cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Keshelflay

Research review

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
157
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
አለምሰገድ አበበ

ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከሚድያ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለት ሰው አለምሰገድ አበበ ነው፡፡

gojo bridge housing ADVERT.MP31.08 MB
#CallforApplication! የኢኖቬሸን ለልማት ፕሮግራም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ፣ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና ከኮሪያ አለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ ጋር በመሆን በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ኢኖቫቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ያላቸው ስታርታፖችንና ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማትን አወዳድሮ ለመደገፍ እና ለማልማት ጥሪ አቅርቧል፡፡ አመልካቾቸ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦ • ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለው/ያላት • በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ሀሳብ ያለው/ያላት • ኢኖቬቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ያለው/ያላት • በተጠየቀው የፕሮፐዛል ይዘት መሰረት ሃሳቡን ማቅረብ የሚችል/የምትችል ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በ www.mint.gov.et/registration.mint.gov.et መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ ፡ 251 967 944 500 ይደውሉ። ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። @generalknowlegee
Show all...
🖥💻📱የቴክኖሎጂ መዘዝ በልጆች እድገት ላይ📱💻🖥 🖥Children #📱 Technology💻 አሁን አሁን ልጆች ቴክኖሎጂን በከፍተኛ ሁኔታ ለረጅም ሰአት ይጠቀማሉ። አንዳንድ ወላጆችም ቴክኖሎጂ በልጆቻቸው ሁለንተናዊ እድገት ላይ የማያስከትለውን ችግር ባለመረዳት የተለያዩ አይነት ቴክኖሎጂዎችን በመግዛት ያበረክቱላቸዋል። ነገር ግን በተለይዩ ጊዜያት የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ--የልጆች የቴክኖሎጂ አጠቃቀም: 👉 ከልጆች የት/ት አቀባበል፣ ባህሪ እና ስኬት ጋር በከፍተኛ ሁኔታ ተያያዥነት አለው፦ 📵 የአእምሮ እድገት መዘግየትን ያስከትል ምክኒያቱም ቴክኖሎጂን መጠቀም እንቅስቃሴን ይገድባል እንቅስቃሴያቸው በተገደበ ቁጥር የመማር እና ትኩረት የማድረግ ችሎታን ይቀንሳል። 📵የባህሪ ችግርን ያስከትላል-- ከአገራችን ባህልና ወግ ውጭ የሆኑ አስተሳሰብ እና ድርጊቶች እንዲለማመዱ ያበረታታል። 📵ለእድሚያቸው የማይመጥኑ መልእክቶችን እንደ ወሲብ፣ የተለያዩ እፅ ተጠቃሚነት፣ ግድያና ዝርፊያ የመሳሰሉትን እንዲዩ ያደርጓቸዋል። 📵ለረጅም ሰአት ቪድዬ በማየት በሱስ የመጠመድ እና ለእንቅልፍ እና የአመጋገብ ስርአት መዛባት ይዳረጋሉ። 📵ከማያቁት ሰው ጋር እንዲተዋወቁ እና ለተለያዩ ጉዳቶች ተጋላጭ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። 📌📌 ታዲያ ወላጆች ምን እናድርግ⁉️⁉️ ልጆች ቴክኖሎጂን እንዲጠቀሙ ስንፈቅድ 👉 ልጄ በተሰጠው/ጣት ቴክኖሎጂ ምን እንዲያደርግ ፈቀድኩለት? 👉 ለምን ያህል ግዜ? 👉 የት ቦታ ሆኖ ይጠቀም? 👉 ምን አይነት ቴክኖሎጂ ይጠቀም? ከልጅዎ እድሜ፣ ባህሪና የአስተሳሰብ እድገት አንፃር ይመዝኑ። ፈፅሞ ልጆችዎ ቴክኖሎጂ እንዳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ አይከልክሉ ነገር ግን ባግባቡ እና ውስን ለሆነ ሰአት ቢጠቀሙ የፈጠራ ችሎታቸው እና የቋንቋ ክህሎታቸው እንዲዳብር ያግዛል።
Show all...
Show all...
[ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ!! ] እርጉዞች ሸንኮራን ሲበሉ ምን ሊከሰት ይችላል? | Sugar Cane

የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ማህበር ተመሠረተ ጥር 21 2013 አዲስአበባ የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ማህበር በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚመለከታቸውን ተቋማት በማማከል በግብርና፣በጤና፣በኢንዱስትሪ እና በአካባቢ ጥበቃ ላይ ለሚሠሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች የበለጠ ለማዘመንና ለማሣደግ የሚሰራና የሚያስተዋውቅ ማህበር ይሆናል። ተብሏል። የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ማህበር መመስረትን በተመለከተ በዋነኝነት የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የግብርና ምርምር አዘገጃጀት በኔክሰስ ሆቴል በነበረው የምስረታ ውይይት ላይ ማህበሩ ምን አይነት ቁመና ሊኖረው እንደሚገባ፤ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ፣ከጅማ ዩንቨርስቲ፣ከሀሮማያ ዩንቨርስቲና ከጎንደር ዩንቨርስቲ በመጡ መሁራን ባቀረቡት ጥናታዊ ሀሳቦች አንድ ቀን የወሰደ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። ማህበሩ በባዮ ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚሰሩ የተለያዩ የጥናትና የምርምርን ስራዎች በማስተዋወቅ እንደሚተጋም ተገልጿል። ከሼልፍ ላይ
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
ከሼልፍ ላይ የጥናት እና የምርምር ፕሮግራማችን ፤ በአሐዱ ቴሌቭዥን ቅዳሜ ጥር 8/2013 ቀን ከ8 እስከ 9 ሰአት እንግዳችን ከሆኑት አለሙ አበበ (ዶ/ር) ቆይታ ያደርጋል። ዶ/ር አለሙ አበበ በደርግ የመንግስት ስርአት በተለያዩ የከፍተኛ ኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሰርተዋል። በተለይም የኢህድሪ ሲመሠረት ምክትል ጠቅላይ ሚ/ርና የፖሊት ቢሮ አባል የነበሩና የአዲስአበባ ከንቲባ ሆነውም ከ1970-72 አገልግለዋል። "የ1977 የጣና በለስ ፕርሮጀክትን" በከፍተኛ ኃላፊነት የመሩም ናቸው ። በዋናነት ሁሉን አቀፍ /multi-purpose project/ ይዘቱንና ሚስጥራዊነቱን ከ1983 በኋላ ለምን ፈረሰ? ተወያይተንበታል። በክፍል 1 ቆይታ አዘጋጅ አለምሰገድ አበበ በአሃዱ ሬድዮና ቴሌቭዥን ድርጅት 0911855855/ [email protected] Tube /Askual media
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.