አቤ እና ከቤ ቁጥር 1
Open in Telegram
ሳቅ እድሜ ይጨምራል 😁😁😁😁😁😁 👉ስለ እሚፈታተኑ ጥያቄዎች እንጠይቃለን Group 👉 @ChewataGroup On YouTube https://www.youtube.com/channel/UCxhnF6W7q4SOLQUJ0MDZwuw 👉 Cross ለማድረግ 👇👇👇👇👇 @Hamhabesha @Hamhabesha @Hamhabesha
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
4 570
Subscribers
+424 hours
-157 days
-9330 days
Posts Archive
4 570
For only genius
👉👉👉ተሳተፉ
መልስ
ግሩፕ
👇👇👇👇👇👇
@ChewataGroup
@ChewataGroup
Join and share
Channel
👇👇👇👇👇👇👇
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
4 570
ዋዉ.........
ጆሯቹህን ተበስታችሁ ፀጉርናከ ጥፍራችሁን የምታሳድጉ ወንዶች ፈጣሪ ጥረታችሁን አይቶ ምናለ
😊ፔሬድም ቢጨምርላችሁ😂😁
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
4 570
እውነተኛ መውደድ የሚገለፀው መጀመሪያ ራስን በመውደድ ነው፤ ሰዎች አንተን ከማክበራቸው በፊት አንተ ራስህን አክብረው። እነሱ ሁኔታህን አይተው ነው የሚለዋወጡት።
የአንድን ዕቃ ዋጋ የሚያወጣው ሻጩ ነው ካላዋጣው እኮ መቼም አይሸጥም፤ የራስህን ዋጋ የምታወጣው አንተ ነህ! ራስህን ከምንም ነገር በላይ አክብረው ወዳጄ!
ተመልሰናል ቤተሰቦች💪
ውብ ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
4 570
ለማንም እንዳትናገሩ civics ፈተና ነው እሺ ፈተናው አልተሰረቀም
ትምህርት ሚኒስቴር እንዳይሰማ 😅
☞የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ... አሉ
ሌባው እንግዲህ እኔ ሰርቂያለው አይል
✳️ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
📚JOIN:
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
╚════════════╝ ⇲
4 570
በውሸት ማስታወቂያ እንድትገቡ አንፈልግም። እዩትና ካልወደዳችሁት Left ማለት ትችላላችሁ!👇👇👇
https://t.me/joinchat/MF7DyZGp8FNmZmI8
4 570
የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
100% ትክክል የሆነ
4 570
@Abe_Ena_Kebe_1
🚕ታክሲ ውስጥ
ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊት ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር...
ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ
ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ)
ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው?
ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው::
ልጁ፡ ወዴት ነሽ?
ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡
ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ)
ልጅቷ፡ ትጠፋለ፡፡
ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው?
ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡
ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡
ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡
ልጁ፡ ስልክ አለሽ?
ልጅቷ፡ network የለውም፡፡
ልጁ፡ ተመቸሽኝ!
ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡
ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ?
ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡
ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ?
ልጅቷ፡
፡
፡ @Abe_Ena_Kebe_1
፡ @Abe_Ena_Kebe_1
፡
፡
፡
፡
ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩኝ፡፡ከዚ ብሀላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ፡፡
እናም ምን ልላቹ ፈልጌ ነው መሰላቹ ተቀላቀሉንና አብረን ዘና እንበል፡፡😁😁😁
👉 @Abe_Ena_Kebe_1
share እየተደራረግን ደሞ👇
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
4 570
🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ መመርመር አለባቹ
🌷
እውነት ዝም ብላቹ join በሉ
😂😂😂በእንባ የታጀበ ሆዳቹ እስኪ ቆስል ነው ምስቁት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4 570
#Welcome_to_my_channel💃🕺🥳
ezi channel lay
#music 🎤
#eyobye_pic ❤️
#tiktok_video 💔
#couple_pic💏
#poem📃✍️
Share and join
#Cross @Broken_heartssssss
#any_Comment👇
@kukiiiiiiiiiiiiiiiiii
https://t.me/Broken_heartssssss
4 570
🌹💞🌹የወንድ ጓደኛ ለመያዝ አስበሽ ታቂያለሽ ምን ልበለው ብለሽ ቃላትስ አተሽ ታውቂያለሽ🌹💞🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትቺያለሽ❤️🍂
💚💚💚💚💚💚💝💝💝❤❤❤
4 570
ብሮ ምግብ ማብሰል የምትችል ሴት አግባ! ምክኒያቱም ፍቅር ያልቃል፣ ዉበትም ይጠፋል፣ ረሀብ ግን ዘላለማዊ ነዉ!
#ብሎ_መከረኝ 🤣😂
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
4 570
የ12 አመት ህፃን እና የ86,አመት አዛውንት በምን እንደሚለያዩ ታውቃላችሁ😳
.
.
.
በእድሜ ነዋ😂😂😂
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
4 570
ከቤታችን_ጀርባ_ክፍል_2
ተለቀቀ 👏👏👏
ጥራቱ ተሻሽሎ በምርጥ ሳውንድ ትራክ ታጅቦ ትረካ ሁለት በድምፅ ተለቋል 👏👏👏
Subscribe 🙏🙏🙏
https://youtu.be/l4OGE122Q3A
https://youtu.be/l4OGE122Q3A
4 570
▬▬▬አፈቅርሻለው🌺 ▬▬▬
✍አንድ ልዩ ሴት አለች👸ስለ እውነት ለመናገር በጣም ነው የምታሳሳኝ😍በእውነት በጣም እኮ ነው ማፈቅራት❤ግን እሷን ማጣት በጣም ያስፈራኛል😩ስለሷ አጠይቁኝ ልገልፃት አልችልም💓ለማለት አይደለም ከ ልቤ ነው❤
┄┄┉┉✽»🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
መልኳን ነው??? በጣም ቆንጆ ናት😍ልዕልት👰ስብዕናዋን👸የምርም ሴት ናት👸በጣም መልካም አስተዋይ ሴት ናት ፍቅሯ ልዩ ነው😍
የኔ ውድ በጣም አፈቅርሻለው❤❤
ይቅርታ አጥፍትሀል አላጠፋህም አትበይኝ ብቻ ይቅርታ ፍቅር❤💓❤❤
┄┄┉┉✽»🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
❤️•═••• 💞 •••═•❤️
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@whatislove114
@whatislove114
4 570
በውሸት ማስታወቂያ እንድትገቡ አንፈልግም። እዩትና ካልወደዳችሁት Left ማለት ትችላላችሁ!👇👇👇
https://t.me/joinchat/MF7DyZGp8FNmZmI8
