2 324
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 324
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተመዘገባችሁትን ዝርዝር ከላይ አድርጌላችኋለሁና በፍጥነት አይታችሁ እስከ 11 ሰዓት ብቻ የሚስተካከል ካለ በስልክ እንድታገኙኝ፡፡ ካስተላለፍኩኝ በኋላ ማስተካከል አይቻልም፡፡ ላልሰሙ ተማሪዎችም ይህን መልዕክት አስተላልፉ፡፡ ዛሬ 11 ሰዓት አስገባ ተብያለሁ፡፡
