cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Planet Of Knowledge✨

ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው ✨♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ 🎴አስተማሪ ታሪኮች 🎴አስደናቂ እውነታወች 🎴አስቂኝ ክስተቶች 🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች 🎴የተለያዩ መፅሐፍት 🎴አስቂኝ ምስሎች 🎴እና ሌላም ሌላም..... 📥📥📥📥📥📥📥 ያሎትን አስተያየት በ @Yempire

Show more
Advertising posts
20 010
Subscribers
No data24 hours
-837 days
-44630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ❤️  
Show all...
👍 9 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🛸መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ፈረንሳይ፣ ጣልያን እና ቻይና በቅርቡ UFOዎች መኖራቸውን ካረጋገጡ ከሀገሮች መሀል ናቸው።@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍
Show all...
👍 13🔥 3🤯 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎴 ከሴቶች ይልቅ የወንዶች ፊት በዝግታ ያረጃል። እድሜ ለመካፕ🤭
Show all...
😁 12👍 1🤔 1
Show all...
AVACOIN

Gold is where you find it.

🤝 3
Photo unavailableShow in Telegram
🦟የወባ ትንኞች ብዙ ግዜ ከሌላው ሰው በተለየ ሙዝ በቅርብ ግዜ የበሉ ሰዎችን ያጠቃሉ።👀 ⚙@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge
Show all...
😁 13🤯 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎧ሙዚቀኛ እና የአፍሮቢት አቀንቃኝ የሆነው ፌላ ኩቲ በአንድ ወቅት 27 ሴቶችን በአንድ ቀን በማግባት አለምን ጉድ አስኝቶ ነበር።@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge
Show all...
😁 7🔥 1👏 1👀 1
Photo unavailableShow in Telegram
🐸ይህንን ያውቃሉ እንጨት ላይ የሚኖሩ እንቁራሪቶች ሽንታቸውን ለ8 ወራት ያህል መቋጠር ይችላሉ።@Planet_Of_Knowledge@Planet_Of_Knowledge
Show all...
😁 10
Photo unavailableShow in Telegram
🎴የሳይንስ ሊቃውንት እንደተናገሩት መርሳት የከፍተኛ የማሰብ ችሎታ ምልክት ነው።የእናንተ ሀሳባችሁን ምንድን 🤔
Show all...
👍 21🤣 5
Photo unavailableShow in Telegram
🎴አንድ ሀንጋሪያዊ ካሜራማን በሰርግ ላይ ምግብ ከተከለከለ በኋላ በንዴት ያነሳቸውን ሁሉንም ፎቶዎች ደልቶ ሰርጉን ትቶ ወቷል። ትክክል ነው ያረገው ወይስ ...?👀
Show all...
😁 18👍 14👏 5🫡 3👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎴ብሪታኒያ ውስጥ ያሉ ጎልማሶች በአማካኝ ለ3 ሰአት ያህል ሽንት ቤት ውስጥ ይቀመጣሉ! 🎴ነገር ግን ለ 1.5 ሰአታት ያህል ብቻ ነው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሳምንት የሚሰሩት። Ukactive.com
Show all...
👍 15😁 5 1