cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Premier league fast channal

በዚህ channale የተለያዩ የዝውውር መስኮቶችን ያገኛሉ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ×የታላላቅ ክለቦች ዝውውርን ×የተለያዩ የስፓርት ታሪኮች . . @burak

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
188
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 *ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼 በወራትላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺 በሳምንትላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟 በቀናትላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼 በሰዐትላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈 በደቂቃላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀 በሰከንድላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀 ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏 የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀 የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘 የኔ....አሳቢ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የኔ....ህይወት👍👍👍👍👍👍👍 የኔ....ሁሉነገር🙏😱🎀💖☂💞👗💖💗💘 ጓዴበደስታዬ የተደሰትክ /😄😄 የተደሰትሽ😄😄😄 በሃዘኔ ያዘንክ 😔😔😔😔/ ያዘንሽ😔😔😔😔 ፍቅር 💝💝ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ💦🌟🌟 ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏 እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨 ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በስህተት ያስቀየምኩህ👨 ያስቀየምኩሽ👱‍♀ የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀ ከልቤ❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏ይ 🌼🌼🌼🌼ቅ 🎀🎀🎀🎀🎀ር 💝💝💝💝💝💝ታ በመጠየቅ ከጉልበቴ በርከክ ብያልለሁ🙇‍♀🙇 ጷጉሜውን የሰላም💖💖 የፍቅር💝💝 የጤና💞💞 የይቅርታ❤️❤️ ያርግልን በጣምምም ከልቤቤቤቤቤ እወድሃለው👱💋❤️💖 እወድሻለሁ👱‍♀💋❤️💞 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጷጉሜን እናሳልፍ😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋 @ethio_profile_pictere @ethio_profile_pictere @ethio_profile_pictere
Show all...
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በእህል💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያየ 💓💗💖ያላችው 💙💜❤ሁሉ 💝አ 💝መ 💝ሰ 💝ግ 💝ና 💝ለ 💝ው ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ agaru😙💕💕 @ethio_profile_picter 💕💕 @ethio_profile_pictere @ethio_profile_pictere @ethio_profile_pictere @ethio_profile_pictere
Show all...
ሊቨርፑል የቻምፒየንስ ሊግ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል፡ ✓ አሊሰን ቤከር, አድሪያን, ኬልኸር ✓ቫንዳይክ, ኮናቴ, ጎሜዝ, ቲሲሚካስ, ሮበርትሰን, ማቲፕ, ፊሊፕስ, አርኖልድ ✓ፋቢኒሆ, ቲያጎ, ሚልነር, ናቢ ኬታ, ሄንደርሰን ✓ፊርሚኖ, ማኔ, ቻምበርሊን, ሞ ሳላ, ሚናሚኖ, ጆታ, ኦሪጊ, ኢሊዮት "SHARE" @premiereleague
Show all...
Pls join gays😘😘😘
Show all...
👉| ማንችስተር ዩናይትድ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል ። 🧤| ግብ ጠበቂዎች : ዴሄያ ፣ ሄንደርሰን እና ሂተን 🥅| ተከላካዮች : ሊንደሎፍ ፣ ቤይሊ ፣ ማጉዋየር ፣ ቫራን ፣ ዳሎት ፣ ሾው ፣ ቴሌስ እና ዋን-ቢሳካ 🅰| አማካዮች/ክንፍ : ፖግባ ፣ ማታ ፣ ሊንጋርድ ፣ አማድ ፣ ፍሬድ ፣ፈርናንዴዝ ፣ ሳንቾ ፣ ማቲች ፣ ቫንዲቢክ እና ማክቶሚኔይ ⚽️| አጥቂዎች : ሮናልዶ ፣ ማርሻል ፣ ራሽፎርድ እና ካቫኒ @premiereleague @premierleague
Show all...
ተቀላቀሉ
Show all...
ሮናልዶ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበ 👉 በአሊ ዲያ ለብዙ አመታት ተይዞ የቀየው ለሀገሩ ብዙ ጎል ያስቆጠረ የሚል ሪከርድ ክርስትያኖ ሮናልዶ አሻሽሎታል። በዛሬው ጨዋታ ሁለት ጎል ማስቆጠሩን ተከትሎ በ111 ጎል የምንግዜም የአለማችን የወንዶችን ለሀገሩ ብዙ ጎል ያስቆጠረ የእግርኳስ ተጨዋች መሆን ችለዋል። ሮናልዶ 🐐🐐 @premierleague @premierleague
Show all...
💵 ቼልሲ በዘንድሮው የዝውውር መስኮት የሸጣቸዉ ተጫዋቾች ዝርዝር! 👇 አብርሃም - በ 34 ሚሊዮን ፓዉንድ ቶሞሪ - በ 25 ሚሊዮን ፓዉንድ ጉሂ - በ 18 ሚሊዮን ፓዉንድ ሌቫሮመንት - በ 5 ሚሊዮን ፓዉንድ ሞሰስ - በ 4 ሚሊዮን ፓዉንድ ባቴ - በ 1.5 ሚሊዮን ፓዉንድ ሀሪስ - በ 1.5 ሚሊዮን ፓዉንድ ኢኩኋ - በ 1.5 ሚሊዮን ፓዉንድ ሲሙ - በ 1.5 ሚሊዮን ፓዉንድ ጂሩድ - በ 900 ሺ ፓዉንድ ኡጉቦ - በ 6.5 ሚሊዮን ፓዉንድ ዛባኮስታ - በ 8.5 ሚሊዮን ፓዉንድ ዙማ - በ 26 ሚሊዮን ፓዉንድ TOTAL: 134 ሚሊዮን ፓዉንድ 🤑 @premierleague
Show all...