cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር

°አላማችን ወንጌል ነው! ➥SUBSCRIBE YOU TUBE CHANNEL https://www.youtube.com/channel/UCPucgvU9yE6WueC3wPVNOeg ➥contact creator @bekii_et1

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
646
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መንፈሳዊ ልብ-ወለድ ልንጀምር ነው። ይጀመር ምትሉ 20❤️
Show all...
❤️
❗ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት(ሴጋ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል አለበት ወይ? ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል መልካም አይደልም❌❌። ለሚገለገሉትም ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለሚያገለግለው ሰው መልካም አይደለም❌❌። ምክንያቱም ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) ውስጥ ከሆናችሁ በመጀመሪያ ማድርግ ያለባችሁ ነገር ማገልገል ሳይሆን ከተያዛችሁበት ከሰይጣን ወጥመድ መውጣት ይጠበቅባችኋል። አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ እስኪ አንድ ወፍ ወጥመድ ውስጥ ከተያዘች መጀመሪያ ማድርግ ያለባት ለመብረር ማሰብ ሳይሆን ከተያዘችበት ወጥመድ እንዴት እንደሚወጣ መሞከር ነው እዛው ወጥመድ ውስጥ ሆና ለመብረር ብትሞክርም ይበልጥ እራሱዋ ላይ ሌላ ችግር ታመጣለች እንጂ ምንም ነገር ማድርግ አትችልም። ለመናገር የፈለኩት ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያኖች ከማገልገላችሁ በፊት ከተያዛችሁበት ከዳብሎስ ወጥመድ መጀመሪያ መውጣት አለባችሁ በጌታ ወንድሞቼና እህቶቼ። በዙውን ጊዜ የሚያታልለን “እግዚአብሔር ሃጥያትህን ይቅር ብሏል “ ብለን ወደ አገልግሎት እንሄዳለን። እውነት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንነጻለን💯። ((ነገርግን በቀንበር ውስጥ ከሆንን ማለትም አሁን አድርገን መልሰን የምናድርግ ከሆንን ምናልባትም በትክክል ማሰብ አንችልም)) 👉ማስተርቤሽንን እንቅልፍ መውሰጃ እናደርጋለን ፣ 👉 ከሰው ጋርም መሆን አንፈልግም፣ 👉ሰው መውደድ አንፈልግም። እነዚህ ባህሪዎች ደሞ ወደ ቀንበር እና ኃጥያት ልምምድ ይወስዳሉ።ከዚህ ከገባንበት ውሽንፍር ነጥቆ ሊያወጣን የሚችል መንገድ መፈለግ አስፈላጊ ነው። 👉ከእንደዚህ አይነት ልምምድ ለመዉጣት የተሻለ ክልል ይፈልጋል። ማለትም የአገልግሎት ክልል ከእንደዚህ አይነት ውድቀት ሊታደገን አይችልም እንዳውም ያባብሰዋል እንጂ ወይም የመውጣት እድሉን ያጠበዋል። 👉በመጀመሪያም ፖርን የሰይጣን ነው [ #የአጋንንት_ጽዋ 🥃ነው]። ስለዚህ ከሰይጣን ጽዋ🥃 ጠጥተን መተን ደሞ #ከጌታ_ጽዋ🍸 መጠጣት አንችልም በፍጹም ❌❌። ይህ አይነቱ ሱስ (addiction) ከኮኬን እና ከሜርዋና ተደባልቆ ሰውን እንደምይዝው ሱስ (additon) የፖርን ሱስ(addition)💯 እንደሚይዝ ጥናቶች ያሳያሉ። እነዚህ ሱሶች በቀላሉ አይለቁም። ስለዚህ በአንድ ቀን ውስጥን ለውጥን ለማምጣት እጅግ ከባድ ነው።ወይም እንደሌሎች ኃጥያት አይደለም ። ለማጠቃለል ያክል ማለትም ይሄ ርእስ በጣም ሰፊና ብዙ ሊባልበት የሚችል ርእስ ነው እንደ መፍትሄ ያሚሆኑት 1 ለክርስቲያን ወንድሞች መናዘዝ ያዕቆብ 5፡16“ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” 2 የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ በማሰላሰልና በፀሎት መሆን። ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) masturbation ውስጥ የሆናችሁ ውድና ድንቅ የአባቴ ልጆች እኔ በጌታ ወንድማችሁ ነኝ ደግሞ አንድ ብልቶች ነን @Eshe2480 ላይ አናግሩኝ ምክርና ስልጠና እሰጣችኋለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ቀንበር ያወጣችኋል። እወዳችኋለሁ @Jesus_love_tube
Show all...
ይነበብ ለፈገግታ (👉እኔና ሶቅራጠስ😁) "በረከት" እባላለሁ የስኬት ቁልፍ ምን እንደሆነ ሶቅራጠስን ልጠይቀው እሄዳለው😁 ሶቅራጠስም በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ከወንዙ አጠገብ እንድንገናኝ ቀጠረኝ ። በሚቀጥለው ቀን ተገናኘን ሶቅራጠስ ወደ ወንዙ ውስጥ አብሬው እንድገባ ጠየቀኝ። እኔም በውስጤ ሶቅራጠስ ግን ምን ሆኖ ነው🤔 የስኬት ቁልፍ ምን እንደሆነ ጠየኩት እንጂ ወንዝ ውስጥ እንግባ ቢዬ አልጠየኩት🤔😁 ከዛም ወንዙ ውስጥ ገባን ዉሀዉ አንገታችን ላይ ሲደርስ፣ ሶቅራጠስ ያዘኝና በሚደንቅ ሁኔታ ውሀው ውስጥ ደፈቀኝ። እኔም ያለ፤ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ከውሀው ለመውጣት ብታገልም ሶቅራጠስ ግን ጠንካራ💪 ነበርና እንደገና ውሀው ውስጥ ደፍቆ ያዘኝ። እኔም ወደሰማያዊነት መቀየር ስጀምር፣ ሶቅራጠስ ጭንቅላቴን ከዉሀው ውስጥ አወጣው። እኔም በመጀመርያ ያደረኩት ነገር ቢኖር እያቃሰትኩ አየር መሳብ ነበር ። ከዛም ሶቅራጠስ እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ "ውሃ ውስጥ ሳለህ በጣም የፈለከው ነገር ምን ነበር ??" እኔም እያቃሰትኩ "አየር" በማለት መለስኩለት። ""ያ ነዉ የስኬት ሚስጥር"" ውሀው ውስጥ ሁናህ አየር በጣም የፈለከውን ያህል ስኬትንም የዚሁኑ ያህል ከፈለከው ታገኘዋለህ ። አለ ሶቅራጠስ። ሌላ ሚስጥር የለውም። አለኝ አይ ሶቅራጠስ እቺን ሊነግረኝ ገሎኝ ነበር😁😁 (ሁሉም ስኬት መነሻ ነጥቡ ከልብ የመፈለግ መሻት ነው።) (ሼር ማድረጓን አይርሱ!) @jesus_love_tube
Show all...
#Forgiveness(ይቅርታ) (ዳግማዊ አሰፋ) ይቅርታ ሳደርግ ሰውዬው ይቅርታ ስለሚገባው ላይሆን ይችላል ወይም ምህረት ስለሚገባው አይደለም እኔ ሰላም ስለሚገባኝ ነው ፣ እኔ እንቅልፍ ያስፈልገኛል ፣ እኔ ደስታ ያስፈልገኛል ፣ እኔ ለውደፊት የምለው ነገር ያስፈልገኛል። ጥላቻ ደግሞ አንዴ አይደለም የሚገለን በየቀኑ ነው ሚገለን ፤ ጥላቻ ማለት ደግሞ #መርዝ_እየጠጡ_መርዙ_ያኛውን_ሰው_ይገለዋል ብሎ እንደመጠበቅ ያለ ሞኝነት ነው። Join telegram channel @Jesus_love_tube
Show all...
#Ethiopian #Beki_Tube #Subscribe https://youtu.be/2SJuaOvkDzo
Show all...
🔴ዩቲዩብ ካልከፈለኝ ትምህርት አልማርም

#Ethiopian #Beki_Tube #Subscribe Subscribe ▻ youtu.be/2SJuaOvkDzo

ኃጢአት በዓለም ብሎም በቤተክርስቲያን እስከኖረ፥ ስህተት እና ትዕቢት እስከቀጠሉ ድረስ ተሃድሶ አያቆምም። ... ተሃድሶ ለሕይወት ቅርጽና ለውጥ በሚሰጥ ፥ ሁሉን ለማድረግ ኃይል ባለው በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ነው። _Jon Payne #ተሃድሶ_ሲታወስ @Jesus_love_tube
Show all...
እግዚአብሔርን ማወቅ ሲመጣ የራሳችን ባዶነት በትክክል ይገለጥልናል። የእርሱን ምጡቅነትና ግርማዊ ገናናነት ስንረዳው የእኛ ኢምንትነትና ውሱንነት ፍንትው ብሎ ይታየናል። የቅድስናውን ነበልባላዊ ብርሃን ስናስብ ኀጢአታችን ድካማችንና መጥፎነታችን ፋጥጦና ገጦ እናገኘዋለን። የእኛን ባዶነት በተገነዘብን ጊዜ ከመታወቅ በሚያልፈው የጸጋው ሙላትና የፍቅሩ ባለጠግነት እንዲያትረፈርፈን ኸደ እርሱ እንገሰግሳለን። በኃጢአታችን ተጸጽተን በመናዘዝም ንስሃ እንገባለን። Let's grief our sin. Let's hate our sin. Let's hate every sin. And let's repent of every sin we committed. May God help us all ! _ደረጃ ስምኦን @Jesus_love_tube
Show all...
በህወትህ ውስጥ ሁልጊዜ ቅድሚያ ለእግዚአብሄር ፍቃድ ስጥ። የእሱን ፍቃድ እንጂ ያንተን ፍቃድ አታስቀድም። እሱ ለአንተ የሚያስበው ሀሳብ ሁሌም የበጎ ሀ ሳብ ነውና የህይወትህ መሪ እሱ ይሁን ፤ እሱ በፈቀደው እንጂ አንተ በፈለከው መኖር አትፈልግ። የጌታ ፍቃድ የሌለበት ምንም አይነት ነገር አይሳካም። ስለዚህ ምን ጊዜም ቢሆን የአንተን ሳይሆን የጌታን ፍቃድ አስቀድም @Jesus_love_tube
Show all...
.🌼 ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ጌታ ለዚች ቀን አደረሳችሁ ✨🌼መልካም አዲስ አመት 🌼✨ እንኳን አደረሳችሁ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የሚያሸልም ጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል። 🌼 የአዲስ አመት ዕለት ይጠብቁን። 🙏 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🎊 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 @Jesus_love_tube
Show all...