en
Feedback
ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

Open in Telegram

እንደኔ ኦልድ ዘፈኖች ወዳጆች ኑ ከኔጋ ዘና በሉ @Riyit Join ይበሉቻናል ላይ full ዘፈኖች ያገኛል ደስ ያሉትን ዘፈን እየተገባበዝን ዘና ፈታ እንላለን ዘፈን የፈለጋችውትን ለመምረጥ @Heluuuu_bot ውድ የቻናላችን ተከታዮች ሀሳብ አስተያየት መስጠት ከፈለጉ እንዲሁም ለቻናላችን ማጋራት ሚፈልጉት ቆየት ያለ ሙዚቃ ካለ 👉 በነኚ በኩል ያግኙን @mark_sistu

Show more
Ethiopia2 732The category is not specified

📈 Analytical overview of Telegram channel ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

Channel ቆየት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች (@riyit) is an active participant. Currently, the community unites 10 338 subscribers, ranking in the Other category and 2 732 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 338 subscribers.

According to the latest data from 04 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 285 over the last 30 days and by 5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እንደኔ ኦልድ ዘፈኖች ወዳጆች ኑ ከኔጋ ዘና በሉ @Riyit Join ይበሉቻናል ላይ full ዘፈኖች ያገኛል ደስ ያሉትን ዘፈን እየተገባበዝን ዘና ፈታ እንላለን ዘፈን የፈለጋችውትን ለመምረጥ @Heluuuu_bot ውድ የቻናላችን ተከታዮች ሀሳብ አስተያየት መስጠት ከፈለጉ እንዲሁም ለቻናላችን ማጋራት ሚፈልጉት ቆየት ያለ ሙዚቃ ካለ 👉 በነኚ በኩል ያግኙን @mark_sist...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.

10 338
Subscribers
+524 hours
+637 days
+28530 days
Posts Archive
ተመስጬ በጣም ደጋግሜ ያደመጥኩት ድንቅ ዘፈን

ተጨንቆ ላለ ልቡ ለተከፋ ፈውስ የሚሆን አዲስ ተስፋ ካልሰጠው ምን ሊጠቅመው ዙሪያው ያለው ውስጥ ህመሙን ላይፈውሰው የሆነ ሀቀኛ ሰው ብርቱ ልቡን ሀይል የሚሆን ለወዳጁ አይልም አበቃልህ ለጨነቀው ለሚናፍቅ ነገን ሊያየው 😭

ሀይሌ ሩትስ የጠፋ ሲገኝ የጠፋ ሲገኝ አውቃለው የተከፋም ስቆ አያለው የደነቀኝ ግራ የገባኝ ጠፍቶም ይሆን አንድም አፅናኝ ተስፋ ላጣ ለጨነቀው ምን ሊበጅ አበቃ ቢለው ካለ አላለም ዙርያው ያለም ነገ መልካም የተሻለ ተናዶ ማልዶ ማቆ ጠቁሮ ከሳ ጤናው ጠፍቶ ልቡን ነሳ አትበሉት ተውት ይዳን እስኪነሳ የማጠቅሙት ሽሹ ከዛ ሰው ባለም ክፉ ደጉን አልፎ ሊያየው የተሰጠው ተስፋ ሳለው ስለምን አዛኝ መስሎ ይመክረዋል ባይዞህ ፋንታ አበቃ ይለዋል

#የጠፋ_ይገኛል 💔

7.39 KB

+3
የእዮባ አመለካከት ስለሚመቸኝ እዮባ ትለያለህ ንጉስ ነህ 👑

Rasta no gangistor 🗡🗡

Repost from N/a
MAK TOTE BAGS Quality product Free delivery some places in A.A 📞251 933 00 38 66
+4
MAK TOTE BAGS Quality product Free delivery some places in A.A 📞251 933 00 38 66

1.68 MB

....ጥላቻና ፍቅር.... ጥላቻና ፍቅር እየተሽከረከረ አዕምሮዬ ቢዞር ልቤ እየሰከረ ረብ የለሽ ህይወት ህይወት አልባ ኑሮ እንዲያው መጮህ ብቻ ልክ እንደከበሮ ወዝ አለው ከበሮ ካልሆነ በባዶ ልብን ያስደስታል በዜማ ታጅቦ ጭብጨባ እልልታ በበዛበት ቦታ ዝም ብሎ አይደለ ከበሮ ሲመታ በወግ በአግባቡ በጥበብ ሲደለቅ ከበሮ ድንቅ ነው ወደ ጆሮ ሲዘልቅ አለሁ እንጂ እኔ ከከበሮ ያነስኩ መቀደስ አቅቶኝ በሀጥያት የረከስኩ ሰሚ እስከማጣ በደሌ የከፋ ጽድቅን እየገፋሁ ለሀጥያት ምለፋ መልካም ድምጽን ትቼ ክፋትን ምሰማ ሀጥያት ሲደልቀኝ ክፋትን ማሰማ አለሁ እኔ ከንቱ ያነስኩኝ ከስንቱ የጠፋኝ መንገዱ የቃጣኝ ማበዱ ፍቅርን ለመፈለግ ጥላቻን የማድግ ጥላቻን ሳብራራ በፍቅር ሳቅራራ ውል መንገዴን ስቼ ከራሴው ጋር ተጣልቼ እንዲያው መጮህ ብቻ እኔው በእኔው ዛቻ። ኢዮብ ሰኔ 07/2015 ዓ.ም 04፡42 ማታ

በህይወታችን ችላ ያሉ እየመሰሉ በቁስላቸው ደስታችንን ላለማበላሸት ሲሉ ከአከባቢያችን የሚርቁ ሰዎችን ግን ፈጣሪ ያስባቸው 🙏🙏

Repost from N/a
MAK TOTE BAGS Quality products Free delivery some places in A.A 📞251 933 00 38 66
+5
MAK TOTE BAGS Quality products Free delivery some places in A.A 📞251 933 00 38 66

13. Haile Roots - Tingerew (128).mp33.71 MB

12. Haile Roots - Harambie (128).mp33.84 MB

11. Haile Roots - Man New (128).mp33.71 MB