cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የስነልቦና ምክሮች

ጠቃሚ ለሂወት ወሳኝ የሆኑ ነገሮች የሚለቀቁበት ቻናል

Show more
Advertising posts
1 217
Subscribers
-224 hours
+77 days
+3230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጉድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች፡፡ በጣም መጮህ ጀመረች፡፡ ባለቤቱም እሷን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ አደረገ አልተሳካለትም ፤ አህያዋ አርጅታለችና እዚያው ጉድጓድ ውስጥ ሊቀብራት አሰበ። ጎረቤቶቹንም ጠራና ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመሩ፡፡ አህያዋ ይህንን ስተመለከት እየቀበራት መሆኑን ተረዳችና እጅጉን አዘነች፡፡ ይሁን እንጂ አፈር በተደፋባት ቁጥር አህያዋ አንድ ነገር ታደርግ ነበር። አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ነበር። በተደጋጋሚ በተደፋው አፈር ላይ መቆም ትጀምራለች። በሂደት በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች በመጨረሻም ከጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ በሙሉ መውጣት ቻለች፡፡ በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት የሞከሩት ስዎች ሁሉ በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡ የአህያዋ ታሪክ ሁላችንንም ይመለከተናል። የሚጫንብን አፈር  በየጊዜው የሚያጋጥሙንና ዝም ብንላቸው በመጨረሻ ሊቀብሩን የሚችሉ ችግሮች ወይም መሠናክሎች ናቸው፡፡ አፈሩን የሚጭኑት ሰዎች በዙሪያችን ያሉ ሰዎች፣ ነገሮች፣ በህይወታችን ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥሩብን አዳዲስ ለውጦች እንዲሁም የራሳችን አፍራሽ ስሜቶች ሊሆኑ ይችላሉ።  ጉድጓዱ ደግሞ አሁን ያለንበት ግራ የተጋባንበት! ተስፋ ቢስ የሆንበት፡ መላ ያጣንበት ህይወት ወይም ገጠመኝ ሊሆን ይችላል፡፡ በእርግጥም እኛ ሰዎች በጤናችን! በኢኮኖሚ ህይወታችን፤ በትዳርና ፍቅር ህይወታችን በተለያየ አጋጣሚ ልክ እንደ አህያዋ ጉድጓድ ውስጥ የመግባት ዕድላችን ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ጠንካሮች እንደ ጠንካራዋ አህያ ከገቡበት ጉድጓድ ውስጥ መውጣት ሲችሉ አንዳንዶቹ በዚያው ተቀብረው ቀርተዋል፡፡ በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ! ወደ ላይ መውጣት አልያም ደግሞ ወደ ታች ወርዶ ከጥልቅ ጉዳጓድ ውስጥ ተቀብሮ መቅረት ብቻ ነው! ልክ እንደ አህያዋ (የሚጫንባትን አፈር እየረገጠች ወደ ላይ ከፍ እንዳለችው) ሁሉ እኛም በየጊዜው የሚያጋጥሙንን ችግሮች እንደ ድጋፍ እየተጠቀምን በጥንካሬ ወደ ላይ መነሳት ያስፈልገናል። ከጥልቁ ጉድጓድ ውስጥ ለመውጣት የምንችለው ለመውጣት የምናደርገውን ጥረት ባለማቆም ብቻ ነው! ምንጊዜም በጠንካራ ውስጣዊ ቁርጠኝነትና እምነት ችግሮችን እንደ መወጣጫ ደረጃ በመጠቀም ከታች ወደ ላይ እንጓዝ!! እያንዳንዱን ችግር እንደ መሰላል ከተጠቀምክበት ከስኬት ጫፍ ትደርሳለህ!
Show all...
👍 5🥰 1
በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጉድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች፡፡ በጣም መጮህ ጀመረች፡፡ ባለቤቱም እሷን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ አደረገ አልተሳካለትም ፤ አህያዋ አርጅታለችና እዚያው ጉድጓድ ውስጥ ሊቀብራት አሰበ። ጎረቤቶቹንም ጠራና ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመሩ፡፡ አህያዋ ይህንን ስተመለከት እየቀበራት መሆኑን ተረዳችና እጅጉን አዘነች፡፡ ይሁን እንጂ አፈር በተደፋባት ቁጥር አህያዋ አንድ ነገር ታደርግ ነበር። አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ነበር። በተደጋጋሚ በተደፋው አፈር ላይ መቆም ትጀምራለች። በሂደት በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች በመጨረሻም ከጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ በሙሉ መውጣት ቻለች፡፡ በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት የሞከሩት ስዎች ሁሉ በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡ የአህያዋ ታሪክ ሁላችንንም ይመለከተናል። የሚጫንብን አፈር በየጊዜው የሚያጋጥሙንና ዝም ብንላቸው በመጨረሻ ሊቀብሩን የሚችሉ ችግሮች ወይም መሠናክሎች ናቸው፡፡ አፈሩን የሚጭኑት ሰዎች በዙሪያችን ያሉ ሰዎች፣ ነገሮች፣ በህይወታችን ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥሩብን አዳዲስ ለውጦች እንዲሁም የራሳችን አፍራሽ ስሜቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ጉድጓዱ ደግሞ አሁን ያለንበት ግራ የተጋባንበት! ተስፋ ቢስ የሆንበት፡ መላ ያጣንበት ህይወት ወይም ገጠመኝ ሊሆን ይችላል፡፡ በእርግጥም እኛ ሰዎች በጤናችን! በኢኮኖሚ ህይወታችን፤ በትዳርና ፍቅር ህይወታችን በተለያየ አጋጣሚ ልክ እንደ አህያዋ ጉድጓድ ውስጥ የመግባት ዕድላችን ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ጠንካሮች እንደ ጠንካራዋ አህያ ከገቡበት ጉድጓድ ውስጥ መውጣት ሲችሉ አንዳንዶቹ በዚያው ተቀብረው ቀርተዋል፡፡ በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ! ወደ ላይ መውጣት አልያም ደግሞ ወደ ታች ወርዶ ከጥልቅ ጉዳጓድ ውስጥ ተቀብሮ መቅረት ብቻ ነው! ልክ እንደ አህያዋ (የሚጫንባትን አፈር እየረገጠች ወደ ላይ ከፍ እንዳለችው) ሁሉ እኛም በየጊዜው የሚያጋጥሙንን ችግሮች እንደ ድጋፍ እየተጠቀምን በጥንካሬ ወደ ላይ መነሳት ያስፈልገናል። ከጥልቁ ጉድጓድ ውስጥ ለመውጣት የምንችለው ለመውጣት የምናደርገውን ጥረት ባለማቆም ብቻ ነው! ምንጊዜም በጠንካራ ውስጣዊ ቁርጠኝነትና እምነት ችግሮችን እንደ መወጣጫ ደረጃ በመጠቀም ከታች ወደ ላይ እንጓዝ!! እያንዳንዱን ችግር እንደ መሰላል ከተጠቀምክበት ከስኬት ጫፍ ትደርሳለህ!
Show all...
Visit TikTok to discover videos!

Watch, follow, and discover more trending content.

ወዳጄ ሆይ.... ንጉስ ሰለሞን ‹‹ልጄ ሆይ...... ከሕዝብ ጋር አትሂድ!›› የሚልህ ከህዝብህ ተለይተህ ጥፋ ለማለት ሳይሆን ለሕዝብህ የሚሆን መፍትሄ ታበጅ ዘንድ ከመንጋው ተለይተህ አስብ እያለህ ነው፡፡ ከህዝብ ጋር ሙሉ ጊዜህን የምታጠፋ ከሆነ የምታስብበት ጊዜ አይኖርህም፡፡ ህዝብ በተፈጥሮው በወል ነው የሚያስበው፡፡ አይመረምርም፣ አይፈትንም፣ የተቀበለውን መስጠት እንጂ አዲስ የሕይወት መንገድ አይቀርፅም፡፡ ህዝብን የምትከተል ከሆነ ለራስህም፣ ለሐገርህም አትሆንም፡፡ ማሰላሰያ፣ ማገናዘቢያ፣ ራስህንም ዓለሙንም ማንበቢያ ጊዜ ከሌለህ ራስህን ዘንግተህ ያንተ ባልሆነው የሌሎች ዓለም ስደተኛ ነው የምትሆነው፡፡ መንጋው ያንጋጋሃል! ወዳጄ ሆይ.. ወዳጅነት መልካም ነው፤ ዝምድና አይከፋም፣ አብሮአደግነት ደግ ነገር ነው፤ ባልንጀርነት ደስ ይላል፡፡ ነገር ግን የማሰቢያህን ጊዜ የሚሻማ ማንኛውም የማህበራዊ ግንኙነት ሁሉ ዘለቄታዊ ጥቅም አይሰጥህም፡፡ ሰዎች በዘልማድ ባሰመሩት የአኗኗር መስመር ብቻ መሄድ የሚያስገኘው አንዳች ነገር የለም፡፡ የብዙዎቻችን ሕይወት አሰልቺ እየሆነ የመጣው በድግግሞሽ ህይወት ውስጥ ስለምንመላለስ ነው፡፡ ኑሯችን አዙሪት የሆነው በሰጡን ርዕዮት ዓለም፣ ባቀበሉን የአኗኗር ዘይቤ ስለምንጓዝ ነው፡፡ የራሳችን መንገድ የሌለን የማሰቢያ ጊዜ ስላጣን ነው፡፡ የተወጠርንበትና የተጠመድንበት ነገር ሁሉ የሚያለማን ሳይሆን የሚያጠፋን ነው፡፡ በራሳችን መንገድ ካላሰብን የትም አንደርስም፡፡ እንዲሁ የኋሊት እንምዘገዘጋለን፡፡ ህዝብነት አያተርፍም፤ መንጋነት በራስህ እንዳትተማመን ያደርግሃል፡፡ ለህዝብ መቆም እንጂ ከህዝብ ጋር መሄድ የተለየ ውጤት አያስገኝም፡፡ ለህዝብህ ጠብ የሚል መፍትሄ አምጠህ የምትወልደው ከመንጋው ተነጥለህ ማሰብ ስትችል ብቻ ነው፡፡ መነጠልህ እስመጨረሻው የሚለይህ ሳይሆን ህዝብህን መልሶ እንዲጠቅም የሚያደርግ ነው፡፡ ወዳጄ ሆይ.... ምርጫዎችህን ለመምረጥ፣ የሕይወት መንገድህን ለመቀየስ፣ መነሻህን አሳምረህ ፍጻሜህን ለማስዋብ አንተ አንተን ሆነህ መገኘት አለብህ፡፡ ለራስህ የማታውቅ ከሆነ ሌሎች ባወቁትና በቀረፁት መንገድ ትከተላለህ እንጂ ራስህን አትመራም፡፡ ስታስብ፣ ስትመረምር፣ ስታሰላስል፣ ስታስተውል፣ አዲስ ሃሳብ ስትፈጥር ግን ችግሮችህን ትቀርፋለህ፣ መሰናክሎችህን ትሻገራለህ፣ ስልጣኔን ታመጣለህ፡፡ ራስህን ከሌሎች ባርነት ነፃ ታወጣለህ፡፡ አልያ ግን በመንጋው ተጠልፈህ በራስህ መንገድ ትመላለስ ዘንድ እንዳትችል አቅም ታጣለህ፡፡ ተከታይነት በራስህ ፀንተህ ለመቆም ሃይል እንዳይኖርህ ያደርግሃል፡፡ ተጎታች እንጂ መሪ አትሆንም፤ ጠባቂ እንጂ ሰጪ ትሆን ዘንድ አትችልም፡፡ የሰው ዓለም መፃተኛ እንጂ የራስህ ዓለም ሰሪ ለመሆን አይቻልህም፡፡ በተኮረጀ ሕይወት ዘመንንህን ትጨርሳለህ፡፡ እስኪ ሃሳብ ስጡበት👆              
Show all...
👍 4 1🥰 1
የቀጠለ ወዳጄ ሆይ.... ንጉስ ሰለሞን ‹‹ልጄ ሆይ...... ከሕዝብ ጋር አትሂድ!›› የሚልህ ከህዝብህ ተለይተህ ጥፋ ለማለት ሳይሆን ለሕዝብህ የሚሆን መፍትሄ ታበጅ ዘንድ ከመንጋው ተለይተህ አስብ እያለህ ነው፡፡ ከህዝብ ጋር ሙሉ ጊዜህን የምታጠፋ ከሆነ የምታስብበት ጊዜ አይኖርህም፡፡ ህዝብ በተፈጥሮው በወል ነው የሚያስበው፡፡ አይመረምርም፣ አይፈትንም፣ የተቀበለውን መስጠት እንጂ አዲስ የሕይወት መንገድ አይቀርፅም፡፡ ህዝብን የምትከተል ከሆነ ለራስህም፣ ለሐገርህም አትሆንም፡፡ ማሰላሰያ፣ ማገናዘቢያ፣ ራስህንም ዓለሙንም ማንበቢያ ጊዜ ከሌለህ ራስህን ዘንግተህ ያንተ ባልሆነው የሌሎች ዓለም ስደተኛ ነው የምትሆነው፡፡ መንጋው ያንጋጋሃል! ወዳጄ ሆይ.. ወዳጅነት መልካም ነው፤ ዝምድና አይከፋም፣ አብሮአደግነት ደግ ነገር ነው፤ ባልንጀርነት ደስ ይላል፡፡ ነገር ግን የማሰቢያህን ጊዜ የሚሻማ ማንኛውም የማህበራዊ ግንኙነት ሁሉ ዘለቄታዊ ጥቅም አይሰጥህም፡፡ ሰዎች በዘልማድ ባሰመሩት የአኗኗር መስመር ብቻ መሄድ የሚያስገኘው አንዳች ነገር የለም፡፡ የብዙዎቻችን ሕይወት አሰልቺ እየሆነ የመጣው በድግግሞሽ ህይወት ውስጥ ስለምንመላለስ ነው፡፡ ኑሯችን አዙሪት የሆነው በሰጡን ርዕዮት ዓለም፣ ባቀበሉን የአኗኗር ዘይቤ ስለምንጓዝ ነው፡፡ የራሳችን መንገድ የሌለን የማሰቢያ ጊዜ ስላጣን ነው፡፡ የተወጠርንበትና የተጠመድንበት ነገር ሁሉ የሚያለማን ሳይሆን የሚያጠፋን ነው፡፡ በራሳችን መንገድ ካላሰብን የትም አንደርስም፡፡ እንዲሁ የኋሊት እንምዘገዘጋለን፡፡ ህዝብነት አያተርፍም፤ መንጋነት በራስህ እንዳትተማመን ያደርግሃል፡፡ ለህዝብ መቆም እንጂ ከህዝብ ጋር መሄድ የተለየ ውጤት አያስገኝም፡፡ ለህዝብህ ጠብ የሚል መፍትሄ አምጠህ የምትወልደው ከመንጋው ተነጥለህ ማሰብ ስትችል ብቻ ነው፡፡ መነጠልህ እስመጨረሻው የሚለይህ ሳይሆን ህዝብህን መልሶ እንዲጠቅም የሚያደርግ ነው፡፡ ወዳጄ ሆይ.... ምርጫዎችህን ለመምረጥ፣ የሕይወት መንገድህን ለመቀየስ፣ መነሻህን አሳምረህ ፍጻሜህን ለማስዋብ አንተ አንተን ሆነህ መገኘት አለብህ፡፡ ለራስህ የማታውቅ ከሆነ ሌሎች ባወቁትና በቀረፁት መንገድ ትከተላለህ እንጂ ራስህን አትመራም፡፡ ስታስብ፣ ስትመረምር፣ ስታሰላስል፣ ስታስተውል፣ አዲስ ሃሳብ ስትፈጥር ግን ችግሮችህን ትቀርፋለህ፣ መሰናክሎችህን ትሻገራለህ፣ ስልጣኔን ታመጣለህ፡፡ ራስህን ከሌሎች ባርነት ነፃ ታወጣለህ፡፡ አልያ ግን በመንጋው ተጠልፈህ በራስህ መንገድ ትመላለስ ዘንድ እንዳትችል አቅም ታጣለህ፡፡ ተከታይነት በራስህ ፀንተህ ለመቆም ሃይል እንዳይኖርህ ያደርግሃል፡፡ ተጎታች እንጂ መሪ አትሆንም፤ ጠባቂ እንጂ ሰጪ ትሆን ዘንድ አትችልም፡፡ የሰው ዓለም መፃተኛ እንጂ የራስህ ዓለም ሰሪ ለመሆን አይቻልህም፡፡ በተኮረጀ ሕይወት ዘመንንህን ትጨርሳለህ፡፡ እስኪ ሃሳብ ስጡበት👆              
Show all...
የትኩረት ለውጥ! ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት . . . 1.  ያልሆናችሁት ላይ ሳይሆን የሆናችሁት ላይ አተኩሩ፡፡ ያልሆናችሁት ላይ ስታተኩሩ የሆናችሁትን እውነተኛ ማንነት መኖር ያስቸግራችኋል፡፡ የዚህ ሁኔታ ውጤት እንዳገኛችሁት ሰው ሁኔታ ያልሆናችሁትን ማንነት እየለዋወጡ መኖር ነው፡፡ 2.  የሌላችሁ ላይ ሳይሆን ያላችሁ ላይ አተኩሩ፡፡ የሌላችሁ ነገር ላይ ስታተኩሩ ያላችሁን ነገር በትክክለኛው መንገድ መጠቀም ያስቸግራችኋል፡፡ የዚህ ሁኔታ ውጤት ከሌላችሁ ነገር በመነሳት በዝቅተኝነት ስሜት የመመታት ሁኔታ ነው፡፡ 3.  የማታውቁት ላይ ሳይሆን የምታውቁት ላይ አተኩሩ፡፡ የማታውቁት ላይ ስታተኩሩ የምታውቁትን እውቀት ተግባራዊ ማድረግ ያስቸግራችኋል፡፡ የዚህ ሁኔታ ውጤት እውቀታችሁን ተጠቅማችሁ ከማደግ ይልቅ ስለማታውቁት ነገር በማሰብ ጊዜን መፍጀት ነው፡፡ ወሳኙና ጨዋታውን የሚለውጠው ነገር ትኩረታችሁ ነው፡፡ የሆናችሁት፣ ያላችሁና የምታውቁት ነገር ላይ ስታተኩሩና ቀና ብላችሁ በድፍረት ስትኖሩ፣ ያልሆናችሁት፣ የሌላችሁና የማታውቁት ነገር ላይ የመስራትና የማደግም እድላችሁ የሰፋ ነው፡፡ Dr እዮብ ማሞ
Show all...
👍 7
የቃላት ሃይል  ከሁሉም በላይ አርዐያ የምትሆን ሰው ከሆንክ፡ የሚደነቅ ሰው ከሆንክ፡ የምትለዉ ነገር ሊታመን ይችላል፡፡ የምትመልሰው ማንኛዉም ነገር እንደ እዉነት ሊወሰድ ይችላል ፡፡  አንድ ወዳጄ አባቱን ይወዳል ፡ አባቱን ደስተኛ ለማድረግ ማንኛዉንም ነገር ያደርጋል: ነገር ግን አባቱ በቀላሉ ነገር የማይደነቅ ሰዉ ነበር፤ ከአመት አመት ወዳጄ አባቱን ለማስደሰት ይሞክራል፤ አባቱ ግን ግድ አይሰጠዉም፡፡ የመጀመሪያ አመት የኮሌጅ ትምህርቱን ወዳጄ ሙሉ A አመጣ እርሱም በራሱ እንዲህ ብሎ አሰበ፤ በመጨረሻም አባቴን የሚያኮራዉ ይህ ነዉ፤ ስልኩን አንስቶ ደወለ ፤ አባቴ ሙሉ A አመጣሁ ኮራህብኝ? እባክህ እንደኮራህብኝ ንገረኝ ፤ ስማ ልጄ አሁን አይመቸኝም በኋላ እደዉላለሁ ፤ አይመቸኝም በሚለዉ ቃል ብቻ የልጁን ቅስም ሰበረዉ፤ እና ልጁም መጠጣት ጀመረ ፤ እጽ መጠቀም ጀመረ፤ ከማይሆኑ ሰዎች ጋር መዋል ጀመረ ፤  ወዳጄ ለምንድን ነዉ ህይወትህን የምታበላሸዉ? በዓለም ላይ የምጨነቅለት አንድ ሰዉ ስለኔ ግድ የማይሰጠዉ ከሆነ እና እኔ ለምን እጨነቃለሁ ፤ እና እንድ ምሽት ስልክ ተደወለልኝ ፤ ወዳጄ ድንገተኛ ክፍል ነዉ ፤ እጽ ከመጠን በላይ ወስዶ ፤በችኮላ ሆስፒታል ሄድኩ ፤አልጋዉ ላይ ተኝቶ አየሁት ፤ማሽኑ ቢፕ ቢፕ ቢኢኢኢፕ እያለ ሲጮህ አያለሁ፤ ዶክተሮች ህይወቱን ለማትረፍ ሲጥሩ አየሁ ፤ሞክሩ፤ ሞክሩ ፤ ሞክሩ፤ ሞክር የሚለዉ አንድ ቃል ብቻ ህይወቱን ሊያድን ይችላል፡፡ ቃላት ሃይል አላቸዉ፤ ቃላት ሃይልህ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ህይወትን መቀየር ፤ ሃገርን ማነሳሳት ይቻላል፤ እና ይህችን ዓለም ዉብ ቦታ ማድረግ ይቻላል፡፡  ሁልካችንም የምንፈልገዉ ይህን አይደለምን? አፍህ መርዝ ሊተፋ ይችላል፤ ወይም የተሰበረ ነፍስ ሊጠግን ይችላል፡፡ ስለዚህ ሁላችንም ግባችን ይህ ይሁን፡፡
Show all...
👍 2
6ቱ የብስለት ህጎች 1. ሁሉንም ነገር ለሰዎች መንገር አቁሙ። ብዙ ሰዎች ግድ የላቸውም፣ እና አንዳንዶች በድብቅ እንድትወድቅ ይፈልጋሉ። 2. ጓደኞችህን በጥበብ ምረጥ የተሻለ ለመሆን ፈጣኑ መንገድ እራስዎን በተሻሉ ሰዎች መክበብ ነው። 3. ምንም ነገር አትጠብቅ፣ ሁሉንም ነገር አድንቀው ውስጣዊ ሰላምን ለማግኘት በህይወትዎ ውስጥ ላሉት ትንንሽ ነገሮች አመስጋኝ ይሁኑ። 4. የተቻላችሁን አድርጉ እና ሂደቱን እመኑ ጠንክረህ በሰራህ ቁጥር ዕድለኛ ታገኛለህ። 5. እራስዎን እንጂ ሌሎችን አይቆጣጠሩ ሌሎችን መቆጣጠር ጥንካሬ ነው። ራስን መቆጣጠር እውነተኛ ኃይል ነው። 6. ትንሽ ምላሽ ለመስጠት ተማር ምላሽህን ስትቆጣጠር ማንም ሊጠቀምብህ አይችልም።
Show all...
9👍 1
የትኩረት ለውጥ! ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት . . . 1.  ያልሆናችሁት ላይ ሳይሆን የሆናችሁት ላይ አተኩሩ፡፡ ያልሆናችሁት ላይ ስታተኩሩ የሆናችሁትን እውነተኛ ማንነት መኖር ያስቸግራችኋል፡፡ የዚህ ሁኔታ ውጤት እንዳገኛችሁት ሰው ሁኔታ ያልሆናችሁትን ማንነት እየለዋወጡ መኖር ነው፡፡ 2.  የሌላችሁ ላይ ሳይሆን ያላችሁ ላይ አተኩሩ፡፡ የሌላችሁ ነገር ላይ ስታተኩሩ ያላችሁን ነገር በትክክለኛው መንገድ መጠቀም ያስቸግራችኋል፡፡ የዚህ ሁኔታ ውጤት ከሌላችሁ ነገር በመነሳት በዝቅተኝነት ስሜት የመመታት ሁኔታ ነው፡፡ 3.  የማታውቁት ላይ ሳይሆን የምታውቁት ላይ አተኩሩ፡፡ የማታውቁት ላይ ስታተኩሩ የምታውቁትን እውቀት ተግባራዊ ማድረግ ያስቸግራችኋል፡፡ የዚህ ሁኔታ ውጤት እውቀታችሁን ተጠቅማችሁ ከማደግ ይልቅ ስለማታውቁት ነገር በማሰብ ጊዜን መፍጀት ነው፡፡ ወሳኙና ጨዋታውን የሚለውጠው ነገር ትኩረታችሁ ነው፡፡ የሆናችሁት፣ ያላችሁና የምታውቁት ነገር ላይ ስታተኩሩና ቀና ብላችሁ በድፍረት ስትኖሩ፣ ያልሆናችሁት፣ የሌላችሁና የማታውቁት ነገር ላይ የመስራትና የማደግም እድላችሁ የሰፋ ነው፡፡
Show all...
💯 8 5👍 2
#4ቱ_የሕይወት_ማርሾች! ህይወትህን በአንድ ቀን ሊቀይሩ የሚችሉ አራት ስሜቶችን ልንገርህ። ስሜቶች በእጅጉ ሃይል አላቸው፤ አንዳንዴ ህይወትህን ለመቀየር ዘላለም አያስፈልግህም፣ እንዲሁ በአንዲት ቅጽበት መቀየር ትችላለህ። 👉 የመጀመሪያው #መንገሽገሽ ነው። በቃኝ የምትልበት ቀን የለውጥህ መጀመሪያ ይሆናል። ያንገሸገሸህ ነገር ትንሽም ይሁን ትልቅ፣ ስንፍና በቃኝ፣ ተራ መሆን በቃኝ፣ ተሸናፊ መሆን በቃኝ ያልክ እለት የህይወትህ አዲስ ምዕራፍ ይጀምራል። ሚስት የጨው ዋጋ ላይ ሃምሳ ሳንቲ ጨምረ ብላ ስታማር ስትመለከት፣ በቃኝ ከዛሬ ጀምሮ እንደዚህ አንኖርም ብለህ ስትወስን ያ ቀን የለውጥህ መጀመሪያ ይሆናል።  👉ሁለተኛው #ውሳኔ ነው። መወሰን ቀላል አይደለም። በውስጣችን ያለ ታላቅ ጦርነት አለ። ቀጣይ ምን ላድርግ? የሚለው ሃሳብ ወጥሮ ይይዝሃል። በእኩለ ለሊት ከእንቅልፍህ ላብ እንዳጠመቀህም ትነሳለህ፣ ሃሳብ እንቅልፍ ይነሳሃል። እናም ለለውጥ የግዴታ መወሰን ይኖርብሃል። አንዳንዴ ከማድረግ በላይ መወሰን ያቅተናል። ስንወላውልም ብዙ እድሎች ያመልጡናል። #ሶስተኛው #ፍላጎት ነው ፍላጎት ከውስጥ ይመነጫል፤ አንዳንዴ ውስጥህ ምን እንደሚፈልግ ላታውቅ ትችላለህና በተቻለህ አቅም አዳዲስ ነገሮችን ሞክር። ምናልባት ፍላጎትህ ደራሲነት ሊሆን ይችላል፣ ምናልባት ሙዚቀኛም ትሆናለህ... ብቻ ሞክር። 👉የመጨረሻው "!#ፍቃደኝነት ነው። ይህንን ከማድረግ የሚያስቀረኝ ሞት ብቻ ነው ብለህ ስትወስንና የለውጥ ፍቃደኝነት ሲኖርህ አዲሱ መንገድህ ቀላል ይሆናል። ፍቃደኝነት በውስጡ ያለ ሰው እንዲህ ይላል -  "ይህንን ተራራ እወጣዋለሁ፣ ሰዎች ተራራው ግዙፍ ነው፣ ብዙ እንቅፋቶች አሉበት፣ ማንም ከዚህ በፊት አድርጎት አያውቅም ብለውኛል፤ ሆኖም ይህ የኔ ተራራ ነው ማንም አያስቀረኝም፣ እወጣዋለሁ! ከተራራው ጫፍ ሆኜ ታዩኛላችሁ ወይም ተራራውን እየወጣሁ እሞታለሁ። ነገር ግን ተስፋ ቆርጬ አልመለስም!!!" #ድብቁ_አእምሮህ_መፅሐፍ
Show all...
6