cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

One love❤

#💌old&new music🎶🎵🎤🎺🎹🎷 💌video📷 💌vine&prank😀 💌Dance&Tik-tok👀👀 💌fashion 💌photo 😆 💫MY Best pic👌 ♥pic com #cross & Comments... @pamfalon241 #Channel @pamfalon241 ✍ መጀናጀን 🤰❤ ✍ መጃለስ 😂@y ✍ መሻፈድ❤ ✍ ሚስቴን መጀንጀን ያስቀጣል In @Yenewa24@

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
180
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስራ ፈልግልኝ ያልከኝ Member .. . . #ሲኖ እየበረረ ጎማ መቀየር ይመችሀል😂😁
Show all...
#ባልና_ሚስት_እንደተጋቡ ሚስት ቤት ዉስጥ የሆነ ነገር ሲያደናቅፋት ባል 👇 1ኛ አመት ላይ "እኔን እኔ ልደፋልሽ" 2ኛ አመት ላይ "እያየሽ አትሄጂም ? ደንባራ'' 3ኛ አመት ላይ "ይድፋሽ ድፍት''
Show all...
እራት ሰርቶ ከመብላት አራበኝም ብሎ ራስን ማሳመን ይቀላል
Show all...
ለምንድነው ግን ቆንጆ ሴቶች የሚያስፈራ አባት ያላቸው ብሎ ይጠይቀኛል እንዴ እና ባንክ ቤት ለምን ዘበኛ ኖረ ነው ምትለው
Show all...
የሴቶች ቁጥር ከ ወንዶች በልጦ እያለ ፍቅረኛ የሌላት ሴት ያጣነው ነገር ነው ማይገባኝ 😉
Show all...
አንዴ ብቻ ሆድ አይባስህ መንገድ ላይ እየሱስ ይወድሀል ሲሉህ ሁላ እንባ በእንባ ትሆናለህ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.