cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሰልሰቢል

Islamic quote selsebilach123

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
247
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በብዙ ሙስሊሞች ዘንድ ታትሞ የቀረውንና እና ከአለማችን የምንጊዜም ታላቅ ፊልሞች ውስጥ አንዱ የሆነውን የአልሪሳላን ፊልም በጀት በመሸፈን እንዲሰራ ያደረገው ሙአመር ቃዛፊ ( ሙሀመድ ጋዳፊ ) ነበር ! ጋዳፊ የዚህን በሶሪያዊው ደራሲ የተፃፈውን እጅግ ተወዳጅ ፊልም በማሰራት በርግጥ ለሙስሊሙም ሆነ ሙስሊም ላልሆነውና ኢስላምን ለማወቅ ለሚሻው ህዝብ ታላቅ ውለታን ውሏል ። የአልሪሳላ ፊልም የሁሉንም የአለም ሙስሊም ቤት ሰርጎ የገባ ብዙዎችን በእንባ ያራጨ ወደ ዚያ የጨለማው ማብቂያና የብርሃኑ መፈንጠቂያ ዘመን በሃሳብ ትዝታ አነሁሉሎ የሚወስድ እጅግ እጅግ ግሩም ፊልም ነው ! አልሪሳላ የተወዳጁን የነብያችንን ሶ.ዐ.ወ የዳእዋ ውጣውረድና ፈተና ልክ እዚያው ያለን እስኪመስለን ፍንትው አድርጎ የሚያሳየን ከልብ ተሰርቶ ወደ ልብ የሚገባ ፊሌም ነው !! ጋዳፊ አንባገነን ቢሆኑም እስልምናውን አብዝቶ የሚወድ ስለ ኢስላም ለመናገር ቦታ የማይመርጥ ሙስሊም መሪ ነበር ! ጋዳፊ በሀገሩ እና በእምነቱ የማይደራደር ቆራጥ ጀግና መሪ ነበር ። ጋዳፊ ለጉብኝት በሄደባቸው የአውሮፓ ሀገራት እንኳ ቁርአንን አድሎ የሚመጣ መሪ ነበር ። ጋዳፊ የአፍሪካ ትልቁ መስጅድ የሆነውን በዩጋንዳ የማገኘውን 30,000 ሰው የሚይዘውን መስጅድ ጨምሮ በርካታ መስጅዶችን አስገንብቶ አልፏል ። ሙአመር አልቃዛፊ በነአሜሪካ በተከፈተበት ጦርነት በሚሳኤል ተመቶ የመጨረሻ የህይወት ጊዜው ላይ በሆነ ጊዜ የተናገራት የመጨረሻ መልእክቱ ይህቺ ነበረች " ከአላህ በቀር በእውነት ሊገዙት የሚገባ ጌታ እንደሌለ እመሰክራለሁ ሙሀመድም የአላህ ባሪያውና መልእክቸኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ ። እኔ በዚህ እምነቴ ላይ ሆነ እሞታለሁ ለመላው አለምም በተለይም ለምእራባዊያን ትክክለኛው እና መዳኛው እምነት ይህ የላኢላሀኢለሏህ እምነት መሆኑን መልእክቴን ላደርሳቸው እወዳለሁ " ጋዳፊን አላህ በእዝነቱና በራህመቱ ይቀበለው ! N.B የአሪሳላ ፊልም የተሰራው በሊቢያ በረሃ ውስጥ ነው #Seid_Mohammed_Alhabeshiy
Show all...
#ሀዋሳ የማይቀር ፕሮግራም እሁድ ሴንትራል 9 ሰዓት ላይ እንዳይቀር
Show all...
"የእርሶ ትንሽ ጠብታ ደም ለሌሎች የመኖር ህልውና ናት።" ኢንፓየር የልማት እና መረዳጃ ማህበር ከሃዋሳ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባባበር የተሰናዳ ቅዳሜ ሰኔ 5/2013 ሲዳማ ባህል አዳራሽ (ፒያሳ) ከጠዋቱ 2:00 - 7:00
Show all...
#ደምልገሳ #ሃዋሳ "የእርሶ ትንሽ ጠብታ ደም ለሌሎች የመኖር ህልውና ናት።" ኢንፓየር የልማት እና መረዳጃ ማህበር ከሃዋሳ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባባበር የተሰናዳ ቅዳሜ ሰኔ 5/2013 ሲዳማ ባህል አዳራሽ (ፒያሳ) ከጠዋቱ 2:00 - 7:00
Show all...
ጀመረ ጀመረ ከሚስ ምሽት ጀመረ........
Show all...
ይህ መርህ ምንጊዜም አይለያችሁ‼ ======================== ✍ በህይዎት እስካላችሁ ድረስ ይህ ፍትሐዊ ሚዛን እንዳይዛባባችሁ ተጠንቅቃችሁ ያዙት። ♠ ①) አንድን ሰው ጠላሁት ብላችሁ፦ √ ያለውን ጠንካራ ጎንና መልካም ስብዕና አትካዱ። • √ የሌለበትን ደካማ ጎንና መጥፎ ስብዕና አትጫኑበት። ♠ ②) አንድን ሰው ወደድኩት ብላችሁ፦ √ የሌለውን ጠንካራ ጎንና መልካም ስብዕና አትስጡት። • √ ያለበትን ደካማ ጎንና መጥፎ ስብዕና ባላዬ አትለፉት፣ ምከሩት፣ ገስጹት። ★ ይህ ሚዛን በየትኛውም ጥቅማ ጥቅም ሊናወጥባችሁ አይገባም። Mark this! እስልምና ሁልጊዜም ሚዛናዊ እንድትሆን ያዛል። አላህ ከፍትሐዊ ባሮቹ ያድርገን! || =============== ወንድማችሁ:-Shemsu-jemal ይህ የቴሌግራም ቻነሌ ነው፤ በቀላሉ የምለቃቸው መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉት። Join: 👇👇👇👇👇 t.me/shemsu_jemal t.me/shemsu_jemal 👆👆 Join ያድርጉ‼️
Show all...
ለሁሉም ሙስሊም የተላለፈ መልዕክት‼ ========================== «ሃሳቡን በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልሰማ እናሰማ!» || ✍ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ፕላትፎርሞች በፍልስጤማውያን ላይ በእስራዔል እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚያጋልጡ ገጾችን በማገድ የዲጂታል አፓርታይድ አፈናቸውን አጠናክተው ቀጥለዋል። በዚህም የተነሳ ሙስሊሞች ፌስቡክ ላይ ባደረጉት አድማ Play Store ላይ የፌስቡክ Rating በሁለት ቀን ውስጥ ከ4.2 ወደ 2.8 ወርዷል። ይህ ያውም ሁሉም ሳይቀናጅ ሆኖ ነው! የሚዲያዎቹ አፈና የቀጠለ ስለሆነ፤ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞችና በፍልስጤማውያን ላይ በጽዮናውያን እየተፈጸመ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለሚያወግዝ ማንኛውም ሰው ሁሉ የተላለፈ አንድ ዓለም አቀፍ ጥሪ አለ። ይሄውም፦ ①) በነገው ዕለት ጁሙዓህ (ዓርብ) ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ጠዋት 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ህዝብ ፌስቡክን፣ ቲዊተርንና ኢንስታግራምን በስልክም ይሁን በኮምፒዩተር እንዳይጠቀም። አካውንቱን ይዝጋ! • ②) Play Store እና Apple Store ላይ በመሄድ ለነዚህ ፕላትፎርሞች Rating "አንድ *" ብቻ ይስጥ። ይህ ከተሳካ ምንም እንኳ እርሱም ወደነርሱው ያዘነበለ ቢሆንም ጎግል ሊያጠፋቸው ይችላል። ይህ ደግሞ ትልቅ ክስረት ነው። ያለ አንዳች መሳሪያ በዚህ መልኩ መቅጣት ይቻላል። ሁላችንም ይህን በመተግበር ተፅዕኗችንን ይመልከቱት! ከዚያ በኋላ የማንንም የመናገር ነፃነት አይገድቡም! * መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ አድርሱ! ♠ Very important⬇️⬇️ , as they block any page because of sharing the truth about palestine Many people will do that as response ⬇️⬇️ Next Friday all the users of f .b & ! ns .t.gra.m & t.w!t.ter and messenger will shut them all and never use them, not from phons nor PC for 24 hours Next Friday from at 00:00 am Mekkah time to Saturday 00:00 am , copy the post and share it everywhere That will effect much Insha Allah Plus⬇️⬇️ Everyone will go to the paly store and apple store , and give A one star feedback to all these apps The (f . b) feedback now reached 2.8 after it was 4,2 two days ago. Once the feedback reaches 1 Google will delete it from the store, which means a great loss. ♠ #SaveGaza #Gaza_is_under_bombardment #gaza_under_attack_now #Save_Gaza #Support_Gaza #savesheikhjarrah #PLM #PalestinianLivesMatter ‎#Palestine ‎#FreePalestine ‎#GazaUnderAttack ‎#IsraelExposed ‎#PalestineWillBeFree ‎#PalestineUnderAttack ‎#Palestineneedsourhelp #انقذوا_غزة #غزة_تقصف #غزة_تحت_القصف #الشيخ_جراح #انقذوا_حي_الشيخ_جراح #حي_الشيخ_جراح #لا_لتهويد_القدس #أنقذواحيالشيخجراح || እስከዛው የቴሌግራም ቻነሌ ቤተሰብ ሁኑ‼ Join: 👇👇👇 t.me/MuradTadesse
Show all...
ድብደባሽ በርትቶ በገዛ ድንበርሽ ሲቃሽ ሲበረታ፣ የጀገነው ልጅሽ በየቀኑ ቢረግፍ ከሬሳዎች ተርታ፣ አታስቢ አቅሳዬ ከዱአችን ጋራ ሁሌም ከኛ ጋር ነው የኔ ና ያንቺ ጌታ! ያረቢ ፈርጀን🙏🙏🙏 (ሱሚ-ሰር)
Show all...
" የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለእያንዳንዱ ሬሳ ዋጋ መክፈል አለበት ፣ ያለበለዚያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ለቅቀን በመውጣት የተባበሩት ሙስሊም ድርጅት እንመሰርታለን!" ረጀብ ጠይብ ኤርዶጓን ©Bilal zayed ወቅታዊ መረጃወች ለማገኘት የtelegram አድራሻችንን Link በመጫን ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
Show all...