cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሀዳዲያን ውዥምብርና ቅጥፈት ውሸት ማጋለጫ ግሩፕ!!!!

በሀገራችንን የሀዳዲያ አፍካር መቸና እንዴት በእነማን ተጀመረ ፣ የዛሬ 13 አመት ገደማ ኮማንደር ጀማል የሰለፊያን ደእዋ ዱአቶች እንዴት ቀጠፈባቸው ። በዛን ግዜ በኡለሞች ተመከረ?

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
186
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በጣም ለሚገርመው በሰለፊዮች ላይ አሉባልታን ለሚረጩ ና ሙሀዲሱ ሸህ አሊ አደም ዶክተርን ሱሩሪያ ብለውታል ይህንንም በሸህ አሊ አደም ላይ ያላሉትን ውሸት ፈጥረው ያቀረቡት ውሸት ለመሆኑ ኦዲዮው ውስጥ አንድም ቦታ መከርኩት ይላሉ እንጂ ሱሩሪ የሚል የለም ።የሚገርም ነው ይህን ኦዲዮ ለዚህ ውሸታቸው ሲያቀርቡት ምናልባትም ኦዲዮውን የሰሙትም አይመስለኚም ። ሙሉውን ስሙትና ፍረዱ ሸህ ኤሊያስ ስለዶክተር ሲጠየቅ የሚመልሰው መልስና ሸህ አሊ አደም የሚናገሩት አንድ ነውውው ።
Show all...
4_5769231819832560254.mp310.81 MB
ይህ ደግሞ ለበርካታ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጠበትና በርካታ ጠቃሚ ነጥቦችን የዳሰሰበት አንድ ሰዓት ከአርባ ደቂቃ በላይ የፈጀ ፈትዋ ነው። አዳምጡት! ለብዙ ነገር ይጠቅማችኋል።
Show all...
ወልቂጤ ላይ የተሰጠ ፈትዋ.mp323.32 MB
"አደብ" በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሐደራ‼ =========================== በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ https://t.me/MuradTadesse/9241 በወልቂጤ ከተማ በተሰጠው ኮርስ ላይ የተደረገ አዲስ ሙሐደራ ነው! [ክፍል: ①] ✔️በነገራችን ላይ ይህን ሙሐደራ ታዳምጡት ዘንድ እመክራችኋለሁ። ትጠቀሙበታላችሁ! ለሌሎችም አሰራጩት! || ©: Burhan Tube
Show all...
አደብ 1.mp319.94 MB
Show all...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

አላህ ከፈቀደ ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ የ«ኢዕቲቃዱ አህሊ`ስ‐ሱና» ትምህርታችንን ሮም ሰፈር በሚገኘው ፋሩቅ መስጂድ ካቆምንበት የምንቀጥል ይሆናል። በሳምንት አንድ ቀን ዘወትር ሀሙስ ብቻ። @nesihatv
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.