Habeshan cutez👌
U can send z pic,video........ all u went Join @amezingpic @amezingpic @amezingpic Send ur pic.......... For admin @danuwaye
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
326
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
😂😔Feeling with poem😍😡
@dag_yam @dag_yam
#ህብረ_ቀለማት_ግጥሞች
#ሁለተኛው_ዙር_ውድድር
#7
#በነበር
የፍቅር ጣዕሙን ዛሬ በሷ አየው
መሳቅ መጫወቱን ሁሌ አየተመኘው
ከእቅፌ ገብታ ሙቀቷን ለግሳኝ
ፊቷን ሰታ እንድስማት ጋብዛኝ
አይኗን ጨፍና ከንፈሯን ሠጠችኝ
በብርሀን ፍጥነት ከንፈሯን ጎርሼ
እኔም ሠጠዋት ከንፈሬን መልሼ
እየተሳሳምን ታውረን በፍቅር
ጠፋ ከላያችን ፍራቻና ማፈር
የፍቅር መግለጫው በእጅ ተቀየረ
ልብሳችን ወልቆ ወዲያ ተወረወረ
ፍቅር ልንሰራ አንሶላ ተጋፈን
በሲቃ ድምፅ ስሜትን አርክተን
ብናሳልፍ ጊዜ ደስ ይለኝ ነበረ
ምን ያደርጋል በህልም ብቻ ቀረ
#ፅሁፍ_በ
dagi shash
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.