en
Feedback
ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

Open in Telegram

ይህ የደዕዋ ቲቪ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። ★★★★★ 📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ለመከታተል:– 👇 ፍሪኩዌንሲ:- 11636 ሲምቦልሬት:- 27500 ፖላራይዜሽን:- vertical ★★★★★ Youtube https://www.youtube.com/@daewatv1 Facebook https://www.facebook.com/daewatv/ Telegram https://t.me/daewa_tv

Show more
4 808
Subscribers
-224 hours
-137 days
+13530 days
Posts Archive
ሳምንታዊውን የጁምዓ ኹጥባ ፕሮግራም በመታደም ጁምዓዎን በብርሃን ያድምቁ! ሳምንታዊ የጁምዓ ኹጥባ በተከበሩ ዶክተር ሼኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በሐጂ ሰዒድ ያሲን መስጂድ የጁምዓ ኹጥባ ማህበረሰቡን በቁርኣን
ሳምንታዊውን የጁምዓ ኹጥባ ፕሮግራም በመታደም ጁምዓዎን በብርሃን ያድምቁ! ሳምንታዊ የጁምዓ ኹጥባ በተከበሩ ዶክተር ሼኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በሐጂ ሰዒድ ያሲን መስጂድ የጁምዓ ኹጥባ ማህበረሰቡን በቁርኣንና በሱና ለመገንባት የሚያግዝ ታላቅ የመመሪያ መድረክ በመሆኑ፣ ኹጥባውን በጥሞና አዳምጦ በተግባር መተርጎም መንፈስን ለማደስና እውነተኛውን ጥቅም ለማግኘት ቁልፍ መንገድ ነው። በጊዜ መስጂድ በመገኘት የአላህን ቤት በዚክርና በጥሩ ምክር ያድምቁ ፤ አላህ መልካም ሥራችንን ይቀበለን። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

በእስልምና ውስጥ የጁሙዓ ቀን ታላቅ ቦታ አለው። አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ጥሪ የሚያደርገው ሙአዚን አዛን ባደረገ ጊዜ በአካባቢው ባሉ ወንዶች ላይ ወደ ጁሙዓ መውጣትን ግዴታ አድርጎባቸዋል፤ በስብሰባው ላይ እንዲገኙም አበርትቷቸዋል፤ በሷ ላይ ከመዘናጋትም አስጠንቅቋል። ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎቿንና ሥርዓቶቿን አብራርተዋል። በዚህ ሀዲስ ውስጥ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከጁሙዓ ሶላት በኋላ መስጊድ ውስጥ ሱና ሶላት መስገድ የሚፈልግ ሰው አራት ረከዓዎችን እንዲሰግድ ይመራሉ:: በሌላ የዐምር አል-ናቂድ ዘገባ ላይ እንደተጨመረው፤ አብደላህ ኢብኑ ኢድሪስ እንደተናገረው "ሱሀይል ኢብኑ አቢ ሳሊህ" እንዲህ ብሎታል፦ «ከጁሙዓ በኋላ ከመስጊድ ለመውጣት የሚያስቸኩልህ ጉዳይ ካጋጠመህ፣ በመስጊድ ውስጥ ሁለት ረከዓዎችን ስገድ፤ ከዚያም ሄደህ የፈለግከውን ጉዳይ ፈጽም። በመቀጠል ወደ ቤትህ ስትመለስ ቀሪውን ሁለት ረከዓዎች ስገድ።» (በአቡ ዳዉድ ዘገባ ላይ ተናጋሪው አቡ ሱሀይል እንደሆነ ቢጠቀስም፣ የሐዲስ ሊቃውንት አባቱ መጀመሪያ አዞት ከዚያም ሱሀይል ለተማሪው ለኢብኑ ኢድሪስ አስተላልፎት ሊሆን እንደሚችል ያስማማሉ)። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram    📱TikTok °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

🥀ጁምዐን ከሱረቱል ከህፍ ጋር🥀 ክፍል አንድ # ﺳﻮﺭﺓ _ ﺍﻟﻜﻬﻒ #ሱረቱል_አልከህፍ ( የዋሻው ምእራፍ ‏) ⭕️ አስሀቡል ከህፍ ( የዋሻው ወጣቶች) በጣም አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ በዲናቸው እየሸሹ ሳለ አላህን ምን ነበር የጠየቁት ? 💎 አላህን መመራትንና ቅናቻን ነበር የጠየቁት። በዛ ሁኔታ ላይ ሁነውም እንኳ ማሸነፍን ፣ ድል አድራጊነትን ወይም የበላይ መሆንን አልጠየቁም ነበር ። 🔮 { إِذْ أَوَى ٱلْفِتْيَةُ إِلَى ٱلْكَهْفِ فَقَالُوا۟ رَبَّنَآ ءَاتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةًۭ وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًۭا } «ጎበዞቹ ወደ ዋሻው በተጠጉና «ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፤ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን» ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ » 【 አል ከህፍ 10】 🔮{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِى عَنِّى فَإِنِّى قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لِى وَلْيُؤْمِنُوا۟ بِى لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ} « ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና ፡፡ » 【 አል በቀራ 186】 ↠ሩሽድ (መመራት ፣ ቅናቻ) ምን ማለት ነው ❓ 1️⃣ እውነትን ማግኘት 2️⃣ የነገሮችን ገር መሆን ፣ መስተካከል 3️⃣ በትክክለኛው አቅጣጫ መጓዝ 💎 በእርግጥም አላህ ከመራህ ታላቅ የሆነን መልካም ነገር አግኝተሃል ። እርምጃዎችህም የተባረኩ ይሆናሉ ። ለዚህም አላህ ይህንን በተደጋጋሚ እንድንል አደራ ይለናል። 🔮{ وَقُلْ عَسَىٰٓ أَن يَهْدِيَنِ رَبِّى لِأَقْرَبَ مِنْ هَٰذَا رَشَدًۭا} «ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላል» በላቸው፡፡» 【 አል ከህፍ 24】 💎 ቅኑን መንገድ ከተመራህ ብዙ ደረጃዎችን ታልፋለህ ። ብዙ ችግሮችንም ታቀላለህ ። አላህም ላንተ ረዳትህና ቅኑን መንገድ የሚመራህ ከሆነ ወጤቱ እጅግ ያማረ ይሆናል። 💎 ሙሳ አለይሁ አሰላም መልካሙን ሰውዬ ሲያገኝ አንድን ነገር ብቻ ነበር የጠየቀው እሱም ፦ 🔮 {قَالَ لَهُۥ مُوسَىٰ هَلْ أَتَّبِعُكَ عَلَىٰٓ أَن تُعَلِّمَنِ مِمَّا عُلِّمْتَ رُشْدًۭا } «ሙሳ ለእርሱ «ከተማርከው ነገር ቀጥተኛን (ዕውቀት) ታስተምረኝ ዘንድ ልከተልህን» አለው፡፡» 【አል ከህፍ 24】 💎 አላህም ቅኑን መንገድ ሲመራን በእርግጥም ለ ዱንያና አኼራ ስኬት ሁኔታዎችን አመቻችቶልናል ማለት ነው ። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram 📱TikTok °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

''ሰይድ ቁጥብ ' ነብዮችን ይሳደባልን °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

የባል ሃቅ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

የወንጀል ቅጣት 📝 ኢብኑል ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ ፦ " ከወንጀል ቅጣቶች በጣም ብርቱ ቅጣት ኢማንንና አላህን የመለመንን ጥፍጥናን መነፈግ ፣ ቁርዓንን መርሳትና አላህን መሀርታ መለመንን መተው ነው ። ከቅጣቶች ቀላሉ ደግሞ ፦ በዱንያ ውስጥ አካል ላይ የሚከሰት ቅጣት ነው " 📗 ذم الهوى/210 °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube  📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

የሰይድ ቁጥብ አነጋጋሪነት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ይህ የተወዳጁ ሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሒመሁላህ) ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው። አንጋፋው አፍሪካ ቲቪ የሸይኹን የዳዕዋና የትምህርት ሥራዎች በስፋት ተደራሽ ለማድረግ በስማቸው የሞባይል መተግበሪያ (Ap
ይህ የተወዳጁ ሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሒመሁላህ) ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው። አንጋፋው አፍሪካ ቲቪ የሸይኹን የዳዕዋና የትምህርት ሥራዎች በስፋት ተደራሽ ለማድረግ በስማቸው የሞባይል መተግበሪያ (App) ማስመረቁ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የሸይኹ ትምህርቶች ይበልጥ ለሕዝበ ሙስሊሙ እንዲደርሱ በማሰብ እነዚህን ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች አዘጋጅቶ ወደ እናንተ አድርሷል። https://www.facebook.com/share/1DVcveQkSC/?mibextid=wwXIfr ገጹን ይከተሉ፤ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! #ሸይኽ_ኢብራሂም_ሲራጅ #Sheikh_Ibrahim_Siraj

የሰይድ ቁጥብ የአሜሪካ ጉዞ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ቃል እንግባላቸው °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

አቂዳንንና ተውሂድን የመማር አስፈላጊነት የአቂዳና የተውሂድ ትምህርት ከሸሪአዊ የእውቀት ዘርፎች መካከል ዋነኛው ነው ። ምክንያቱም አንድ ሙስሊም ጌታውን እንዲያውቅ፣ የኢማን ምንነትና አላህ በባሮቹ ላይ ያለውን መብት ግልፅ እንዲሆንለት፣ እንዲሁም አምልኮቱን በእርግጠኝነትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ያደርግለታል። አላህ (ሰ.ወ) የሰው ልጆችንንና አጋንንትን የፈጠረበት አላማ እሱን በብቸኝት ለማምለክ እንደሆነ በዚህ የቁርዓን አንቀፅ ግልፆልናል፦ {وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ} «ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡» አንድ ባርያ  ተውሂድን ሳያረጋግጥ ማንኛውንም አይነት አምልኮ ቢፈፅም ተቀባይነት አያገኝም። ስለዚህ ተውሂደንና ትክክለኛ አቂዳን መማር ሽርክ ውስጥ ከመዘፈቅ ፣ የተሳሳተ አቋም ከመያዝና እሳት ውስጥ ዘውታሪ ከመሆን ያድናል። አላህም(ሱ.ወ) እንዲህ ሲል የተውሂድ ትምህርትን አስፈላጊነት ይነግረናል። {فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ } «እነሆ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ።» °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube  📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ተፍሲር... ሙሉ ዝግጅቱን ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/K180mV40vDY °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ቀልባችን ኢማን ላይ እንዲጸና °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ጥርጣሬ በሽታ ነው፣ ፈትዋ ደግሞ ፍቱን መድህኒቱ ነው። የልብ ሰላም የሚገኘው በግልጽ እና በማያሻማ ሸሪዓዊ መልስ ብቻ ነው! እነሆ ዳዕዋ ቲቪ አል_ፈታዋ የተሰኘውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይዞላችሁ
ጥርጣሬ በሽታ ነው፣ ፈትዋ ደግሞ ፍቱን መድህኒቱ ነው። የልብ ሰላም የሚገኘው በግልጽ እና በማያሻማ ሸሪዓዊ መልስ ብቻ ነው! እነሆ ዳዕዋ ቲቪ አል_ፈታዋ የተሰኘውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይዞላችሁ ሲቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።. በዚሁ ፕሮግራማችን ላይ የቤተሰብ እና ማህበራዊ ጉዳዮች፣ ኢኮኖሚያዊና የገንዘብ ልውውጦች፣ የቴክኖሎጂ እና የመገናኛ ብዙሃን ጉዳዮች፣ የህክምና እና የጤና ጉዳዮች፣ የዒባዳ እና ሌሎችም ጥያቄዎች የሚነሱበት እና ሸሪዐዊ ብያኔ ሚሰጥበት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ሲሆን ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 11፡00 ላይ በዳዕዋ ቲቪ ከተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ አብደላህ ኢብራሂም ጋር እንዲያሳልፉ ስንጋብዞ በታላቅ ደስታ ነው። ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

አውራ መሸፈን °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat  Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩ የሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube   📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

የልጆች አማና እና የወላጆች ኃላፊነት ​ልጆች አላህ (ሱ.ወ) ለሰው ልጅ ከለገሳቸው ታላላቅ ጸጋዎችና ድንቅ ስጦታዎች መካከል ዋነኞቹ ናቸው። ነገር ግን ይህ ጸጋ በጀርባው ከባድ አማናን አዝሏል። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በቁርአኑ ሲያዝዘን እንዲህ ብሏል፡-
​﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ﴾ [አት-ተህሪም፡ 6] «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከሆነች እሳት ነፍሶቻችሁንም ቤተሰቦቻችሁንም ጠብቁ፤
​ይህ አምላካዊ ጥሪ የልጆቻችን ቀልብ ገና ያልተጻፈበት ንጹህ ሰሌዳ መሆኑን የሚያስታውስ ወሳኝ መመሪያ ነው። የነቢያት አለቃ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይህንን ተፈጥሮአዊ ንጽህና እና የወላጆችን ተፅዕኖ ሲያስረዱ እንዲህ ብለዋል፡-
​«مَا مِنْ مَوْلُودٍ إِلَّا يُولَدُ عَلَى الْفِطْرَةِ، فَأَبَوَاهُ يُهَوِّدَانِهِ أَوْ يُنَصِّرَانِهِ أَوْ يُمَجِّسَانِهِ» [ቡኻሪ እና ሙስሊም] «ማንኛውም ተወላጅ በፊጥራ (በተፈጥሮ ንጹህ እስላማዊ መስመር) ላይ እንጂ አይወለድም። ከዚያም ወላጆቹ ይሁዲ ያደርጉታል፣ ወይም ነሷራ ያደርጉታል፣ ወይም መጁስ (እሳት አምላኪ) ያደርጉታል።»
​በዚያ ንጹህ ሰሌዳ ላይ የተውሂድንና የአቂዳን መስመር አስቀድመን የምንቀርጸው እኛ ካልሆንን፣ ዓለምና ሸይጣን የራሳቸውን መጥፎ ቀለም ይስሉበታል። ልጃችን በእጃችን ላይ እንዳለ ለጋ እንጨት ነው፤ ወደ ወደድነው ቅን መንገድ ልናቀናው የምንችለው ገና ለጋ እያለ ነው። ​በእኛ ስር ስላሉት እነዚህ ህፃናት የቂያማ ቀን እንደምንጠየቅባቸው ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በሐዲሳቸው አስጠንቅቀውናል፡-
​«كُلُّكُمْ رَاعٍ وَكُلُّكُمْ مَسْئُولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ... وَالرَّجُلُ رَاعٍ فِي أَهْلِهِ وَوَلَدِهِ وَهُوَ مَسْئُولٌ عَنْهُمْ» [ቡኻሪ እና ሙስሊም] «ሁላችሁም እረኞች ናችሁ፤ ሁላችሁም ከተሰጣችሁ እረኝነት ተጠያቂዎች ናችሁ... ወንድ በቤተሰቡና በልጆቹ ላይ እረኛ ነው፤ በእነሱም ተጠያቂ ነው።»
​ስለሆነም የዱንያን እውቀትና እድገት የምንመኝላቸውን ያህል፣ የነገውን አኼራቸውን፣ ሶላታቸውንና አህላቃቸውን ልንጨነቅለት ይገባል። «ዛሬ ዘመኑ ከበደ» እያልን ጣታችንን ወደ ዘመኑ አንጠቁም፤ ዘመን የወለደውና ያሳደገው ልጅ የለም። ልጆቻችንን በእስልምና ኮትኩተን የማሳደግ ኃላፊነት የራሳችን ነው። °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636]  Pol [v]  S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook    📱Youtube  📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ቀድማችሁ መልካም ስራን አብዙ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ሚድያን መጠቀም °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

ሰይድ ቁጥብ ማነው? መጽሐፉስ ለምን አከራካሪ ሆነ? ሙሉ ዝግጅቱን ለመመልከት በየዕውቀት ቅርስ ዝግጅታችን በክፍል 24 ዛሬ ምሽት 3፡00 በዩቲዩብ ገፃችን እንዲሁም በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

አላህን እናውሳ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ