cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Missionary University

+251960840001 Online Learning www.missionaryuniversity.org Website www.missionaryuniversity.com Chat @musupport Register https://bit.ly/3y46rtB Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba

Show more
Advertising posts
11 434Subscribers
-824 hours
-257 days
+99930 days
Posts Archive
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች በኦንላይን ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እንደሚከተለው አዘጋጅቶ እየላከ ይገኛል። እርሶም በኦንላይን #በነጻ ተምረው ይቀበሉ። ለመመዝገብ @MuSupport ለበለጠ መረጃ +251960840001 አድራሻ፦ ደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @MissionaryUniversity @MissionaryUniversity
Show all...
3
Show all...
3..
Show all...
Step 4 ትምህርቱን መማር ይጀምሩ! በአፕሊኬሽኑ ገብተው Pdf ሞጁል እያወረዳችሁ፣ እያነበባችሁ እና እየተፈተናችሁ ትምህርቱን ስትጨርሱ ሰርተፍኬት መውሰድ ትችላላችሁ!
Show all...
Step 3፦ ወደ እርስዎ ኢ-ሜይል የገባውን ማረጋገጫ መልዕክቱን ሲጫኑት ቀጥታ ወደ አፕሊኬሽኑ ይወስዳችኀል፡፡
Show all...
Step 2፦ CREATE MY NEW ACCOUNT የሚለውን እንደተጫኑ የሞሉት መረጃ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ወደተገለጸው ኢ-ሜይል መልዕክት ይገባል፡፡ የሚሰራ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ተመዝገበው የተሰጣቸውን Username እና Password ተጠቅመው በአፕሊኬሽኑ መማር ይችላሉ፡፡
Show all...
Step 1፦ ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በኦንላይን ያለ ምንም ክፍያ #በነጻ መማር ከፈለጉ መጀመሪያ የዩኒቨርስቲውን አፕሊኬሽን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከቴሌግራም ቻናሉ ያውርዱ! በመቀጠል አፕሊኬሽኑን ከፍተው "CREATE NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ! በቀጣዩ ገጽ ላይ እንደተገጸው ስለራስዎ ማንነት የሚገልጽ መረጃ ይሙሉ፡፡ በመቀጠልም "CREATE MY NEW ACCOUNT" የሚለውን ይጫኑ፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇 @MissionaryUniversity @MissionaryUniversity
Show all...
አስደሳች ዜና ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን የሰርተፍኬት ፕሮግራም በነጻ አዘጋጅቷል። ማንም የትም ሆኖ በስልኩ ወይም በኮምፒውተሩ ሞጁሎችን በ pdf እያወረዱ፣ ፈተና እየተፈተኑ እና አሳይመንት እያስገቡ በአንድ ሳምንት ውስጥ ስልጠናውን መጨረስ ይችላሉ። ስልጠናውን ሲጨርሱ መማርዎን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካለን። የስልጠናው ርዕስ "ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ" የሚሰጡ ኮርሶች 1. ክርስቲያናዊ ብቸኝነት 2. ክርስቲያናዊ እጮኝነት 3. ክርስቲያናዊ ጋብቻ ይህንን ስልጠና ለመውሰድ መመዝገብ አለብዎት። ለመመዝገብ ሁለት አማራጭ አለዎት የምዝገባ አማራጭ አንድ www.missionaryuniversity.org ላይ Google Chrome ኣፕሊኬሽን ወይም የዩኒቨርሲቲውን አፕሊኬሽን ከ ፕሌይ ስቶር በማውረድ "Create New Account" የሚለውን ከጫኑ በኋላ በሞሉት ኢ-ሜይል ማረጋገጫ መልዕክት ከዩኒቨርሲቲው ሴርቨር/Server በቅጽበት ይላክላችኋል። በኢሜይል የተላከውን መልዕክት Confirm ሲያደርጉ የሰርተፍኬት ምዝገባውን ስላጠናቀቁ በሞሉት Username እና Password ትምህርቱን መጀመር ይችላሉ። የምዝገባ አማራጭ ሁለት አክቲቭ ኢ-ሜይል የሌላቸው በ @musupport ላይ መማር እንደሚፈልጉ በማሳወቅ ሥልጠናውን መማር እንደሚፈልጉ ሲገልጹልን እንመዘግባለን። ለበለጠ መረጃ @musupport +251960848001 / 0468220581 👇👇👇👇👇👇👇 @Missionaryuniversity @Missionaryuniversity
Show all...
መንፈሳዊ ልብወለዶችን ከፈለጋችሁ ከታች የሚገኘውን ሊንክ ተጭናችሁ JOIN በሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Gospel_literature @Gospel_literature @Gospel_literature @Gospel_literature @Gospel_literature 👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ማስታወቂያ ከጥቂት ሰአታት ብኋላ ስለሚደለት ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ
Show all...
መንፈሳዊ ልብወለዶችን ከፈለጋችሁ ከታች የሚገኘውን ሊንክ ተጭናችሁ JOIN በሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Gospel_literature @Gospel_literature @Gospel_literature @Gospel_literature @Gospel_literature 👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ማስታወቂያ ከጥቂት ሰአታት ብኋላ ስለሚደለት ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ
Show all...
የሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ኦንላይን ተማሪዎች የሚማሩበትን Online Learning Application ከPlay Store Download ያድርጉ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fgsystem.missionaryuniversity
Show all...
በሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያናዊ ማማከር አገልግሎት(Christian Counseling) በማስተርስ ኦፍ አርትስ የምሰጣቸውን ኮርሶች ማየት ከፈለጉ በማስፈንጠሪያን በመግባት ይመልከቱ https://www.missionaryuniversity.com/christian-counseling/ ለመመዝገብ https://bit.ly/3y46rtB ለበለጠ መረጃ @musupport +251960848001 / 0468220581 👇👇👇👇👇👇👇 @Missionaryuniversity @Missionaryuniversity
Show all...
በሜርሲ እና ብዕሯ ተዘጋጅቶ በ CHRIST FAMILY TUBE የሚቀርብ "ካልተፈቱ እስራቶች" ክፍል 8 (ሜርሲ✍) ሮዳስ በሩን በርግዳ ገብታ አልጋዋ ላይ በሆዷ ተኛች።እንደተለመደው አዕምሮዋን ወደዛኛው ዓለም ወሰደችው።መኖር ወደ ምትፈልግበት። ብዙም ሳትቆይበት ፀሎት ክፍሏን ዘልቃ ገባች።ሮዳስን ስታያት ውስጧ አዘነላት።ጊታሩን ከአልጋው ግርጌ በማስቀመጥ ከአልጋው ላይ ተቀምጣ ጀርባዋን ነከቻት።ሮዳስ ተደናግጣ ቀና ብላ ተቀመጠች።እርሷ እንደሆነች ስታውቅ ተረጋጋች። "አስደነገጥኩሽ?" "አንድ እሱ ሁለት ደግሞ ምን ከመሰለ ዓለም መሰለሽ ያነቃሽኝ።" ፈገግ አለችላት...ወዲያው ግን ፊቷን ቅጭም አደረገች። "ፈገግታሽ ህይወት አለው ለመደበቅ አትሞክሪ" ሮዳስ ትንሽ አሰብ አደረገችና "ዛሬ ግን ምን እየተፈጠረ እንዳለ ሊገባኝ አልቻለም...ከስንት ጊዜ በኋላ ማልቀስ ቻልኩ..ፈገግ ማለት...ስትዘምሪ ከዚህ በፊት ተሰምቶኝ የማያውቅ ስሜት....ማነሽ ግን?ወደ እኔ ማነው የላከሽ?" አለቻት በጥርጣሬ ፀሎት ምንም ሳትመልስላት ዓይን ዓይኗን ስታያት ቆየች።ሮዳስ ግራ በመጋባት "ለምንድነው የማትመልሺልኝ?" "መልስ የሌለው ጥያቄ ጠይቀሽኝ።ቅድም ለምንድነው በመሃል አቋርጠሽ የመጣሽው?" "እየተመለከትሽኝ ነበር የምትዘምሪው እያነበብሽኝ ነበር።ማንም ሰው እኔን እንዲያውቀኝ አልፈቀድለትም።አንቺ ግን ሳላወራሽ እያወራሽኝ ነበር...ድንበር እየጣስሽ" "አልገባኝም" አለቻት ምን ልትላት እንደፈለገች ስላልተረዳችው። "እንደንግግሬ ሁሉ ህይወቴም እንዲገባሽ አልፈልግም።" አሁን ተረደቻት።ሰዎች እርሷን እንዲያውቁ እንዲቀርቧት አትፈልግም። "የቤት ስራዬ ነሽ" አለች በውስጧ። * * * * "ዛሬ ስታስደንቂን ዋልሽ" "እኔንም ጌታ ሲያስደንቀኝ ነበር የዋለው...የምር አባዬ ከጠበቅኩት በላይ ነው ብዙ ነገሮች መልካም የሆኑልኝ።" ያፈላውን ሻይ በመቅዳት አንዱን ለእርሷ ከሰጠ በኋላ ከፊቷ በመቆም አተኩሮ አያት።ሲያያት እንደማፈር ብላ ዓይኗን በመስበር ሻይውን ፉት አለችው።ቀና ስትል እየተመለከታት ነበር ፈገግ በማለት "እንደዛ አትመልከተኝ አባዬ...ደግሞ አትቀመጥም እንዴ?" "ምኑን ተቀመጥኩ እራት መስራት አለብኝ እኮ።"ሻይውን አስቀምጦ ወደ ማብሰያው አቀና። "እኔ ልጅህ ቁጭ ብዬ ልይህ።" "ሽንኩርቱን በመቁረጥ አግዢኝ ከዛ ውጭ ሁሉም የእኔ ድርሻ ነው።" ከወንበሩ በመውረድ ወደ እርሱ አቀናች። "ሳሎን ላይ ግን ማብሰያ ብዙም ያልተለመደ ነገር እኮ ነው።እንዴት መጣልህ ግን?" "የእናትሽ ሃሳብ ነው።ቤታችን ላይ ሠራተኛ እንዲኖር አትፈልግም ነበር።እና በየተራ አንዱ ቁጭ ብሎ እያጫወተ አንዱ ይስራ የሚል ሃሳብ ይዛ እንደዚህ እንዲሰራ አደረገች።አሁን እየተለመደ መጥቷል ደግሞ።" ሽንኩርቱን እየቆረጠች እናቷን አሰበቻት።ወደ ጎን ሰርቃ አየችው ስለ እናቷ ሲያወራት ሁሌም ውስጧ ላይ የሚመጣላት ጥያቄ አለ።ዛሬ ጊዜው ነው ብላ አሰበች። ሽንኩርቱን መክተፉን አቁማ "አባዬ" አለችው ስራውን አቁሞ ቆሞ ተመለከታት "እማዬ እራሷን ያጠፋች ምን አጥታ ነው ግን?" "አላውቅም...ለእኔም እንቆቅልሽ ነው።" "ሳይካትሪስት እኮ ነህ...ዛሬ እንዳየሁት ከሆነ ብዙ ሰዎች በአንተ እጅ ድነዋል...በጣም የሚገራርሙ አይድኑም የተባሉ የዓዕምሮ ታካሚዎች በአንተ እጅ ተፈውሰዋል።....እማዬስ?...ይሄን ሁሉ ጊዜ አብረሃት እየሆንክ እንዴት ልትታደጋት አልቻልክም?..." ውስጧ በፀፀት ይንገበገብ ነበር።ዶክተር ኤልያስ ወደ እርሷ ቀረብ በማለት ወደ ደረቱ አስጠግቶ አቀፋት... "አላውቅም ልጄ...አላውቅም።" አላት ከፊቱ እንባው እየፈሰሰ። * * * * ፀዳል የዓዕምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ ሁሉም ነገር አለ።እራሱን የቻለ አንድ መንደር ነው።የብዙዎች እንቆቅልሽ ያለበት ብዙ ያልተፈቱ እስራቶች ያሉበት ስፍራ ነው።ፀሎት በየቀኑ እየተመላለሰች መዝሙር ትዘምርላቸዋለች...አብራቸው ታሳልፋለች...ሮዳስን,ሰላምን እና ዮዲትን ለውጣቸውን ስታይ ማንኛውም አዕምሮ ታማሚ የመዳን ተስፋ እንዳለው አረጋግጣለች።የፀሎት ወደ እዛ ማእከል መቀላቀል ለሁሉም ብስራት ነበረ።ከአንድ ሰው በስተቀር....ያንን ማዕከል ለማውደም ሀ ብሎ ሲጀመር እንቅፋታቸው ፀሎት ከፊታቸው ጋሬጣ ሆነችባቸው። "እንቅፋት" አለ ከሩቅ ጊታሯን ይዛ በበሩ ስትገባ እያየ። * * * * መርማሪ ፖሊሱ እየተጣደፈ ወደ ኮማንደር ቢሮ ገባ።የፖሊስ ሰላምታ ከተሰጣጡ በኋላ የያዘውን ዶክመንት ለኮማንደሩ እየሰጠው በጥድፍያ ማውራት ጀመረ። "ኮማንደር ከሞቷ እለት አንስቶ የተባለውን ነገር ስለተጠራጠርኩ ሁሉንም ነገር መከታተል ጀምሬ ነበር።አንዲት በህይወቷ ለመጨነቅ ምንም ምክንያት የሌላትን ሴት እራሷን አጥፍታ ተገኝታለች ሲባል ለማመን ከብዶኝ ነበር።አለማመኔም በጀ....የዶክተር ኤልያስ ሚስት ወይዘሮ ፀዳል እራሷን አላጠፋችም።"ይሄን ብሎ በረጅሙ ተነፈሰ "ምን እያልክ ነው?"ኮማንደሩ ግራ በመጋባት ጠየቀው። "ተገድላ ነው::የደረስኩበትን በዝርዝር አያይዤ ፋይሉ ላይ አስቀምጬልሃለሁ።" .............. ይቀጥላል............ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦ ⇨ @christ_progeny_tube@christ_progeny_tube@christ_progeny_tube ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Show all...
በሜርሲ እና ብዕሯ ተዘጋጅቶ በ CHRIST FAMILY TUBE የሚቀርብ "ካልተፈቱ እስራቶች" ክፍል ሰባት (ሜርሲ✍) "አንድ ነገር ላስቸግርሽ?"አለቻት አጠገቧ ስተደርስ። "ይቻላል" አለቻት ግራ እንደተጋባች ፈገግ እያለችላት።ሮዳስ እጇን ወደ ፀሎት እየዘረጋች "ጊታሩን ታውሺኛለሽ?" አለቻት። ፈጠን ብላ ከጀርባዋ በማውረድ ሰጠቻት።ሮዳስ አንዴ ጊታሩን አንዴ ደግሞ ፀሎትን እየተመለከተች ከቆየች በኋላ ተንደርድራ አቀፈቻትና ወደ ጆሮው ጠጋ በማለት "አመሰግናለሁ።" አለቻት። ፈገግ አለች ከልቧ ነበር። * * * * ስትጫወት በተመስጦ ከፊቷ ተቀምጣ ታያታለች።መጀመሪያ ዪኒፎርም ስለለበሰች ከታካሚዎቹ ውስጥ አንዷ እንደሆነች አውቃ ነበር።ጊታሩን ስትሰጣት ዝም ብላ ልታየው ወይም የዓዕምሮ ህመም ስላለባት በደመነፍስ የጠየቀቻት መስሏት ነበር።አሁን ግን በምታየው ነገር ተደንቃ ዝም ብላ ታዳምጣታለች...ይባሱን ያስደነገጣት እና ያስገረማት በዛ ኩልል ባለውና ልብን በሚገዛው ድምጿ መዝፈን ስትጀምር ነው።ከደቂቃዎች በኋላ እንባዋ በፊቷ መውረድ ሲጀምር መጫወቱንም ሆነ መዝፈኑን ትታ ጊታሩን ለፀሎት በመስጠት አልጋዋ ላይ በጀርባዋ ጋደም አለች። ፀሎት በዝግታ ከወንበሩ በመነሳት ጊታሩን እንደያዘች ከአጠገቧ አልጋው ላይ ተቀመጠች..ቃል ሳታወጣ ከፊቷ የሚፈሰውን እንባ እየጠረገችላት ትመለከታታለች...በጠረገችው ቦታ እንባዋ ይተካ ነበር። "ለምን እንደምታለቅሺ ባላውቅም..በማልቀስሽ ግን እድለኛ እንደሆንሽ ልነግርሽ እፈልጋለሁ።አባቴ ማልቀስ በሳይኮሎጂው የሃዘን መገለጫ የጭንቀታችን ደግሞ ማቅለያ እንደሆነ ይነግረኛል።"ሮዳስ ከተጋደመችበት ቀና ብላ ተስተካክላ በመቀመጥ ፀሎትን አተኩራ አየቻት። "ካለቀስኩ ብዙ ዓመት ሆነኝ" "ዓመት?"ባለማመን እያየቻት "ዓመታት...ስሜት የለኝም ለዛም መሰለኝ የማላለቅሰው።" "ለሁላችንም ስሜት አለን..ግን ቦታ ካልሰጠነው ይጠፋል...እየከሰመ ሄዶ ሊሞት ይችላል።" "ይሆናል"ፊቷን በመጠራረግ "ለምን አንቺ አትጫወቺልኝም?...ዶክተር ቅድም ጎበዝ ሙዚቀኛ እንደሆንሽ ሲናገር ሰምቼዋለሁ። "ደስ ይለኛል...እኔ ግን አልዘፍንም" "መብትሽ!" አለቻት በሁለት እጆችዋ እግሯን ይዛ በመቀመጥ * * * * "ሰላም እስኪ ቀና በይና አውሪኝ...ማጥናቱን ትደርሺበታለሽ"ቀና ብላ አየቻት ። "ቦታው አያምርም?" ዘወር ብላ ያለችበትን ለመጀመሪያ ጉዜ ተመለከተች።አረንጓዴ ሳር...በስርዓት ተሰድረው የተተከሉ እፅዋቶች..በየቀለማቸው እና አይነታቸው ዙሪያውን የተተከሉ አበቦች። "ስሙት አይሰጡኝም።" አለቻት...ከልቧ ነበር።ለሰዎች የሚያስደስታቸው ለማየት የሚማርኩ ነገሮች ሁሉም እርሷ ጋር ስሜት አልባ ነበሩ። ኤደን ስለተረደቻት ልትጠይቃት አልወደደችም...በመልሷም አልተደነቀችም ነበር። "ከዚህ ወጥተሽ ሶሻል መማር ብትጀምሪስ?" ብድግ ብላ ተነሳች ለመጀመሪያ ጊዜ ውስጧ ሲደሰት ተሰማት። "የምርሽን ነው?" "አዎ" ተመልሳ ተቀመጠች "ግን አንድ ዓመት ወደ ኋላ ትዘገያለሽ።" "ጉዳዬ አይደለም" አለቻት ትከሻዋን ሰበቅ በማድረግ።ደስታዋ ግን የቆየው ለጥቂት ሰከንዳት ብቻ ነበር።አባቷን ስታስብ ተመልሶ ጨለመባት። "አባቴን ላዋርደው አልፈልግም።እርሱ እሺ አይልሽም ደግሞ።" "እርሱን ለእኔ ተይው...ግን አንድ ነገር እንድታደርጊልኝ እፈልጋለሁ።" "ምን..." ለመስማት በመቻኮል ጠየቀቻት * * * * ዙሪያዋን ስትቃኝ ከበዋት ነበር።ሁሌም እንደምታደርገው ትጠይቃለች እጅ ያወጡላታል እነርሱን እያየች ትዘምራለች።ዜማ ግጥም እዛው ነበር የሚመጣላት..ይሄ ለእርሷም ትንግርት ነበር...ሮዳስ በክፍሏ ሆና ድምፁን ስትሰማ ከአልጋዋ በመነሳት በሩን መደብደብ ጀመረች። "ሃዬ...ቀስ በይ እንጂ...ከዚህ በኋላ እርዳታ ስትፈልጊ ዮዲት ብለሽ መጣራት ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ።" ያለ ቁልፍ ድምፅ ሳታሰማ በሩን በምን አይነት ዘዴ እንደከፈተችው ለማመን ከብዷት አፍጥጣባት ቆመች። "ህጂ እንጂ" አለቻት ዮዲት... አንገቷን በአዎንት በመነቅነቅ ድምጿን ወደሰማችበት በሩጫ አመራች። "ከእናንተ መሃከል ውስጥ...እግዚአብሄርም ሰውም የሌለው የሚመስለው...ምድር ህይወት ስሜት የማይሰጡት በእራሱ ዓለም የሚኖር ሰው ካለ...ቀስ ብላ እጇን አወጣች።ፀሎት ሮዳስን ስታያት ውስጧን ደስ አለው።ከተቀመጠችበት በመነሳት ወደ እርሷ አመራችና የጊታሩን ገመድ በአንገቷ አስገባችላትና ወደ መሃል በመውሰድ እንድትጫወተው ምልክት ሰጠቻት።ከብዙ ማንገራገርና ዝምታ በኋላ መጫወት ስትጀምር ሁሉም በመደነቅ ይመለከቷት ጀመር። "ብዙ ጥሎች አሉ በዓዕምሮሽ ውስጥ እልፍ ግርግሮች...እልፍ ያልተዳሰሱ ስቃዮች ለምንን ፈራሽ... እራስሽን እየሸሸሽ። እውነትን ካድሻት... ለውሸት ዓሜን ብለሽ።" ዓይኖችዋን አተኩራ ዓየቻቸው...ውስጧን...ህመሟን...ታይ ነበር... "የእውነት ዓለም በውሸት አይከደንም በእራስ ዓለም መዳን የለም። ...ቁስል አይድንም መኖር ጣዕምን የሚያገኘው ለእውነት ሲኖር .. እውነትን በማወቅ ነው።" ጊታሩን መጫወቱን ትታ ሳሩ ላይ በማስቀመጥ በመሃከላቸው እያቆራረጠች ሄደች።ሁሉም ዞረው ከዓይናቸው እስክትሰወር ድረስ ተመለከቷት። "ማነው ግን ሳይኮሎጂስቱ...እኔ ወይስ ይህች ትንሽ ብላቴና?"ሁሉንም ነገር ከቢሮዋ ሆና ትመለከት የነበረችው ኤደን እራሷን ጠየቀች። .............. ይቀጥላል............ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦ ⇨ @christ_progeny_tube@christ_progeny_tube@christ_progeny_tube ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Show all...
ጠቢብ እንዴት እንሆናለን? 1. የቃሉን እውቀት በማስገባት “ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15 2. ዓይናችንን ከገንዘብ ላይ በማንሳት ጥበብ ላይ በማድረግ “ጥበብ ዓይነተኛ ነገር ናትና ጥበብን አግኝ፤ ከሀብትህም ሁሉ ማስተዋልን አትርፍ።” — ምሳሌ 4፥7 3. የእግዚአብሔር ቃል መልእክቶችን በመስማት “ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል፥ አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።” — ምሳሌ 1፥5 4. መጽሐፍቶች በማንበብ “በወገኑም የእስክንድርያ ሰው የሆነ ነገር አዋቂ የነበረ አጵሎስ የሚሉት አንድ አይሁዳዊ ሰው ወደ ኤፌሶን ወረደ፤ እርሱም በመጻሕፍት እውቀት የበረታ ነበረ።” — ሐዋርያት 18፥24 5. ምስክርነቶች በመስማት “የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል።” — መዝሙር 19፥7 6. ምክርን በመቀበል “የእውነትን ቃል እርግጥነት አስታውቅህ ዘንድ፥ ለሚጠይቅህም እውነትን ቃል መመለስ ይቻልህ ዘንድ፥ በምክርና በእውቀት የከበረን ነገር አልጻፍሁልህምን?” — ምሳሌ 22፥20-21 7. ትዕዛዝበ መስማት “በልቡ ጠቢብ የሆነ ትእዛዝን ይቀበላል፤ በከንፈሩ የሚሰንፍ ግን ይወድቃል።” — ምሳሌ 10፥8 8. እንደምንሞት በማወቅ “ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን።” — መዝሙር 90፥12 (አዲሱ መ.ት) 9. ሁኔታዎችን እና ሰዎችን በማየት “በሰነፍ ሰው ዕርሻ በኩል አለፍሁ፤ ማስተዋል የጐደለውን ሰው የወይን ቦታ አልፌ ሄድሁ፤” — ምሳሌ 24፥30 (አዲሱ መ.ት) 10. ጥበብን ከፍ ከፍ በማድረግ “ክብርን ስጣት፤ ከፍ ከፍ ታደርግሃለች፤ ዕቀፋት፤ ታከብርሃለች፤” — ምሳሌ 4፥8 (አዲሱ መ.ት) 11. ወጣት እያለን ጥበብን በመፈለግ “እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል።” — ምሳሌ 8፥17 መልካም ቀን! ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ @christ_progeny_tube @christ_progeny_tube
Show all...
🌺"እግዚአብሔር ይመስገን"🌺 በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
Show all...
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን የዛሬው ፕሮግራማቾን ይህን ይመስል ነበር በቀጣይ በሌላ ፕሮግራም እስከምንገናኝ ቸር እንሰበት ። ✨ እንኳን አደረሳችሁ✨ ✨መልካም ፋሲካ✨
Show all...
❤️
👆👆👆👆👆👆 ይሄ ካርድ የሞላ "እኔ ነኝ" ይበለኝ
Show all...
የማስተሳዘኛ የመጨረሻ ካርድ 👇👇👇👇👇👇👇 53804 5766 73452
Show all...
ካርዱን የሞላ ሰው "እኔ ነኝ" ይበለኝ
Show all...
አረ ምርጫ አደለም የጎደለው ላይ ሞልታችሁ ተጠቀሙ እንጂ ካርድ ነው
Show all...
ቀድሞ የመላ ያሳውቀኝ
Show all...
40863 3076411 የመጨረሻው ቁጥር A) 25 B) 45 C) 67 D) 00
Show all...
በቀጣይ ነፃ የካርድ ሽልማት ዝግጁ✊
Show all...
ትክክለኛ መልሱ ፦ 1. A 2.B 3. A 4.A
Show all...
ሰአቱ አልቋል ከሁሉም ቀድሞ በ Inbox 3:44ሰአት ላይ ሁሉንም መልስ በትክክል የመለሰው WONDE ALEX ነው
Show all...
መልሶቻችሁን በ inbox 👉 @noneonet ወይም leave comment ብላችሁ አስቀምጡ ለቀደመ ብቻ ነው ሽልማት ያለው
Show all...
4)“በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም፦ አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው።” የሚገኘው በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው ? A) ማቴዎስ 27፥46 B) ማቴዎስ 2፥45 C) ማቴዎስ 7፥4 D) ማቴዎስ 4፥46
Show all...
2)____________ ኢየሱስ የአባቱን ፈቃድ ለመፈፀም የተንበረከከበት ቦታ፣ የመጨረሻውን ፅዋ ይጠጣ ዘንድ የተገደደበት ስፍራ ነው። A) ቀራኒዮ B) ጌቴሴማኔ C) ጎልጎልታ D) መልስ የለም
Show all...
3)ኢየሱስ በእዛ ስፍራ የፀለየው የመጨረሻ ፀሎት ይህ ነበር " አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን አለ። ይህ ስፍራ በየትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል ? A) ማር 14 : 36 B) ማር 11 : 14 C) ማር 3 : 36 D) ማር 6 : 14
Show all...
1) መልዓኩ የኢየሱስን መነሳት አስቀድሞ የነገራቸው ሁለቱ ሰዎች ማን ይባላሉ ? A) መቅደላዊት ማርያም እና ድንግል ማርያም B) ጴጥሮስ እና ዮሐንስ C) ዮሴፍ እና ማርያም D) አስራሁለቱ ደቀመዛሙርት
Show all...