cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Missionary University

+251960840001 Online Learning www.missionaryuniversity.org Website www.missionaryuniversity.com Chat @musupport Register https://bit.ly/3y46rtB Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba

Show more
Advertising posts
12 158
Subscribers
+1824 hours
+1497 days
+67630 days
Posts Archive
. ትዝ ይለኛል feat. አዲሱ ወርቁ ✨EASTER SONG✨ 🕐-4:18Min-||-💾-3.9MB ✨HAPPY EASTER✨ ✨-መልካም ፋሲካ-✨ ▷THE GOSPEL IS CHRIST◁ Share 📲 Share 📲 Share ▷ @Zema_Sink ◁ ▷ @zema_Sink ◁ △Join US △
Show all...
🚨 #በህልውናው #መዋል!🙇‍♂ ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትምህርት 🚨በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ‼️ 👉 ስንቶቻችሁ ናችሁ #በህልውናው ውስጥ ውሎ #ማደር የናፈቃችሁ?🙇‍♂ -------------------------------------------------- 🚨ሌሊት በተኛሁበት ድንገት የማላውቀው #ረሀብ ወደ ውስጤ መጣ ዝም ብዬ #ሳለቅስ ነበር!!😭😭😭 🚨መፀለይ አልቻልኩም ዝምብዬ ማልቀስ ነበር ማለቅሰው🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂ ..... ............ ......... ....... ........... ✔️አልቻልኩም #ታክሲ 🚎 ውስጥ፣መንገድ ላይ ዝምብዬ #ሳለቅስ ነበር 🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂ በ youtube ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ ትምህርቶችን በየእለቱ ያግኙ 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ........................………………………… #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ ............▪️•°○.......................... ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot @christ_progeny_tube @christ_progeny_tube
Show all...
. "የህማም ፍሬ" ክፍል ሁለት °°°°°°°°°°° 🗣ተራኪ ሜርሲ ለትንሳኤ የተተረከች ወግ ናት ስሟት ✨HAPPY EASTER✨ ✨መልካም ፋሲካ✨ ✨ @christ_progeny_tube
Show all...
05:21
Video unavailableShow in Telegram
ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 1ዩሀ 2:1 ለሌሎች ያጋሩ! 🎬 ይቀላቀሉን 🎬
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💝💝💝💝 @thewordofGod92 👆👆Join👆👆👆
Show all...
. ለእኔ ነው ለምለም ማታ ✨EASTER SONG✨ 🕐-7:29Min-||-💾-7.2MB ▷THE GOSPEL IS CHRIST◁ Share 📲 Share 📲 Share ▷ @Zema_Sink ◁ ▷ @zema_Sink ◁ △Join US △
Show all...
በትንሣኤው ምን አገኘን!!! ✍ ጌታ ኢየሱስ የተነሳው ሞትን ድጋሚ ላይሞትና ደግሞም ሞት የማይዘውን ሕይወት ይዞ ነው! የጌታ የኢየሱስ ትንሳኤ ሁሉን ነገር ማለትም አካሄድን፣ የሕይወትን ዘይቤ እና የሰዎችን አስተምህሮ አስቀይሯል። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሳቱ እኛ ምን አገኘን? 1. ዳግመኛ ውልደት ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። ዳግመኛ መወለድ የትንሳኤው ውጤት እና ከትንሳኤውም ጋር የተገናኘ ነው። ትንሳኤ ለአሮጌው ሕይወት ሞተን በክርስቶስ ለአዲሱ ሕይወት ጅማሮ ነው። አዲሱ ሰው እንዲነሳ አሮጌው ሰው መሞቱ መሠረት ነው። 2. ሕያው ተስፋ በ 1ኛ ጴጥሮስ 1:3 ላይ "ሕያው ተስፋ" ያለው ምኑን ነው? በሰማይ ለማይጠፋ፣ ለማይበላሽ፣ ለማይለወጥ ርስት የተወለድንበትን ነው። የእኛ የመዳን ተስፋ የማይጠፋ፣ የማይበላሽ፣ የማይለወጥ ርስት ሆኖ በእግዚአብሔር መንፈስ ተጠብቆ ወደፊት ለእኛ ይገለጣል። የምንጨርሰው እዚህ ምድር ላይ አይደለም እዚህ ምድር የምንቆየው ያለንን ለተልዕኮ እስክንጨርስ ብቻ ነው። 3. ጽድቅ “ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።” — ሮሜ 4፥24-25 4. አለመጥፋት 1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵³ ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና። ⁵⁴ ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ፦ ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል። 5. ተስፋን 1ኛ ተሰሎንቄ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን። ¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። We Christian have living hope because of the resurrection of Jesus Christ from the dead. 💎 የኢየሱስ ትንሳኤ የክርስትናችን መሰረት ነው! በመጨረሻም እኛ በትንሳኤው የምናምን የትንሳኤው ልጆች ስንሆን ከሰዎች ሁሉ ይልቅ የተባረክን እና ደስተኞች ነን! እንዲሁም የትንሳኤውን ምስጢር መረዳታችን ከሌሎች ሰዎች ይለየናል። ይህን የሚያደርግው ሕያው ተስፋው ነው። መልካም ቀን ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
Tesfaye Gabisso (Pastor) Click Here & Join us
Show all...
🚨ድንቅ የጊዜው መልዕክት ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይስሙት👇 https://youtu.be/6nhHjtKq0bU https://youtu.be/6nhHjtKq0bU https://youtu.be/6nhHjtKq0bU
Show all...
. ፍርድ አልተዛባም . ህሊና ዳዊት 🕐-6:58Min-||-💾-6.3MB ▷THE GOSPEL IS CHRIST◁ Share 📲 Share 📲 Share ▷ @biblequote123 ◁ ▷ @biblequote123 ◁ △Join US △
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነዉ ተደፍኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነዉ በከንቱ አይደለም ደስታዬ ስለሆነኝ ነዉ ይቅርታዬ 💨Bible quote graphics💨 @biblequote123 @biblequote123 ✨join as✨
Show all...
📖የእለቱ ቃል 📖 (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8) ---------- 3፤ ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው። 4፤ መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች። 5፤ ሙሴም እንደነዚህ ያሉት እንዲወገሩ በሕግ አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ? አሉት። 6፤ የሚከሱበትንም እንዲያገኙ ሊፈትኑት ይህን አሉ። ኢየሱስ ግን ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ፤ 7፤ መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ። ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው። 8፤ ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። 9፤ እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች። 10፤ ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ። አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት። 11፤ እርስዋም። ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም። እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት። https://t.me/christ_progeny_tube
Show all...
Repost from Bible Quote 📢
አስቀድማችሁ ፅድቁን ና መንግሥቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችኋል ሚለዉAnonymous voting
  • ሮሜ 12:5
  • ሐዋ 5:17
  • ማቴ 6:33
  • ሉቃ 8:24
0 votes
❗️ኢየሱስ አማላጃችን❗️ ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤ ²⁷ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና። ➥➥ ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ … ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ➛ በዚህ በሮሜ ምዕ 8 ቁ 26-27 እና 33-34 ስለተጠቀሱት ሁለት የምልጃ ገፅታዎች በአግባቡ መረዳት ያስፈልጋል። ➫ስለ መንፈስ ቅዱስ ምልጃና ስለ ክርስቶስ ምልጃ። 1.መንፈስ ይማልዳል የሚለው ሀሳብ ስለበደላችን ዋጋ ከፍሏል ማለት አይደለም መንፈስ ስለ ቅዱሳን ይማልዳል የሚለው ቃል ትርጓሜውም ቢሆን የተጠቀሰበት ቦታ አገባቡ ስለ ፀሎት ነው። እኛ ስንፀልይ ወይንም ከእርሱ ከአባታችን ጋር ስንነጋገር እራሱ መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ ለራሱ መናገር ያለብንን እንድንናገር ያግዘናል ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ እንድንመሰክር ይረዳናል። አባ አባት ማለት እንድንችል አንደበቶቻችንን ይከፍታል። ከዚህም ሲያልፍ ስለ ወንድሞቻችንን ስለ እህቶቻችን እንድንፀልይ በእኛ ውስጥ ሆኖ ያነጋግረናል ማለት ነው። 2.ስለ ክርስቶስ ምልጃ ➛ክርስቶስ ይማልዳል ማለት ያስታርቃል ማለት ነው። ሐጢያትን ያስተሰርያል ማለት ነው። አሁንም ቢሆን በክርስቶስ በኩል ወደ እግዚአብሔር ለሚመጡ ሰዎች ክርስቶስ መሀከለኛ ነው። ክርስቶስ የአለምን ሁሉ ሀጢያት የተሸከመ የእግዚአብሔር በግ ነው። ሰዎች ሁሉ ስለበደሉት በደል ማስተሰሪያ ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ራሱ ያቀረበው ንፁህ ፣ቅዱስና ያለ ነውር የሆነ መስዋዕት ነው።በክርስቶስ በኩል ሆነን ወደ አብ የመግባት ድፍረት አለን። አሜን! ➞ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጢያሠታችንን በማስተሰረይ ከዘላለም ሞት የሚያድነን ፣ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን በእግዚአብሄርና በኛ መካከል መካከለኛ ሆኖ እኛን ከእግዚአብሔር ጋር ሊያስታርቅ ብቃት እና ውክልና አለው።ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእርቅ ውላችንና ሠነዳችን ነው። ➫ በክርስቶስ ደም ምክንያት ከ እግዚአብሄር ጋር ሠላም አለን። በሀጢያት ወድቀን ብንገኝ እንደወደቅን እንዳንቀር ከ አብ ዘንድ ለድካማችን ጠበቃ አለን!!ሀሌሉያ ጠበቃ አለን።ጠበቃ ማለት እኛን ከተከሰስንበት ክስ ለማዳን የእኛ በሆነ ነገር ሁሉ ላይ ስለኛ ተወክሎ የሚቆም ማለት ነው። ክርስቶስ ጠበቃችን ነው። የክርስቶስ ክህነት ፍፁም እና ለዘላለም ነው።አሜን እንደዚህ አይነት ሊቀ ካህን ይገባናል ➛ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ መስቀል ላይ የከፈለዉ የደሙ ዋጋ ለዘላለም ቤዛ ሁኖ፣ ለዘላለም አስታራቂ ሁኖ ለዘላለም አማላጅ ሁኖ የሠው ልጆችን ሁሉ በራሱ በኩል ከእግዚአብሄር ጋር ማስታረቅ ይችላል። ➥የእግዚአብሔር እውነት አንድ ነው እርሱም ወደ ዘላለም ሒወት ለመግባት የሚወድ ቢኖር በክርስቶስ ኢየሱስ /በደሙ/ በኩል እንዲመጣ ነው!! “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” ዕብራውያን 7፥25 “አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”— 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 (አዲሱ መ.ት) “ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 (አዲሱ መ.ት) “እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥” — ዕብራውያን 10፥12 የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም! ይህ ብቻ አይደለም። ነገር ግን አሁን ዕርቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ ሐሤት እናደርጋለን። ሮሜ 5 ፥10-11(አዲሱ መ.ት) “በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደሙ ሰላምን በማድረግ በምድርም ሆነ በሰማይ ያለውን ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል ከራሱ ጋር አስታረቀ።” — ቆላስይስ 1፥20 (አዲሱ መ.ት) Join us @mezmuroch1
Show all...
. "የህማም ፍሬ" ክፍል አንድ °°°°°°°°°°° 🗣ተራኪ ሜርሲ ለትንሳኤ የተተረከች ወግ ናት ስሟት ✨HAPPY EASTER✨ ✨መልካም ፋሲካ✨ @christ_progeny_tube
Show all...
በሜርሲ እና ብዕሯ ተዘጋጅቶ በ CHRIST FAMILY TUBE የሚቀርብ . #ካልተፈቱ_እስራቶች ክፍል 5 (✍ሜርሲ) . . "ለምንድነው የማታወሪው ግን?" ኤደን ለምትጠይቃት ነገር ምላሽን ስላላገኘች ግራ በመጋባት ጠየቀቻት።ሮዳስ ኩርምት ብላ ከተቀመጠችበት በመነሳት አልጋው ላይ ተቀመጠችና ፊቷን ወደ በሩ አዞረች። "ጠየቅሽኝ መለስኩልሽ ከዛስ?" "ልረዳሽ እፈልጋለሁ ሮዲ" "ምን ይሆን የምተረጂኝ?...ባይሆን አንቺን ልጠይቅሽ" "ደስ ይለኛል" አለች ወንበሩን ወደ እሷ እያስጠጋች። "ለምንድነው እዚህ የመጣሁት...ኑሮዬን እየኖርኩ ነበር እኮ።" "መኖር እንድትጀምሪ ስለምንፈልግ ነው እዚህ ያመጣንሽ::" በአግራሞት እንቅልፍ አጥተው በቀሉ ዓይኖችዋ ተመለከተቻት። "መኖር?" "አዎ ሮዲዬ መኖር....እንደሰዎች" ፊቷን ወደ በሩ መለሰች። "እየኖርኩ እንደነበር ነው የማውቀው።እኔ የእራሴን ዓለም እወደዋለሁ...እዛ መነካከስ የለም...ይሉኝታ...የውሸት ፍቅር የለም...ማስመሰልንም ጨምሮ አሁን አንቺ እንደምታደርጊው። "አንቺ እንደምታደርጊው?" "የውሸት ፈገግታሽን ትለግሺኛለሽ...የስራሽ ባህሪ ስለሆነ ብቻ በትህትና ታወሪኛለሽ...አንድ ህመምተኛን አዳንኩ ለማለት ትመላለሺብኛለሽ...ፊደል ስለቆጠርሽ ብቻ....ሁሉ ነገራችሁ በማስመሰል የተካነ...." ኤደን በመደናገጥ የምትመልስላት ጠፍቷት ቀና ብላ እያየቻት ዝም አለች። "እና ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ብዙም አትድከሚ...እኔ የተሻለውን መርጫለሁ...የእናንተ ዓለም የተሻለ ከሆነ ግን ገልጠሽ አሳይኝ።" * * * * ኤደን ቢሮዋ ላይ ሆና እየተንጎራደደች የቀን ውሎዋን በዓዕምሮዋ ታመላልሳለች።ሶስቱም ብቻ ናቸው የሚመላለሱባት...ሶስት ማንነት ያላቸው...በሶስት ዓለም የሚኖሩ..ግን ውስጣቸው ላይ የተዳፈነ ሚስጥርን የተሸከሙ...ቀላል መስሏት የነበረው ነገር ሁሉ ብዙ እንቆቅልሽ ያለበት እጅግ ጥልቅ የተጠላለፈ እንደሆነ ተሰማት። "ምን አይነት ውጥንቅጧ የሞላባት ዓለም ላይ ነው የምንኖረው?" አለች ሳይታወቃት ድምጿን ከፍ አድርጋ። * * * * "አመሰግናለሁ ዶክተር" "አይገባም አረ...እንደውም እኛ ነን ልናመሰግንሽ የሚገባን በዚህ ዘመን ላይ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ይዞ መነሳት በራሱ ትልቅነትሽን ያሳያል።...ግን መርሳት የሌለብሽ ነገር እዚህ ያሉ የአዕምሮ ህሙማንን ጨምሮ ሠራተኞች ሁሉም የተለያየ ሃይማኖት የሚከተሉ ናቸው።አንቺ ፕሮቴስታንት ስለሆንሽ ቢቻ የእነርሱን ሃይማኖት በሚነካ መልኩ መልዕክቶችን እንድታስተላልፊ አይገባም።የምልሽ ገብቶሻል መሰለኝ ፀሎት?" "በሚገባ ዶክተር...የእኔ ዓላማ እነርሱን ካሉበት ነገር ማላቀቅ ብቻ ነው።ከሌሎች የሚለየው በጊታሬ ስለማወጋቸው ብቻ ነው።" "መልካም..." ቢሮውን ለቃ ከወጣች በኋላ አማኑኤል ሆስፒታልን እየተዘዋወረች መጎብኘት ጀመረች።ተመሳሳይ ዩኒፎርም የለበሱ..ብቻቸውን የሚያወሩ...ብቻቸውን የሚጮሁ..የሚዘፍኑ...አንድ ጥግ ላይ ኩርምት ብለው የተቀመጡ...በተሰጣቸው ምግብ ላይ ፈዘው በሃሳብ ሌላ ቦታ ያሉ...ለያዥ ለገናዥ ያስቸገሩ...ሌላ ዓለም...ሁሉም ነገር ለእርሷ አዲስ ነው።የአባቷን ማዕከል ከምርቃት ቀን ውጭ ዘወር ብላም አይታው አታውቅም ነበር።ይሄ ራዕይ ውስጧ ላይ ሲከብድ ከአማኑኤል ልጀምር ማለቷ ልክ እንደነበር አሰበች። "አብረሽን አትቀመጪም? ቤቷ ጠፍቶባት እኮ ነው?" ሁሉም በአንድነት አሽካኩ።ትኩረቷን ወደ እነርሱ አደረገች። "አሁን መጀመር አለብኝ" አለች በውስጧ።በነፋሻማው ሜዳ ሳሩ ላይ ተኮልክለው ሰብሰብ ብለው ወደተቀመጡት አመራች።አጠገባች ስትደርስ ፈገግ አለችና ክብ ሰርተው በተቀመጡበት መሃከላቸው ላይ ሄዳ ተቀመጠች።ከጀርባዋ ያለውን ቦርሳዋን በማውረድ ጊታሩን ስታወጣው ይበልጥ ትኩረታቸው ወደ እርሷ ሆነ:: "ከእናንተ መሃከል ጊታር መጫወት የሚችል አለ?" ፈራ ተባ እያለች አንዷ አነሳች። "መልካም...እኔ ከተጫወትኩላችሁ በኋላ አንቺም ትጫወችልናለሽ....በደስታ ፊቷ ፈካ።" ጊታሩን መጫወት ስትጀምር ሁሉም ዝም ብለው ይከታተሏት ነበር...መጫወቷን አቆመችና ቀና በማለት "ከእናንተ መሃል ዛሬ በጣም የከፋው አለ?" ስታያቸው ከቆየች በኋላ አንዱ የልብሱን እጀታ በጥርሱ እንደነከሰ እጁን አወጣላት ፈገግ በማለት እርሱን እያየች ጊታሩን መጫወት ጀመረች "ከፍቶሃል ወይ ህይወት ደቁሶህ ቀኑ ጨልሞብህ መንጋት ባይሆንልህ ግድ የለም ፈገግ በል በሳቅህ አሸንፈው ይሄም ጨለማ አልፎ ንጋቱን እስክታየው"...እጀታውን ከአፉ አላቆ ፈገግ አለላት።ድምጿን ሰምተው ወደ እርሷ መሰብሰብ ጀመሩ "ከእናንተ መሃከል ውስጡን እያመመው ያለው አለ? "ግማሾቹ አነሱላት" ጊታሯን መጫወት ቀጠለች "የእናንተ ህመም ውስጣችሁን ያቆሰለ ማንም የማይረዳው እጅጉን ያየለ ከእርሱ አልተደበቀም ከፈጣሪያችሁ አልተሸሸገም አዋዩት ....ይገባዋል ህመማችሁ ....ይሰማዋል..." አከባቢው ላይ የነበሩ ነርሶችና ዶክተሮች ድመጿን ሰምተው ተቀላቀሏቸው።በየመሃሉ ቀና ብላ ፊታቸውን ታይ ነበር...ውስጣቸው ላይ እየዘራች ያለችው ዘር እየተዋሃደ እንደሆነ መመልከት ቻለች.... ................ይቀጥላል............... ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦ ⇨ @christ_progeny_tube@christ_progeny_tube@christ_progeny_tube ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Show all...
. አለብኝ ትዝታ ፓ/ር ዮሴፍ ካሳ ✨◆EASTER SONG◆✨ 🕐-7:04Min-||-💾-6.4MB ✨HAPPY EASTER✨ ✨-መልካም ፋሲካ-✨ ▷THE GOSPEL IS CHRIST◁ Share 📲 Share 📲 Share@Zema_Sink ◁ ▷ @zema_Sink ◁ △Join US △
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✝ 🌿 🌿✝ ➿➿➿➿➿➿ (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 22) ---------- 19፤ እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና። ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። 20፤ እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ። ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው። ➿➿➿➿➿➿ 🟤🟤🟤🟤🟤🟤 ✝✝ 🌿🥞 🍷🌿✝✝ 👉 @thewordofGod92 👈
Show all...
📖የእለቱ ቃል📖 " በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን።" (ወደ ዕብራውያን 6:11-12) 📖Day of worth📖 (Hebrews chapter 6) ---------- 11 And we desire that every one of you do shew the same diligence to the full assurance of hope unto the end: 12 That ye be not slothful, but followers of them who through faith and patience inherit the promises. https://t.me/christ_progeny_tube
Show all...
Repost from Bible Quote 📢
እግዚአብሔርን መፍራት የ ጥበብ መጀመሪያ ነው ሚለው ክፍልAnonymous voting
  • መክ 1:9
  • ምሳ 2:1
  • ምሳ 9:10
  • መክ 3:2
0 votes
03:24
Video unavailableShow in Telegram
.....እነዚህንና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
Show all...
🔸🎼 የጥንት ዝማሬዎች 🎼🔸
🔸🎼 ዝማሬዎች 🎼🔸
🔸🎼 ወቅታዊ መልዕክቶች 🎼🔸
🔸🎼 ሥነ ፅሁፎች 🎼🔸
🔸🎼 ይቀላቀሉን 🎼🔸
Photo unavailableShow in Telegram
niifarsina online በድንቅ በአምልኮ ፕሮግራም መጣ share//share//share @niifarsina @niifarsina @niifarsina ጌታ ይመለካል✨✨✨✨
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💝💝💝💝 @thewordofGod92 👆👆Join👆👆👆
Show all...
እጅግ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን ድጋሚ በመልቀቃችን 🙏 ክፍል 4 እነሆ ብለናል
Show all...