Liya Decor ሊያ ዲኮር
Open in Telegram
0966331238 0943710389 0937495386 🎇🎇ሊያ ዲኮር 🎇🎇🎇 ቁጥር 1❤️ ሀይሌጋርመንት አዲስ አበባ ኮንዶሚንየም ብሎክ 47 ቁጥር 2 ❤️ ለቡ ሙዚቃ ቤት ቁጥር 3 ❤️ ለቡ ሆፕ ዩንቨርስቲ አጠገብ
Show more7 314
Subscribers
-224 hours
-217 days
-10130 days
Posts Archive
7 314
ክፍት የስራ ቦታ
📌የስራ አይነት የድንኳን ስራ ላይ በቂ ልምድ ያለው
ብዛት 4
ፆታ ወ
📌የስራ አይነት ረዳት ዲኮር ሰሪ
ሙያዉን እየተማረ መስራት ለሚፈልግ
➡️ደሞዝ በስምምነት
ብዛት 3
ፆታ ወ
📌የስራው አይነት ረዳት እቃ ክፍል
ብዛት 1
ፆታ ወ, ሴ
❗️❗️ግዴታ 📍ለጀሞ አንበሳ ጋራጅ ቅርብ የሆነ
➡️የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት እና በጊዛዊነት
❗️❗️ለስራ ቦታው ቅርብ የሆናችሁ ጋርመንት ,ለቡ, ጀሞ አንበሳ ጋራጅ
ብቻ !!
❗️❗️ማሳሰቢያ ስራ ወዳድ እና ትክክለኛ ስራ ፈላጊ ብቻ ነው ምናስተናግደው
ሰልክ ጥሪ ሁሉንም ማስተናገድ ስለማንችል የመጀመሪያ የስራ የፁሁፍ መጠይቆችን ከዚህ በታች በምናስቀመጠው አካውን መጠየቅ ይችላሉ
@liyadecor20
ስለምትረዱን ከልብ እናመሰግናለን
