en
Feedback
ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

Open in Telegram

እንደኔ ኦልድ ዘፈኖች ወዳጆች ኑ ከኔጋ ዘና በሉ @Riyit Join ይበሉቻናል ላይ full ዘፈኖች ያገኛል ደስ ያሉትን ዘፈን እየተገባበዝን ዘና ፈታ እንላለን ዘፈን የፈለጋችውትን ለመምረጥ @Heluuuu_bot ውድ የቻናላችን ተከታዮች ሀሳብ አስተያየት መስጠት ከፈለጉ እንዲሁም ለቻናላችን ማጋራት ሚፈልጉት ቆየት ያለ ሙዚቃ ካለ 👉 በነኚ በኩል ያግኙን @mark_sistu

Show more
Ethiopia2 732The category is not specified

📈 Analytical overview of Telegram channel ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

Channel ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች (@riyit) is an active participant. Currently, the community unites 10 338 subscribers, ranking in the Other category and 2 732 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 338 subscribers.

According to the latest data from 04 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 285 over the last 30 days and by 5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እንደኔ ኦልድ ዘፈኖች ወዳጆች ኑ ከኔጋ ዘና በሉ @Riyit Join ይበሉቻናል ላይ full ዘፈኖች ያገኛል ደስ ያሉትን ዘፈን እየተገባበዝን ዘና ፈታ እንላለን ዘፈን የፈለጋችውትን ለመምረጥ @Heluuuu_bot ውድ የቻናላችን ተከታዮች ሀሳብ አስተያየት መስጠት ከፈለጉ እንዲሁም ለቻናላችን ማጋራት ሚፈልጉት ቆየት ያለ ሙዚቃ ካለ 👉 በነኚ በኩል ያግኙን @mark_sist...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.

10 338
Subscribers
+524 hours
+637 days
+28530 days
Posts Archive
+1
ማቲዬ ጋበዝኩህ🥹🥹😫😫😫

#አላምን_አላት 🎧🎼 @riyit @riyit

#ግልፁን_ስሚኝ 🎼🎤🎧

#መስታወት_ልግዛልሽ

#እቺን_ቃል_ንገሯት

😂😁😆

በአንድ ወቅት ጓድ ኮለኔል መንግስቱ ሐ/ማርያም ስለአቢዮታዊ ሰራዊቱና ከጫትጋ ስላላቸው ትስስር እንዲሁም የጫት ጥሩ ገፅታና መጥፎ ገፅታዎች በፓርላማ የተናገሩበትን በጥቂቱ ይዤላቹ መጥቻለው ይደመጥ መደመጥ አለበት ለቀማቴዎች ጓድ መንጌ😎

በ አዲስ አቀራረብና በ አዲስ channel መተናል ይቀላቀሉን! እናት ፍቅር ናት!!! • #ሼር➠ @only_mom ❤️ • #ሼር➠ @only_mom ❤️
በ አዲስ አቀራረብና በ አዲስ channel መተናል ይቀላቀሉን! እናት ፍቅር ናት!!! • #ሼር➠ @only_mom ❤️ • #ሼር➠ @only_mom ❤️

በ አዲስ አቀራረብና በ አዲስ channel መተናል ይቀላቀሉን! እናት ፍቅር ናት!!! • #ሼር➠ @only_mom ❤️ • #ሼር➠ @only_mom ❤️
በ አዲስ አቀራረብና በ አዲስ channel መተናል ይቀላቀሉን! እናት ፍቅር ናት!!! • #ሼር➠ @only_mom ❤️ • #ሼር➠ @only_mom ❤️

የማን አድናቂ ኖት?

Cross : inbox me 👉 @Liyyyyaaaa

አዲስ channel ከፍተናል sex video ብለን አንዋሽም...... የቻናላችንን አባላት ለማበረታታት የካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል የካሩዱን ቁጥር በፍጥነት ለመሙላት ሞክሩ ☺️

አዲስ channel sex ከፍተናል sex video ብለን አንዋሽም...... የቻናላችንን አባላት ለማበረታታት የካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል የካሩዱን ቁጥር በፍጥነት ለመሙላት ሞክሩ ☺️

ግሩፕ ላይ member add ማረግ ምችሉ inbox me 👉@Liyyyyaaaa

በደቂቃዎች በኃላ የ25 ብር ካርድ ይለቀቃል.....

በየቀኑ ምርጥ ምርጥ Tik Tok ቪዲዬ ሚለቀቅበት ቻናል 👇

#መቅደላዊት #ምህራፍ_ሁለት #የመጨረሻው_ክፍል #በአምባዬ_ጌታነህ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ እንዴ ማዘር መጡ?"አለ ባሩክ " አዎ ወንድሜ ባሩክን ማግኘት አለብኝ ብላ መጣች። እንግዲህ እኔ እምቢ አትምጭ ብዬ መንገድ አልዘጋ " አለ ናሆም ገና ከመጀመሪያው ባሩክን ወቀሳ ለመቋቋም እንዲህ ሲሊው ባሩክ ምን እንደሚለው ቀድሞ ስለተረዳ ።ባሩክ ራሱን እየነቀነቀ " እዚህ ድረስ መንገላታት አልነበረባቸውም አይይ " አለ። " ተዋት ትምጣ ባክህ በዛውም ይሄን የመሰለ አገር ታያለች።" አለ ናሆም ። " ቢሆንም በዚህ መልኩ አልነበረም " አለ ባሩክ። ባሩክ ዶክተር ወንድማገኝ ይመር ያደረገለትን ነገር ለማመስገን ስለፈለገ ቢሮው ድረስ ሄደ ላደረገለት ነገር እጅ ነሳ አመሰገነ። ቅኑ ዶክተር ወንድማገኝም ያደረገው ነገር ቀላል እንደሆነ በትሁት አንደበቱ ነገረው። ባሩክም " ዶክተር እርሰዎ ከሚጠበቅበዎት በላየሸ ዝቅ ብለዋል። እንደ ኤርሰዎ አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል። ከእርሰዎ የተማርኩት ነገር ብዙ ነው። እርሰዎን መሆን መታደል ነው። ዝቅ ብሎ ወደ ተማሪው የሚሰራ የሚያዳምጥ የአስተዳደር ሰራተኛ ያስፈልጋል። እርሰዎ ደግሞ ከዛም በላይ ከደረጃዎ ወርደው ረድተውኛልና በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ለመቅደላዊም ላደረጉላት ነገር በእኔም ስም አመሰግናለሁ ። ብሎት ዝቅ አለ " አይገባም " አለና ዶክተር " ይልቅ አንተ ጋ ተማሩ ያመጣችው ውጤት አመርቂ ነው እጅግ ሲበዛ ጎበዝ ናት በገባነው ቃል መሰረት አሁን ቪዛዋን እና አኔዳንድ ነገሮችን ታስጨርስና ስትመለስ አብረመችሁ መሄድ ትችላላችሁ በእናንተ በሁለታችሁ ትልቅ እምነት አለኝ በአለም አደባባይ ሀገራችሁንና ሰንደቀመችሁን ከፍ እንደምታደርጉ። ስለዚህ የሚጨረሰውን አብራችሁ ጨርሱ " ብሎት ተለያዩ። የናሆም እናት ባሩክን እንዳየችው " የኔ ልጅ ብላ አንተ ነህ " ብላ ሳመችው " አንተ የኔ ባለውለታ " አለችው። ባሩክ እንደ መቅለስለስ ርያለ " ኧረ እኔ ያደረኩት ነገር የለም ሁሉንም ነገር የልጅሽ መልካም ፈቃድ ቅን ልቦና ታግዞበት ነው። ልጅሽ ነው የአንቺ ባለውለታ " አለ " ቢሆንስ ከማን ጋ ውሎ ልጄን እንደሰጠኸኝ ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጥህ" አለች " አሜን!" ተባረክ ብሩክ ሁን ለነገሩ ስምህስ ብሩክ የተባረከ ማለት አይደል ስምህን ነው የሆንከው። ስም በምግባር ላይ ታላቅ ተፅዕኖ አለው እንደሚባለው የአንተም ሰናይ ምግባር ከስምህ የተቀዳ ነው እና እደገልኝ" አለች " አሜን " ባሩክ አንገቱን ደፍቱ ምርቃቱን ይቀበል ጀመር። ሁሉም በአንድ ላይ ተቃቀፉ ዮርዳኖስ እና የናሆም እናት ሜላትና ናሆም መቅደላዊትና ባሩክ። ጠረንጴዛቸው ላይም አንድ ሞሰብ ቀረበ።የፍቅር ሞሰብ። " ይህ አንድ አመት ያልሞላ ታሪክ ነው ከእነዚህ ውብ የታሪክ አምባዎች ስር የተደረገ ታሪክ። የአድዋ ጀግኖች አፅም ላይ የትውልድ እጣፈንታ ሲበየን ፍቅር ይህ ነው። እዚህ ቦታ ላይ የተጀመረ ፍቅር መቋጫ እንደማይኖረው አምናለሁ ምክንያቱም። መሰረቱ የአያቶች የቃልኪዳን አጥንትና ደም ስላለበት። እኔ መቅደላዊትን አገባታለሁ ከእሷም ጋ እስከመጨረሻው እኖራለሁ እወዳተመለሁ አፈቅራታለሁ። እነ ናሆም ሜላትና ዮርዳኖስም ጋ ቤተሰብ እሆናለሁ እዚህ የጀመርኩት ታሪክ በሌላኛው የታሪክ ምዕራፍም እንዲቀጥል እፈልጋለሁ! አድዋ ዩኒቨርስቲ ዕውቀት ብቻ አይደለም የሰጠኝ እውነትን ታሪክን ባህልን ወግን የሀገር ፍቅርን እንዲሁም ነገን ነው። ከሁሉም ስጦታወች የመቅደላዊት ስጦታ ትልቃለች እሷ የኔ ነገ ናት። ወደ ጥልቁ የደስታ አለም የምታስገባኝ ስጦታዬ መቅደላዊት። መቅደላዊት እንዲህ የምትጥም ስጦታ ላደረክልኝ መንገዴ ናታኔምም ምስጋና ይግባህ እንኳንም ያን ጊዜ ለናሆም ጉዳይ ወዳቀዳችሁት ኦፕሬሽን ከመቅደላዊት ጋ አስተዋወከኝ። እንኳንም ያን ሁሉ ውሸት ዋሸተህ ለራስህ ለማድረግ ሞከርክ። አመሰግናለሁ መቅደላዊትን አብስለህ አብቅተህ ስለሰጠኸኝ!!!!!!!!" አለ ባሩክ መቅደላዊትን ትኩር ብሎ እያየ። መቅደላዊት ተጠናቀቀ!! :/// የዚህ ልብ አንጠልጣይ ሰራሲ ወይም ባለቤት " አምባዬ ጌታነህ " ይባላል። እኔም ሳቀርብላችሁ የቆየውት ተሼ እባላለው ከመቅደላዊት ጋር ለነበረን ጊዜ አመሰግናለሁ !!! እያቆራረጥኩ በማቅረቤ ዝቅ ብየም ይቅርታ እጠይቃለሁ ያው ምክንያት እንዳለኝ ሆኖ! እናም ላሳያችሁኝ ተሳትፎና እና ለሰጣችሁኝ አስተያየትም ከልቤ አመሰግናለሁ!!!! በዚህ ድርሰት ላይ ሀሳብ አስተያየት ማንኛውንም ጥያቄም ሆነ ሂስ ካላችሁ በዚች አድርሱኝ @Tesh5050 በ "መቅደላዊት " ታሪክ ላይ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇 @Tesh5050