መጽሐፈ መዝሙር (ዘተክለሳዊሮስ) ⛪️👏🙏
Open in Telegram
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የአምልኮ የምስጋና እና የጸሎት ሥርዓትን ጠብቆ በዕለታት ፤ በሳምንታት ፤ በወራትና ፤ በዓመታዊ በዓላት ፤ ሚዘመሩ እና ሚቀጸሉ ያሬዳዊ ዜማ እና መዝሙራት ሚተላለፉበት ገጽ (Channel)
Show more3 336
Subscribers
+124 hours
+137 days
+2730 days
Posts Archive
#እስመ_ለዓለም
በመንፈስ የሐውር ወበኃይለ ኤልያስ
አልቦ ዘየዐብዮ ለዮሐንስ።
#አንገርጋሪ
ሃሌ ሉያ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ አርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ ወአዝማዱ በሥጋ ትሰመይ ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ።
#በጎ_መዓዛ
በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ
በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ
በአንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ
እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ
አዝ--------------//
ምሳሌ የሌለሽ ነይ እመቤቴ
ዘመዴ ነሽ ነይ እመቤታ
ያን ክፉ ዘመን ነይ እመቤቴ
ያለፍኩብሽ ነይ እመቤቴ
በፍቅርሽ እሳት ነይ እመቤቴ
ልቤ ነደደ ነይ እመቤቴ
እናትነትሽን
ስለወደደ
አዝ--------------
የሰውስ ውበት ነይ እመቤቴ
ምን ይረባኛል ነይ እመቤቴ
ሰረገላዬስ ነይ እመቤቴ
መች ያድነኛል. ነይ እመቤቴ
ከተሠወረ ነይ እመቤቴ
ክፉ መከራ. ነይ እመቤቴ
እድናለሁኝ ነይ እመቤቴ
አንችን ስጠራ. ነይ እመቤቴ
አዝ--------------
ለስንፍናዬስ ነይ እመቤቴ
መቼ ልክ አለው ነይ እመቤቴ
ስለ በደሌ ነይ እመቤቴ
እተክዛለው ነይ እመቤቴ
ለአነጋገሬ ነይ እመቤቴ
ማጣፈጫ ነሽ ነይ እመቤቴ
ተሰምቻለው ነይ እመቤቴ
ድንግል ሆይ ስልሽ ነይ እመቤቴ
አዝ--------------
የመንገዴ ስንቅ ነይ እመቤቴ
የራቤ መርሻ ነይ እመቤቴ
ለታመመ ሰው ነይ እመቤቴ
ነሽ መፈወሻ ነይ እመቤቴ
የተማጸነ ነይ እመቤቴ
በስምሽ አምኖ ነይ እመቤቴ
ማን አፍሮ ያውቃል ነይ እመቤቴ
ፊትሽ ለምኖ ነይ እመቤቴ
