንዘብ ለልጁ አይተርፍም እንቅፋታም ነው በ15 በ30 እና በ40 አመቱ ይጠንቀቅ የልብ ሕመምና ሳል ያስፈራዋል ቀይ አረመኔ በግራ እጇ ምልክት ያለባት ሴት ቢያገባ ይወልዳል ትሆነዋለች የአባቱን እርስት ይወርሳል ብዙ ልጆች ይወልዳል ዘማዊነት አለው እስከ ዘመዶቹ ማውሰብ ይደርሳል። መልከ ቅን ተወዳጅ ነው ዘመኑን ሁሉ በሰላምና በደስታ ይኖራል በሴት ፍቅር የተነሳ ከትልቅ አምባጓሮ ይደርሳል ሁልጊዜ መጠንቀቅ የሚገባው ከደም ነስር እና ከውጋት ሕመም ነው ደለዊ ነፋስ የመሬት ሰራተኛ ብቻ አይደለም የጥብቅነትና የንግድም ስራ እድሉ ነው ነገር ግን በሰው ዘንድ ስሙ በክፉ ይነሳል። ፍርድና ምርመራም ያውቃል ንግግሩና አንደበቱ ተወዳጅ ነው መተቸትና ማስረዳት መተርጎምም ያውቃል ጠባዩ ብርቱ ነው ሀሰትም ቢሆን በተናገረው ይፀናል ጥልቅና ሩቅ የሆነ ሚስጥር ያውቃል እግዚአብሔርን ይፈራል የጉራና የመግደርደር ባህሪ አለው ወረተኛ ነው ገንዘብ ያባክናል፣ ያገኛል ያጣል ሃብታም ነው ብዙ መከራ አያገኘውም ከመከራና ከፈተና ለመውጣት ብልህነት ተሰጥቶታል ወዳጅና ጠላት ባዕድና ዘመድ አይለይም ቂም የለውም እንደ እርግብ የዋህ ነው አይሆንለትም እንጂ ንፁህና ጌጠኛ ልብስ ይወዳል እድፋም ልብስ አይሆነውም የባዕድ ሀገር እድሉ ነው ባለ ፀጋ ይሆናል በተወለደበት ሀገር ግን ጠላት ይበዛበታል ሰጥቶ አይመሰገንም ለአጭር ጊዜ በድህነት ላይ ይወድቃል ተበድሮም ቢሆን ሰውን መምሰል ይወዳል የሰው ምክር አይሰማም በአደጋና በጭንቅ ጊዜ ይሸበራል አይችልም ይጃጃል ወላዋይ ነው ሳያስበው በአጋጣሚ ብዙ ገንዘብ ያገኛል በሀሰት ይምላል ነገር ይጠብቃል እኔ ያልሁት ይሁን ይላል ሰውን ይንቃል ያቃልላል በምሥራቅ አገር ክፍል አለው የኮሶ ምች ያስፈራዋል። በዘመነ ማርቆስ በጥቅምት ወር ያመዋል መድሃኒቱ ቀይ ወይም ነጭ ዳለቻ በግ ገብስማ ዶሮ ይረድ እውነተኛ ነው ዋስ መሆን አያምርበትም በትንሽ ነገር ንጉስ የሆነ ያህል ይደሰታል ደለዊ ከዘመዱ ጋር አይኖርም እርሱም ዘመዱን አይዉድም መቃብሩንና ሬሳውን እንኳን ሊያይ አይፈቅድም የሚመለከተው ዛር ብር አለንጋ ነው የእግሩን ጫማ ጫንቃውንና ጉልበቱን ያመዋል ከደጁ ሥራይ ይጣልበታል አስቀድሞ ለዚህ የሚሻለው የቀይ ከላድማ ፍየል ቀይና ገብስማ ዶሮ ይረድ ቀይ ወይም ነጭ የአዳል በግ አርዶ መረቁን ይጠጣው በብራናውም ትምህርተ ኅቡአትንና ስመ አምላክን ኤኮስንና አካስን አፅፎ ይያዝ ዓሣና ሰሊጥ ወገርትና ምስርች ጠምበለልም ሥራቸውን ስናፍጭም ቅጠሉንና ፍሬውን እነዚህን ሁሉ አንድላይ አሰርቶ መረቃቸውን ይጠጣ። ሆዱን ያመዋል በማርቆስና በሉቃስ ዘመን በጥቅምት ወር አርብ ቀን ያስፈራዋል ተፃራሪዎቹና ለሞት የሚያደርሱት ዛሮች ሰይፈ ጨንገር ወሰን ገፊ ጠቋር ዲራ ጉቶች ናቸው መድሃኒቱ ከላይ የተፃፈው ነው ።ፀር ኮከቦቹ ሸርጣን ሰንቡላ ጀዲ ናቸው ክፍሎቹ አሰድ አቅራብ ሰውር ናቸው ማእከላዩ ሁት ገውዝና ቀውስ ናቸው። ከዘመነ ሉቃስ ከወር የካቲትና ጥቅምት አይሆነውም መልካም ቀኖቹ ሰኞና ሐሙስ ክፉ ቀኖቹም ሮብና ዓርብ ናቸው። የዕድሜው ልክ 65 አመት ነው ቢያዝን ቢፀልይ ቢያሳዝን 75 ይሞላዋል በዘመነ ሉቃስ ነሀሴ 13 ቀን የደብረ ታቦር ዕለት ይሞታል። ደለዊ ነፋስ ኮከብ ያላት ሴት የሆነች እንደሆነ እግርዋ ቀጭን መልከ ደማም ትሆናለች ቁም ነገረኛ ወላድ ሀብታም ባለብዙ ፍሬ ትሆናለች የሰው ፍቅር አላት ነገር ግን ትንሽ ቀን ትቀነዝራለች በወሊድ ጊዜ ደም ያስፈራታል እጣንና ከርቤ ትታጠን እጇ ለመስጠት ቸርና ለጋስ ናት የተናገረችውና የአሰበችው ፈቃድዋ ካልሆነ በጀ አትልም ደግ ምክርና የነገር አመላለስ ታውቃለች በነጭ የአዳል በግ ብራና ትምህርት ኅቡአትንና ኤኮሳትን አፅፋ ትያዝ ደጋግ ልጆች ትወልዳለች የቤት አያያዝ ታውቅበታለች ቁጠባና ብልህነት ዕድልዋ ነው። ዕድሜዋ ከ55 እና ከ60 አያልፍም። ♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ የደለዊ ነፋስ የባህሪ መገለጫ ይሄን ይመስል ነበር ይሄ ኮከብ ላላቸው ሰዎች ሼር ያድርጉ። በቀጣይ የሌሎች ኮከቦችን መገለጫ ይዘን እንቀርባለን። +251944673757 @selemon9
Show all...
♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ ኮከብ 3 - ገውዝ ነፋስ ♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ የገውዝ ነፋስ የባህሪ መግለጫ በግንቦት 14 ቀን የሚወጣ ኮከብ ነው ነገሩ ዶርዝ ጥንድ ነፋስ ማለት ነው በቀበሮና ዋልያ ይመሰላል ይህ ኮከብ ያለው ሰው ፀጥታ የለውም ብልህ መሠሪ ጥዑመ ልሳን ራሱን ጠባቂ ርጉዕ ድምፁ ከበድ ያለ ቀልድና ዋዛ አዋቂ ነው ነገር ሁሉ በቶሎ ይፈፀምለታል በልቡ ፍርሀት የለውም በሰው ነገር ዘሎ መግባት አይወድም ባለንጀራውን አያምንም በትንሽ ነገር አዝኖ በትንሽ ነገር ይደሰታል ምህረት የሌለው ቂመኛ ነው መሐላ ይደፍራል አክብሩኝና አወድሱኝ ባይ ነው መኳንንትና ጌታ ይወዱታል ጥቂት እርግማን አለው። እኩያው ካልሆኑት ከበላዮቹ  ጋር ባልነጀርነት ይገጥማል ግን አይጠቅሙትም ብዙ ሰምቶ ጥቂት ይናገራል ደስታውንና ኃዘኑን ለሰው አያካፍልም ከአንገት በላይ ይናገራል ለሰው መሸንገልና ማታለል እድሉ ነው። ሳይታወቀው ይሰጥና እንደገና ይጠጣታል ሁሌ ሰው ይጠረጥራል አሽከሮቹና ዘመዶቹ ጠላቶቹ ይሆናሉ።ስሙ በክፉ ይጠራል ከሚስቱ ብቻ ይወልዳል ከሌላ ቢወልድ አይባረክለትም መስጠት እንጂ መቀበልን አይወድም ዕቡይ ምቀኛውም ብዙ ነው እርሱም ለሰው ምቀኛ ነው  ቢታመም ፈጥኖ ይድናል ዓይነ ደረቅና ደፋር ነው። በባዕድ ሀገር በዘመነ ማርቆስ ሹመት ያገኛል ዕድሉ ባልተወለደበት ሀገር ነው ወደ ምስራቅ ሄዶ መኖር ይሆነዋል ንግድ ክፍሉ ነው። ከሃምሳ አመት በኋላ ባለፀጋ ይሆናል። ጾምና ጸሎቱ ይሠምርለታል በዘመነ ማቴዎስ ታሥሮ ይፈታል ነጭ ነገር ክፍሉ ነው ዋገምት ይታገም ጤና ያገኛል በ7 አመቱ መቅሰፍት ያስፈራዋል ሠናይ ወሩ ታህሳሳ መጋቢት ሚያዝያ እኩይ ወሩ ሰኔ ነሃሴ ጥቅምት ነው። በ20 እና በ 45 አመቱ ደዌ ያስፈራዋል ቀይና ነጭ በግ ይረድ የፋኑኤልን ሰላምታ አፅፎ ይያዝ የሉቃስና ዮሐንስ ወንጌልን አስነብቦ 7ቀን ይጠመቅ። አይኑንና ልቡን ያመዋል ፈጣን እንዲሆን የአህያ ሰኮና በግራ ክንዱ ይያዝ ዘማዊነት አለው ግራ እግሩን ብረት ይወጋዋል ፌራና ንዳድ ያስፈራዋል እርሻም ይሆንለታል ቁመቱ ድልድል መንጋጋው ትልልቅ ነው በሴት ምክንያት ትዳሩ ይሰናከልና እንደገና ይታረቃል። ዓይነ ደረቅ ሃይለኛ ጋኔን ክንዱን ትከሻውን ያመዋል ዋስ አጋች የሚባል ዘር በሕልሙ እየተመላለሰ ይጠናወተዋል መድሃኒቱ እንኮይና ቅቤ በወይን ቅጠል አቡክቶ ይጠጣ ቁርጥማት ያመዋል ጉመሮ ጅብራ  አውጥ በአዲስ ዋንጫ ዘፍዝፎ ይታጠብ ራሱን ሆዱን ጉረሮውን ያመዋል ከዛር የተወለደ ጋኔን ስሙ ረዋዲና ጉዳሌ የሚባል ይመለከተዋል ለቁራኛው አይነት ይዋጣለታል ጭማውንና ጉልበቱን ይቆረጥመዋል ወሰን ገፊ የሚባል ዛር ሳይታወቅ ተደርቦ ይፃረረዋል በሽታው የሚብሰው በሰኔ ነው ለዚህ መድሃኒቱ የዝግባ ሙጫና የመስክ አበባ መታጠን ነው ይህ ኮከብ ያለው ሰው ጭዳው በጥቅምት ወር ነጭ ፍየልና ነጭ ዶሮ ነው በነጭ ፍየል ብራና አልቦ ስምና ከዳዊትም አንሣእኩን እፅፎ ይያዝ ቀኝ እግሩ እንዳይመነምን ያስፈራዋል የዚህ ፈውሱ የጠምበለል ቅጠል ጉመሮ ቀርሻሽቦ የበረሃ ግሜ ሥረ ብዙ የእነዚህን ሥሮችና የርግብ ሥጋ አንድላይ ሰልቆ አዋሕዶ በሌሊት ውሃ ዘፍዝፎ ጧት ጧት እስከ 7 ቀን ድረስ ይታጠብ ቢጠጣለትም ደግ ነው። ለዚህ ኮከብ ፀሮቹ ከመሬት ጀዲ ከውሀ ዓቅራብና ሸርጣን ናቸው ኮከብ ክፍሉ ቀውስ አሰድ ሰንቡላ ሑት ነው። ከዘመነ ሉቃስ ከወርም ጥቅምትና ሰኔ ከቀንም ረቡዕና ዓርብ አይሆነውም ሠኞና ሐሙስ ግጥሙ ነው በ80 አመቱ ሮብ ቀን በውጋት ይሞታል። ገውዝ ነፋስ ኮከብ ያላት ሴት የሆነች እንደሆነ በሰው አገር ትከብራለች ትልቅ ጌታ ከሆነ ሰው ወንድ ልጅ ትወልዳለች ፊት ዝምተኛ ኋላ ግን ምላሷ ተናጋሪ አንደበቷ ሰው ደፋሪ ትሆናለች የኋላ ኋላ ጥቂት የደም ሕመም ያገኛታል አይነ ገብ ናት እጀ ሰብእ ይፃረራታል ልቧ ለሰው ይራራል ዓይንዋ ቀላ ቀላ ያለ ነው ጥቂት ዘመን በዘማዊነት ትታማለች ኋላ ግን ስጋዋ ቶሎ ይበርዳል የሰው ምክር ተቀባይ ናት በሆዷ ብርቱ ቂም ያዥ ናት የቤትዋ ስርአት ሞቅ ሞቅ አይልም ከአንገትዋ በታች ደም ግባታም ናት ሀብት አይጎልባትም ሰውነትዋ በራድ ነው በኩስኩስትና ሰሐን ንግድ ይሆንላታል ዕድሜዋ 60 አመት ነው። ♈♉♊♋♌♍♎♏♐♑♒♓ የገውዝ ነፋስ የባህሪ መገለጫ ይሄን ይመስል ነበር ይሄ ኮከብ ላላቸው ሰዎች ሼር ያድርጉ። በቀጣይ የሌሎች ኮከቦችን መገለጫ ይዘን እንቀርባለን። 0944673757
Show all...
Show all...
🌹Earn € 100 Easily in Two Hours a Day 🌹

MelakuLema invites you to make money with your mobile phone, no investment, no requirements.

👎 1
ጥበበ ሰሎሞን #አለመዳንን ለመዳን የፈጣሪ ጥበብ ይከተሉ! 👉epilepsy(የሚጥል በሽታ) 👉የወሊድ ችግር(የዛር መንፈስ ያስከተለው ችግር) 👉አእምሮውን ለሳተ ሰው(በክፉ መናፍስት)ከአደጋ ውጭ) 👉መፍትሔ- ሥራይ (ዓይነጥላን ጨምሮ) 👉የኪንታሮት በሽታ! 👉የለምፅ መፍትሔ! #ሰላም የተከበራችሁ ቤተሰቦች ከዚህ በፊት ለረዥም ዓመታት ለ5 ዓመታት ያህል ከላይ ለጠቀስኳቸው ህመሞች እንዲሁም ለሌሎች ህመሞች የሚረዱ  መንፈሳዊ እና ጥበባዊ መፍትሔዎችን ስንማማር ቆይተናል:: #እንዲሁም ከዚህ በፊት የተማማርናቸው ድንቅ የፈጣሪ ጥበብ በራሳቸው መጠቀም ላልቻሉ በአድራሻችን መሰረት በመምጣት ለቁጥር በሚያዳግት መልኩ እጅግ ብዙ ቤተሰቦች በፈጣሪ ኃይል ፈውስ አግኝተዋል ብዙዎቹ ምስክር ናቸውና! #ከዚህም አልፈው በውጭም በሃገር ውስጥም እንደየችግራቸው በቤታቸው በመጠቀም ብዙ ተስፋ እና ሰላም አግኝተዋል::አሁንም የተጠቀሙ ቤተሰቦች ምስክር ናቸውና! ለረዥም ጊዜ ከሶሻል ሚድያ በመጥፋቴ እጅጉን ይቅርታ እላለሁ ምክንያቱም ብዙዎች ለሕሊናቸው ያልተገዙ ሰዎች Coppy በማድረግ ብዙ የማጭበርበር ስራ በመስራት እዲሁም ያልተገባ ስራ ሲስሩ ሰዎችን ስያሳዝኑ በመመልከቴ ይህ ጥበባዊ ትምህርት በሌላ የተሻለ መንገድ ለመምጣትም ጭምር ነውና ይቅር በሉኝ:: ምናልባት ከላይ የተጠቀሱት ህመሞች በራሳችሁ መንገድ መከወን ባትችሉ ቅሉ! 👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ:: ጥበበ ሰሎሞን አድራሻችን~ ደብረ ዘይት  ሲደርሱ ይደዉሉ መልእክት ለማስቀመጥ @selomon9 ☎️0944673757 ☎️0944673757
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.