cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Welcome To Reality®

#Quotes #Tutorial #Funny video #Amharic motivation #Photo competition #Cute pics #Ma mood #Poems #Love < @Henok14 > < @Robel231 >

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:32
Video unavailableShow in Telegram
IMG_3165.MP42.68 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Today is her birthday JOIN belu ena desetawan chmerulate 🙏🙏 ĴØĨÑ https://t.me/joinchat/AAAAAFes9h2lyYyKPzXbsw https://t.me/joinchat/AAAAAFes9h2lyYyKPzXbsw
Show all...
በኒጀር እና በማዳጋስካር ጨዋታ አንድ የኒጀር ተጫዋች በቢጫ ካርድ ምክንያት ማረፍ ሲገባው በመሰለፉ ካፍ ማጣሪያ እያደረገ መሆኑን እየተሰማ ነው ጉዳዩ እውነት ከሆነ ማዳጋስካር በፎርፌ ጨዋታውን አሸንፋ ከኢትዮጵያ በላይ ነጥብ በመሰብሰብ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ከአይቮሪኮስት ጋር የምታልፍ ይሆናል april the fool
Show all...
Show all...
KIDI💖

💖❤

የአራዳው ተከሳሽ የፍርድ ቤት ውሎ ——— ወጣቱ በስርቆት ወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ክሱም «የአንዲት ተማሪ የአንገት ሀብል ወርቅ ቀምተሀል» የሚል ነበር፡፡ ክሱ ተደመጠ፡፡ ምስክሮችም ቃላቸውን ሰጡ፡፡ ወጣቱም ስለተከሰሰበት ወንጀል ቃሉን እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡ ቃሉንም እንዲህ ሲል ሰጠ፡፡ «በአንድ ወቅት ችኬ ነበረች፡፡ ልከርካት ትምሮ ቤት መረሽኩኝ፣ ጠየኳት፡፡ ጀለሳማቾች እንሁን አልኳት፡፡ እንቢ ብላ ገጀረች፡፡ እኔም ነቀልኩ። እሷ ፎንቃ እንደጠለፈኝ እያወቀች እንቢ ብላ መገገሟ ደንፉ አስያዘኝ፡፡ በጫማ ጥፊ አንዴ ልቀዳት ስል መቃዋ ላይ ያለውን ጩባዋን በዓይኑካዎቼ ክልም አደረኩት፡፡ በቃ ያኔ ተከየፍኩበት፡፡ በውበቱ በጣም ስለፎነቀቁሁበት ከምመታት ብዬ መንጩ አድርጌ ልመርሽ ስል ዛፓ መጥቶ ጋማ ብሎኝ ሸቤ ቤት ተወረወርኩ፡፡ ፍርድ ቤቱ መቼም የፎንቃን ሙድ ያውቀዋልና የጀለሴን ጩባ መንጩ እስከማድረግ ያደረሰኝ ፎንቃ መሆኑን ነቄ ብሉ አስተያየት እንዲያደርግልኝ አስክ አደርጋለሁ፡፡» ውጣቱ ቃሉን ሰጥቶ ጨረሰ። ዳኛውም ግራ በመጋባት ስሜት የሚከተለውን ውሳኔ አስተላለፉ «የተከሳሽ ሙሉ ቃል በአማርኛ ተተርጉሞ በሚቀጥለው ቀጠሮ ይቅረብ» ምንጭ:- አዲስ ውበት፣ ሚያዚያ 1997 ዓ.ም.
Show all...
6.35 KB
አጫጭር የፍቅር ዘፈኖች ለ ፍቅረኛዎት ለመጋበዝ ከፈለጉ join በሉት 😍😍😍😍😍😍 😘😘😘😘😘😘
Show all...
2.42 KB
😍 JOIN 🥰
❤️ LOVE 💖
👩‍❤️‍💋‍👨COUPLE 👩‍❤️‍💋‍👨
🎧 MUSIC 🎧