cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዮጵሐበሻ

ሀገራችንን እንወቃት🗂

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

III
Show all...
ROPHNAN III SOST.mp336.90 MB
©Amharicbookstore
Show all...
ፒራሚድ_ገንቢዎቹ_ጥንታዊ_ኢትዮጵያውያን.pdf16.44 MB
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጅቡቲ ገቡ በኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ የተመራ የልዑካን ቢድን ለስራ ጉብኝት ዛሬ ረፋድ ጅቡቲ ገብቷል። ጅቡቲ ሲደርሱም ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዚህ ጉብኝትም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። በቅርቡ ለ5ኛ ጊዜ ምርጫ ያሸነፉትን የጅቡቲ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህ በዓለ ሲመት ላይ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። @Addis_Mereja

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጅቡቲ ገቡ በኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ የተመራ የልዑካን ቢድን ለስራ ጉብኝት ዛሬ ረፋድ ጅቡቲ ገብቷል። ጅቡቲ ሲደርሱም ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዚህ ጉብኝትም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። በቅርቡ ለ5ኛ ጊዜ ምርጫ ያሸነፉትን የጅቡቲ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህ በዓለ ሲመት ላይ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። Addis_Mereja
Show all...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጅቡቲ ገቡ በኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ የተመራ የልዑካን ቢድን ለስራ ጉብኝት ዛሬ ረፋድ ጅቡቲ ገብቷል። ጅቡቲ ሲደርሱም ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በዚህ ጉብኝትም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። በቅርቡ ለ5ኛ ጊዜ ምርጫ ያሸነፉትን የጅቡቲ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህ በዓለ ሲመት ላይ ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። @Addis_Mereja
Show all...
ከሀገሩ ውጪ ላሉ ጭቁኖች የተፋለመው ኢትዮጵያዊው አፄ ካሌብ 👉በ 5ኛው ክ/ዘመን ኢትዮጵያን ንጉሥ አፄ ካሌብ በሚአስተዳድሩበት ዘመን በዓረብ አገራት የሚኖሩትን የክርስትና እምነት ተከታዮች ላይ አይሁዳውያኑ በፋርስ ድጋፍ አማካኝነት በመጨፍጨፍ፣ በማሰቃየትና በመጨቆን አላኖር አሏቸው። በአሁን አጠራር የመን አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦችን ንጉሥ ፊንሐስ ክፋኛ መከራቸውን አበዛው ፤ በአንድ ቀን ብቻ 20,000 ክርስቲያኖችን እንዳስፈጀ ብዙዎች ፅፈዋል። በዚህ ጊዜም ቶማስ የተባለ ጳጳስ ከየመን አምልጦ ወደ አክሱም በመምጣት ለአክሱም ንጉሥ ካሌብ የተፈፀመውን ግፍ ሁላ አብራራ። አፄ ካሌብም ሁኔታውን እንደሰማ ለዘመቻ ዝግጅት ጀመረ። ከዝግጅቱ በኋላም 72 ታላላቅ መርከቦችና 70,000 የሚሆኑ ሰራዊት ይዞ ጉዞ ጀመረ። በቦታው እንደደረሰም ውጊያው መርከብ ላይ እንዳሉ በጦር በቀስትና መርከቦቻቸው ተጠጋግተው በጨበጣ ለጥቂት ጊዜ ሲካሄድ ቆይቶ ፍልሚአው ወደየብስ ተቀይሮ በሁለቱም ወገን ብዙ ሰራዊት ካለቀ በኋላ ድሉ የአፄ ካሌብ ሆነና አይሁዳውያኑ ሲበታትኑ ንጉሥ ፊንሐስም ሸሸ። ከዚያም አፄ ካሌብ ወደ የመን ከተማ ወደ ዛፋር ሔዶ የከተማውን ጠባቂዎች አሸንፎ ከተማውን ያዘ። አፄ ካሌብና ንጉሥ ፊንሐስም ፊት ለፊት ተገናኝተው በጨበጣ ፈረሶቻቸው ላይ ሆነው ሲዋጉ ካሌብ ፊንሐስን ወግቶ ከፈረሱ ላይ በመጣል ወደ ባህር ገፍትሮ ወርውሮ በመገድል ድል አረገው። ከዚህ በኋላ የሸሹትና የተደበቁት ክርስቲያኖች ወደየመንደራቸው ተመለሱ። የፈረሱትንና ያረጁትን ቤተክርስቲያኖች ራሳቸው አፄ ካሌብ እየቆፈሩ በማሰራት ጥቂት ጊዜ በየመን ተቀመጡ። በየመን ህዝብ ፍላጎትም መሰረትም አርያት የተባለውን ሰው ንጉስ አርጎ ሾሞላቸው በየአመቱም ለአክሱም ቤተ መንግስት እንዲገብሩ ትዕዛዝ ሰጠ። በዚህም የየመን ህዝብ ከካሌብ ጀምሮ ለ100 ዓመታት በመገበር ቀጥለው የነበር ሲሆን ከዚያ በኋላ ግን ፋርሶች መጥተው የመንን በመቆጣጠር ቤተክርስቲያናትን አፍርሰው የጣኦት ቤተ መቅደሶችን ገነብተዋል። ረሱለላሂ ነብዩ መሐመድ መጥተው ፋርሶችን አሸንፈው የጣኦት ቤተ መቅደስ በማስፈረስ መስጊድ እስካአስገነቡበት 630 ዓ.ም ፋርሶቹ በየመን ቆይተዋል። እንግዲህ አፄ ካሌብ የአክሱምን ስልጣኔ ከማሳደጋቸው ባለፈ ከሀገራቸው ውጪ ላሉ ጭቁኖች በመፋለም ነፃነትን ያጎናፅፋ መሪ በመሆናቸው በአረቦችና በቆስጠንጢኒያ የገነኑ ንጉሥ ናቸው። ዛሬ ድረስ የሮም ቤተክርስቲያን ከሠማዕታቱ ጋር ቆጥራ በየዓመቱ የአፄ ካሌብን በዓል ኦክቶበር 27 ቀን ታከብራለች። ©ታሪካዊት ኢትዮጵያ
Show all...
እንኳን ለ1442 ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.