cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Missionary University

+251960840001 Online Learning www.missionaryuniversity.org Website www.missionaryuniversity.com Chat @musupport Register https://bit.ly/3y46rtB Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba

Show more
Advertising posts
12 408
Subscribers
-624 hours
-67 days
+38630 days
Posts Archive
በሜርሲ እና ብዕሯ ተዘጋጅቶ በ CHRIST FAMILY TUBE የሚቀርብ . #ካልተፈቱ_እስራቶች ክፍል 4 (✍ሜርሲ) . . "ለምንድነው እዚህ ያሰራችሁኝ?" "አልታሰርሽም ዮዲ...ይሄ የነፃነት ቤትሽ ነው።" "ይሄ ይመስላል...ግን እኔ የነበርኩበት ቦታ እስር ቤት ነበር...እ...አንቺም ከታሳሪዎቹ ውስጥ አንዷ ነሽ?" "እዚህ ማንም ታሳሪ የለም ዮዲ...አልራበሽም?" ርዕስ ለማስቀየር ስትል ጠየቀቻት። "እርቦኛል ለካ..." ብቻዋን ሳቀችና ከተቀመጠችበት ወንበር በመነሳት ቢሮው ላይ እየተንጎራደደች ክፍሉን በመደነቅ መመልከት ጀመረች። ኤደን ከወንበሯ ደገፍ ብላ እየንዳነዱን እንቅስቃሴዋን ትከታተላለች።ዮዲት ከአንድ ጥግ ወደተቀመጠው ቴሌቬዥን በማምራት ሪሞቱን አነሳችና ከፈተችው።ጣቢያዎችን እየቀያየረች ከቆየች በኋላ ሁሌም የምትከታተለው ጣቢያ ላይ ስትደርስ ፈገግ አለችና ወንበሩን ስባ ተቀመጠች።ወደ ኤደን እያየች "አሁን እርቦኛል የሚበላ ነገር ይኖርሻል?" አለቻት። * * * * "እንዴት አረጋጋሻት...እንደድትረጋጋ መርፌ ልወጋት ነበር እኮ።" "መርፌው ዘላቂ መፍትሄ ይሰጣል ብለሽ ነው?" "ለጊዜውም ቢሆን ብዬ ነበር ኤዱዬ።" "እናንተ የጤና ባለሙያዎች ስትባሉ እኮ...ሁሉ ነገር በመድሃኒት ብቻ መፍትሄ የሚያገኝ ይመስላችኋል..." ፈገግ እያለች ልትተርባት ሞከረች። "ጭንቅላት ውስጥ ለምትሞሉት ምክራችሁ...ኦቨር ዶዝ ሆኖባቸው ሌላ የምናብ ዓለም ውስጥ አስምጣችኋቸው ሌላ በሽታ ፡ከሚሆንባቸው ወረድ ብለው እንዲያስቡ ብለን እኮ ነው..." መልሷ ገርሟት ድመፅ አውጥታ እየሳቀች "የምር ግን ሊሊዬ ብዙ ሰው ሳይኮሎጂ ሲባል የማይሆንን መሬት ላይ የማይወርድን ነገር እያወራን የምንውል እብዶች አድርገው ይስሉናል።" "ልክ እኮ ናቸው...ሰው ያየውን አይደል የሚያምነው...አብዛኞቹ የሳይኮሎጂ መፅሃፍ በምናብ ዓለም ውስጥ እንድንኖር የሚገፋን ነው።መሬት ላይ የለም እኮ ኤዱዬ...ምግቡን በቀን ሶስቴ ለመብላት ላዳገተው ህዝብ ስለ ተመጣጠነ አመጋገብና ምግብን አብዝቶ አለመብላት ላይ ስላለው የዓዕምሮ እረፍት ይናገራል..." "ሌላስ ቀጥይ እንጂ" በሳቅ እየተፍለቀለቀች ቀጣዩን ትረባ ለመስማት ከወንበሯ ቀና አለች። "የምሳ ሰዓት ደርሷል እኮ...ቀጣዩን እየበላን እነግርሻለሁ።" ብላት ቦርሳዋን ይዛ ተነሳች።ኤደንም ፈገግ እንዳለች ሰዓቷን አየች። * * * * ሲስተር ሊሊ ,ዶክተር ኤልያስ እና ሳይኮሎጂስቷ ኤደን በዓዕምሮ ህሙማን ማዕከል ላይ ልዩ ቦታ ያላቸው ቁልፍ ሰዎች ናቸው።ማዕከሉ እንደክሊንክ ቢሆንም...እንደ ህክምና ቦታዎች እንዲሆን አልፈለገም ነበር። "ይሄ ማዕከል ነው።ይሄን ህልሜን ለማሳካት ብዙ ድሎቶችን ችላ በማለት ነው።የዓዕመሮ ሃኪም ሆኜ ባለቤቴ ግን በጭንቀት ምክንያት ህይወቷ አለፈ።በእኛ ሃይማኖት እራስን ማጥፋት ሃጥያት ቢሆንም ውስጧ ላይ ታምቆ የቆየው ጭንቀት ሃይልን አግኝቶ እራሷን እንድታጠፋ አደረጋት።ያኔ ነው የተማርኩት ትምህርት ከእውቀት ውጭ ምንም ማድረግ እንዳልቻለ ያየሁት ያኔ ነበር ህመማቸው የተሰማኝ...ማዕከሉን ልከፍት ስነሳ እነዚህ ሁለት ሃያላን ከጎኔ ሆኑልኝ....እነርሱን ስታደግ ባለቤቴን ያዳንኳት ያህል ይሰማኛል።ህይወት ያለው ስራ እዚህ ማዕከል ላይ ይሰራል።ሀገር የወለደቻቸውን ልጆችዋን ፍሬዋን ስትበላ ማየት ፈልጋለሁ።" ይሄ ማዕከሉን ሲከፍተው የተናገረው ንግግር ነበር። * * * * ፀሎት ጊታሯን ስትጫወት ከቆየች በኋላ ጊታሩን ሳሎን ሶፋው ላይ በማስቀመጥ ወደ ክፍሏ አመራች ደረጃውን ወጥታ እንደጨረሰች ሃሳቧን ቀየረችና ወደ አባቷ ክፍል አመራች።በሩን ከፍታ በመግባት ክፍሉ ላይ ባለው አልጋ ላይ ሄዳ ቁጭ አለች።ፈራ ተባ እያለችም ቢሆን ቀና ብላ ፎቶዋን አየች።እንደ እርሷም ቆንጆ ነበረች። እንባ ባቀረሩ አይኖችዋ ትኩር ብላ አየቻት።አፏን ስታላቅቅ እንባዋ ከጉንጮችዋ መውረድ ጀመረ "እማዬ.....ምን ነበር ያስጨነቀሽ...ምን ያህል ቢያምሽ ይሆን እራስሽን ለማጥፋት አቅሙን ያስገኘልሽ?...ምን አይነት ምስጥር ብተይዢ.....እኔ እኮ አንድም ቀን ደብቄሽ አላውቅም...ቢያንስ ለእኔ ለልጅሽ ስተይ..." ሳጉ አፍኗት ድምጿ ተቋረጠ። ....እራሷን ለማረጋጋት ከሞከረች በኋላ ከአልጋዋ በመውረድ ወደ ፎቶዋ ቀረብ አለች።እንባዋን ከፊቷ በመጠራረግ ፈገግ ለማለት እየሞከረች... "አባዬ ከፀፀቱ እራሱን ለማዳን ሲል በስምሽ አንቺን ላሳጣው የጭንቀት ህመም መፍትሄ ለመስጠት በማሰብ ሌሎችን ለማዳን ማዕከል ከከፈተ ወራት ተቆጠሩ።የምር ግን እንዳለው በእነርሱ ውስጥ አንቺን ያድንሽ ይሆን?"... ...............ይቀጥላል............. ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦ ⇨ @christ_progeny_tube@christ_progeny_tube@christ_progeny_tube ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Show all...
በ ሜርሲ እና ብዕሯ ተዘጋጅቶ በ CHRIST FAMILY TUBE የሚቀርብ . #ካልተፈቱ_እስራቶች ክፍል 3 (ሜርሲ✍) . . . #አዲስአበባ 2009 ====================== ከልጅነት ጀምሮ በእርሷ ውስጥ ሰርፆ ያደገ ነው።ትወና። ያገኘችውን ሁሉ አተኩራ በማየት ያንን ሰው መድገም የየእለት ተግባሯ ነው።ያየችውን ትፅፋለች ከዛ ትተውናለች።ተማሪ እያለች በኪነጥበብ ክበባት በመሳተፍ የሚደርስባት ሰው አልነበረም። "ትምህርትሽን አርፈሽ ተማሪ!" ይላታል አባቷ "እየተማርኩ እኮ ነው...በትመህርት ውስጥ ማረፍ የለም እንጂ።"ፈገግ ብላለት ቦርሳዋን ይዛ ትወጣለች።ዓመታት ተቆጠሩ የፊልም አፍቃሪ ከሚባሉት ጎራ ተመደበች።በውጭ ፊልሞች ትሳብ ነበር። "ለምንድነው ኢትዮጵያዊ የሆንኩት?" በመስታወት ፊት ቆማ እራሷን ትጠይቃለች።በአከባቢዋ የሚታዩት ነገሮች ከውስጧ አልዛለቅ አሏት። ሃያ ሁለት ዓመት ሞላት።ወደ ሰው አልወጣችም ፊልም ውስጥም አልገባችም።ትምህርቷን አልቀጠለችበትም።በህመም የቤት እስረኛ ሆነች። ምኗን ታመመች ምላሽ የሌለው ጥያቄ ነበር።ከእንቅልፏ ተነስታ ላፕቶፗን በመክፈት ከማታ የቀረውን ፊልም ታያለች።ያንን ያየችውን በተግባር ወደህይወቷ ለማምጣት ትሞክራለች።እንዳየችው መሆን,መብላት,መዋል...እነርሱን ለመፍጠር ስትፍጨረጨር ቀኑ ይጨልማል።እንደገና ሌላ ቀን ሌላ በፊልም ውስጥ ያለ ማንነት ልትኖረው የምትሻው ሰው።...22ዓመቷን ካከበረች ከሁለት ዓመት በኋላ መገኛዋ በጠባቧ እስር ቤት ሆኗል።አሁን ከእዛ ለማምለጥ ምን ማድረግ እንዳለበት እያሰበች ከእፊቷ ላይ በእዛኛው አቅጣጫ ተቆልፎባት ከእበሩ ሆና እርዳታዋን የምትጠብቅ የመሰላት ሴት ላይ አፍጥጣለች።የመጨረሻ ያየችው ፊልም ትዝ አላት።"preason break....ማይክልን እደግመዋለሁ" አለች ለእራሷ። * * * * "ሆሲፒታል ላይ ሃኪም ሆኜ መስረሰት ከጀመርኩ ሶስት ዓመቴ የእነርሱ አይነት ታካሚ ግን አንድም ቀን አጋጥሞኝ አያውቅም።" "እስኪ ስለእነርሱ ጥቂት አጫውተኝ።" ታሪካቸውን ለመስማት እየጓጓች ጠየቀችው። "አይ ልጄ እርሱን እንኳ የሙያ ስነምግባሬ አይፈቅደውም።" "አባዬ ደግሞ" ፊቷን ጥላ ከአጠገቡ በመነሳት ሌላኛው ሶፋ ላይ ተቀመጠች።ከተቀመጠበት በመነሳት አጠገቡ ያለውን ጊታር ይዞ እግሯ ላይ በማስቀመጥ አጠገቧ ተቀመጠ። ነገ ላይ ዶክተር ስትሆኚ ከእነርሱ የባሱትን ታክሚያለሽ። "እኔ ዘማሪ ነው የምሆነው።" "አሁንም ነሽ እኮ...እስኪ አንዱን መዝሙርሽን.." ፈገግ ብላ ጊታሯን በእጇ ያዘችው ለአፍታ ስትጫወተው ቆይታ መዝሙሯን ጀመረች "ለምን ይሆን ትላንት የተረሳው ዛሬ ጌታ ሆኖ ህይወቷን የገዛው ተኝታበት ይሆን ዛሬ ትላንት የሆነው ሰርታበትስ ወይስ ፀፀት ሆኖ ይሆን ያለፈው አተኚበት ዕድሉ ዛሬ ነው ትላንት የለም የማይመለሰው እርግፍ አድርጊው ዞረሽ አትመልከች ሞት ነው...ህመምነው ....ፀፀት ነው ትላንትሽ...." * * * * * "ምን እያሰብክ ነው ዶክተር?" ቀና ብሎ አያት ደንገጥም በማለት ከወንበሩ ተነስቶ በአንድ እጁ ግንባሩን እያሻሸ ለሰላምታ እን እጁን ዘረጋላት ሰላምታ በእጅ ከተለዋወጡ በኋላ ወንበሩን እንድትቀመጥ እያሳያት ቁጭ አለ። "ሳንኳኳ አልሰማሀኝም" እየተቀመጠች ጠየቀችው "አዎ...አዎ...ትንሽ ሃሳብ ወሰድ አድርጎኝ።" "ምነው ዶክተር በሰላም?" "በሰላም ነው ሲስተር...የእነዚህ ልጆች ጉዳይ" "ትላንት የገቡትን ማለትህ ነው?" "አዎ...የህክምና ክትትል ወይስ በስነዓዕምሮው...የቱን ቀዳሚ ላድርግ እያልኩ።" "ትላንት ትንሽም ቢሆን ላያቸው ሞክሬያለሁ...ከሮዳስ በስተቀር ሁለቱ ፈፅሞ ሊረጋጉ አልቻሉም..." በሩ ሲንኳኳ ሁለቱም ወደ በሩ ዓይናቸውን አደረጉ።አንገቷን ስታስገባ ሁለቱም በድንጋጤ ቆሙ "ዮዲት!" አሉ በአንድ ድምፅ ዓይናቸውን እየተጠራጠሩ። ...............ይቀጥላል........... ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦ ⇨ @christ_progeny_tube@christ_progeny_tube@christ_progeny_tube ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💝💝💝💝 @thewordofGod92 👆👆Join👆👆👆
Show all...
00:04
Video unavailableShow in Telegram
እጅግ በጣም ተወዳጅና ለእናንተም ጠቃሚ የሆነ የቴሌግራም ቻናል ይዘንላችሁ መጥተናል በወደዱት አማራጭ አሁኑኑ ይቀላቀሉን
Show all...
0.12 KB
🗃መንፈሳዊ መልዕክቶች
🗃 ምክር ለወዳጄ ❤
🗃 መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ 🗣
ⓂOTIVATIONAL SPEECHES
አጭርና ግልጽ አስተማሪ ታሪክ❗️
በቀን 86,400 ብር ገቢ ❗️
ትልቅ ቁምነገር አለው❗️❗️
🗣 ኢየሱስ እንዲህ አለ...
BE INFORMED FIRST
. 🔥ይንደድ እሳቱ🔥 ft.ዮሴፍ በቀለ AMAZING SONG 🕐-6:59Min-||-💾-6.4MB ▷THE GOSPEL IS CHRIST◁ Share 📲 Share 📲 Share ▷ @Zema_Sink ◁ ▷ @zema_Sink ◁ △Join US △ 🔥🔥🔥😭😭😭🔥🔥🔥
Show all...
ይንደድ እሳቱ _ ft.ዮሴፍ በቀለ.mp36.40 MB
. 🔥ይንደድ እሳቱ🔥 ft.ዮሴፍ በቀለ AMAZING SONG 🕐-6:59Min-||-💾-6.4MB ▷THE GOSPEL IS CHRIST◁ Share 📲 Share 📲 Share ▷ @Zema_Sink ◁ ▷ @zema_Sink ◁ △Join US △ 🔥🔥🔥😭😭😭🔥🔥🔥
Show all...
🚨አልረሳዉም! በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ -------------------------------------------------- 📌አገልግሎ #የተጣለ ከመሆን እ/ር ይጠብቃችሁ!🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂ 🗣በማንኛውም #የአገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ያላችሁ ስሙት‼️ በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ........................………………………… #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ ............▪️•°○.......................... ✔️በተጨማሪም አገልግሎቱን የምትፈልጉ ቻናሎች እንዲሁም ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke121_bot @christ_progeny_tube
Show all...
7.52 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: ፈጣሪ የተወደዳችሁ: "መልህቄ" አልበምን እየተባረካችሁበት እንዳለ አምናለው:: ነገር ግን " ፈጣሪ" የሚለው track ላይ እንከን እንዳለ ተረድቻለው:: ስለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየኩ በድጋሚ የተስተካከለው ወደ እናንተ ይድረስ:: ለሌሎችም ማካፈል አይርሱ! ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል https://t.me/albastrosministries
Show all...
10 Fetari.mp36.73 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: ትለያለህ Join us @mezmuroch1
Show all...
02 Tileyaleh.mp326.99 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: ሁሌ Join us @mezmuroch1
Show all...
12 Hule.mp327.30 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ❤️‍🔥ርዕስ: እድለኛ❤️‍🔥 Join us @mezmuroch1 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Show all...
03 Edilegna.mp326.75 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: ትመለካለህ Join us @mezmuroch1
Show all...
08 Timelekaleh.mp325.39 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: በላይ ያለውን Join us @mezmuroch1
Show all...
05 Belay Yalewun.mp328.17 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: እድለኛ Join us @mezmuroch1
Show all...
07 Kindachu Aylala.mp325.43 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: ኢየሱስ ድል ነሳ Join us @mezmuroch1
Show all...
14 Eyesus Dil Nesa.mp328.74 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: በመዳኔ Join us @mezmuroch1
Show all...
04 Bemedine.mp326.22 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: አርነት አለ Join us @mezmuroch1
Show all...
13 Arinet Ale.mp327.75 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: መልህቄ Join us @mezmuroch1
Show all...
09 Melihke.mp326.82 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: አመለጠች ነፍሴ Join us @mezmuroch1
Show all...
16 Ameletech Nefse.mp328.06 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: ዝናው ይወራ Join us @mezmuroch1
Show all...
01 Zinaw Yiwera.mp327.87 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: እርግጠኛ ነኝ Join us @mezmuroch1
Show all...
15 Ergitegna negn.mp328.86 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: እታመንሃለሁ Join us @mezmuroch1
Show all...
06 Etamenihalew.mp326.71 MB
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ርዕስ: አትጠግብም Join us @mezmuroch1
Show all...
11 Atitegebim.mp328.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ ዘማሪ ሳሚ ተስፋሚካኤል ቁጥር 4 ሙሉ የዝማሬ አልበም 🎼🎼 መልህቄ 🎼🎼
Show all...
Watch "🛑"ከስራዬ እና ትምህርቴ ጋር አገልግሎቴን እንዴት ማስኬድ እችላለሁ?"" on YouTube https://youtu.be/_vW-yefX2Fg
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✝✝✝✝ ➿➿➿➿➿➿ (የማርቆስ ወንጌል ምዕ. 11) ---------- 7፤ ውርንጫውንም ወደ ኢየሱስ አመጡት፥ ልብሳቸውንም በላዩ ጣሉ፥ ተቀመጠበትም። 8፤ ብዙ ሰዎችም ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፥ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቈረጡ ያነጥፉ ነበር። 9፤ የሚቀድሙትም የሚከተሉትም። ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ 10፤ በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር። ➿➿➿➿➿➿ 🌿🌿🌿🌿 ፀጋ እና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን!! 🔶🔷 ብሩክ እለተ ሰንበት 🔶🔷 👉 @thewordofGod92 👈 Share💕
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤልን ቁጥር 4 የዝማሬ አልበምን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
Show all...
⚙️🎼🎼 TRACK 01 🎼🎼⚙️
⚙️🎼🎼 TRACK 02 🎼🎼⚙️
⚙️🎼🎼 TRACK 03 🎼🎼⚙️
⚙️🎼🎼 TRACK 04 🎼🎼⚙️
⚙️🎼🎼 TRACK 05 🎼🎼⚙️
⚙️🎼🎼 TRACK 06 🎼🎼⚙️
Photo unavailableShow in Telegram
💝💝💝💝 @thewordofGod92 👆👆Join👆👆👆
Show all...
00:04
Video unavailableShow in Telegram
እጅግ በጣም ተወዳጅና ለእናንተም ጠቃሚ የሆነ የቴሌግራም ቻናል ይዘንላችሁ መጥተናል በወደዱት አማራጭ አሁኑኑ ይቀላቀሉን
Show all...
0.12 KB
🗃መንፈሳዊ መልዕክቶች
🗃 ምክር ለወዳጄ ❤
🗃 መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ 🗣
ⓂOTIVATIONAL SPEECHES
አጭርና ግልጽ አስተማሪ ታሪክ❗️
በቀን 86,400 ብር ገቢ ❗️
ትልቅ ቁምነገር አለው❗️❗️
🗣 ኢየሱስ እንዲህ አለ...
BE INFORMED FIRST
Watch "🛑|ይሄ ነው የኔ ጌታ| አዜብ ሀይሉ ኮንሰርት ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል|yihe New Yene Geta|Azeb Hailu concert||ketena hulet|" on YouTube https://youtu.be/QF8ux7Na0ng
Show all...
Cross time don't post an admin‼️
Show all...
ልዩ የበአል የትንሳኤ ጥያቆናመልስ ተጀመረ አሁን #online ላላቹ እስከ 5000 ብር ደረስ የሚደረስ የተለያዩ ሽልማቶች... አሁኑኑ #join ይበሉ..... 🙊👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Evangelicaltube https://t.me/Evangelicaltube
Show all...
🔗 join 🔗
🔗 join 🔗
በ ሜርሲ እና ብዕሯ ተዘጋጅቶ በ CHRIST FAMILY TUBE የሚቀርብ . #ካልተፈቱ_እስራቶች ክፍል 3 (ሜርሲ✍) . . . #አዲስአበባ 2009 ====================== ከልጅነት ጀምሮ በእርሷ ውስጥ ሰርፆ ያደገ ነው።ትወና። ያገኘችውን ሁሉ አተኩራ በማየት ያንን ሰው መድገም የየእለት ተግባሯ ነው።ያየችውን ትፅፋለች ከዛ ትተውናለች።ተማሪ እያለች በኪነጥበብ ክበባት በመሳተፍ የሚደርስባት ሰው አልነበረም። "ትምህርትሽን አርፈሽ ተማሪ!" ይላታል አባቷ "እየተማርኩ እኮ ነው...በትመህርት ውስጥ ማረፍ የለም እንጂ።"ፈገግ ብላለት ቦርሳዋን ይዛ ትወጣለች።ዓመታት ተቆጠሩ የፊልም አፍቃሪ ከሚባሉት ጎራ ተመደበች።በውጭ ፊልሞች ትሳብ ነበር። "ለምንድነው ኢትዮጵያዊ የሆንኩት?" በመስታወት ፊት ቆማ እራሷን ትጠይቃለች።በአከባቢዋ የሚታዩት ነገሮች ከውስጧ አልዛለቅ አሏት። ሃያ ሁለት ዓመት ሞላት።ወደ ሰው አልወጣችም ፊልም ውስጥም አልገባችም።ትምህርቷን አልቀጠለችበትም።በህመም የቤት እስረኛ ሆነች። ምኗን ታመመች ምላሽ የሌለው ጥያቄ ነበር።ከእንቅልፏ ተነስታ ላፕቶፗን በመክፈት ከማታ የቀረውን ፊልም ታያለች።ያንን ያየችውን በተግባር ወደህይወቷ ለማምጣት ትሞክራለች።እንዳየችው መሆን,መብላት,መዋል...እነርሱን ለመፍጠር ስትፍጨረጨር ቀኑ ይጨልማል።እንደገና ሌላ ቀን ሌላ በፊልም ውስጥ ያለ ማንነት ልትኖረው የምትሻው ሰው።...22ዓመቷን ካከበረች ከሁለት ዓመት በኋላ መገኛዋ በጠባቧ እስር ቤት ሆኗል።አሁን ከእዛ ለማምለጥ ምን ማድረግ እንዳለበት እያሰበች ከእፊቷ ላይ በእዛኛው አቅጣጫ ተቆልፎባት ከእበሩ ሆና እርዳታዋን የምትጠብቅ የመሰላት ሴት ላይ አፍጥጣለች።የመጨረሻ ያየችው ፊልም ትዝ አላት።"preason break....ማይክልን እደግመዋለሁ" አለች ለእራሷ። * * * * "ሆሲፒታል ላይ ሃኪም ሆኜ መስረሰት ከጀመርኩ ሶስት ዓመቴ የእነርሱ አይነት ታካሚ ግን አንድም ቀን አጋጥሞኝ አያውቅም።" "እስኪ ስለእነርሱ ጥቂት አጫውተኝ።" ታሪካቸውን ለመስማት እየጓጓች ጠየቀችው። "አይ ልጄ እርሱን እንኳ የሙያ ስነምግባሬ አይፈቅደውም።" "አባዬ ደግሞ" ፊቷን ጥላ ከአጠገቡ በመነሳት ሌላኛው ሶፋ ላይ ተቀመጠች።ከተቀመጠበት በመነሳት አጠገቡ ያለውን ጊታር ይዞ እግሯ ላይ በማስቀመጥ አጠገቧ ተቀመጠ። ነገ ላይ ዶክተር ስትሆኚ ከእነርሱ የባሱትን ታክሚያለሽ። "እኔ ዘማሪ ነው የምሆነው።" "አሁንም ነሽ እኮ...እስኪ አንዱን መዝሙርሽን.." ፈገግ ብላ ጊታሯን በእጇ ያዘችው ለአፍታ ስትጫወተው ቆይታ መዝሙሯን ጀመረች "ለምን ይሆን ትላንት የተረሳው ዛሬ ጌታ ሆኖ ህይወቷን የገዛው ተኝታበት ይሆን ዛሬ ትላንት የሆነው ሰርታበትስ ወይስ ፀፀት ሆኖ ይሆን ያለፈው አተኚበት ዕድሉ ዛሬ ነው ትላንት የለም የማይመለሰው እርግፍ አድርጊው ዞረሽ አትመልከች ሞት ነው...ህመምነው ....ፀፀት ነው ትላንትሽ...." * * * * * "ምን እያሰብክ ነው ዶክተር?" ቀና ብሎ አያት ደንገጥም በማለት ከወንበሩ ተነስቶ በአንድ እጁ ግንባሩን እያሻሸ ለሰላምታ እን እጁን ዘረጋላት ሰላምታ በእጅ ከተለዋወጡ በኋላ ወንበሩን እንድትቀመጥ እያሳያት ቁጭ አለ። "ሳንኳኳ አልሰማሀኝም" እየተቀመጠች ጠየቀችው "አዎ...አዎ...ትንሽ ሃሳብ ወሰድ አድርጎኝ።" "ምነው ዶክተር በሰላም?" "በሰላም ነው ሲስተር...የእነዚህ ልጆች ጉዳይ" "ትላንት የገቡትን ማለትህ ነው?" "አዎ...የህክምና ክትትል ወይስ በስነዓዕምሮው...የቱን ቀዳሚ ላድርግ እያልኩ።" "ትላንት ትንሽም ቢሆን ላያቸው ሞክሬያለሁ...ከሮዳስ በስተቀር ሁለቱ ፈፅሞ ሊረጋጉ አልቻሉም..." በሩ ሲንኳኳ ሁለቱም ወደ በሩ ዓይናቸውን አደረጉ።አንገቷን ስታስገባ ሁለቱም በድንጋጤ ቆሙ "ዮዲት!" አሉ በአንድ ድምፅ ዓይናቸውን እየተጠራጠሩ። ...............ይቀጥላል........... ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦ ⇨ @christ_progeny_tube@christ_progeny_tube@christ_progeny_tube ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💝💝💝💝 @thewordofGod92 👆👆Join👆👆👆
Show all...
🚨ለለውጥ ፈላጊዎች ብቻ‼️ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ ማደግ የምትፈልጉ ብቻ #join አድርጉ!👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/holytubeethiopia https://t.me/holytubeethiopia https://t.me/holytubeethiopia
Show all...
Watch "🚨በቻርቻችን እና በህብረቶቻችን ለምን የእግዚአብሔር ክብር አልተገለጠም? እንዴትስ ክብሩን ማየት እንችላለን?" on YouTube https://youtu.be/upWBkKCZi5Q
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Gospel Singer Samuel T. Vol #4 New Album
Show all...
🔸🎼 TRACK #01 🎼🔸
🔸🎼 Join us now 🎼🔸