Pastor Daniel Walelign
Open in Telegram
541
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-330 days
Posts Archive
የተወደዳችሁ ይህ በጋፕስ አገልግሎት ከነሐሴ 1-30 የሚቆይ አመታዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ወራችን ነው በቅድሚያ ለምታደርጉት ልግስና እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሚያመቻችሁ የባንክ አካውንቶች እና የገንዘብ መላኪያ መንገዶች አብራችሁን እንድታገለግሉ የክብር ጥሪ እናደርግላችኋለን
የወንጌል አርበኛዋ ሰላም ባለፈው ያቀረብንላችሁ በጌታ ምክንያት ወንድሟ ጭንቅላቷን በዘነዘና የቀጠቀጣት አይኗን በድንጋይ የቀደደው እህት ስትሆን የእኛን የየኔ ቀን ቻናል የተመለከተ ወንድም ከዳላስ በመጀመሪያ 500,000 ሺህ ብር በመቀጠል 300,000 ሺህ ብር የላከላት እህታችን ናት አሁን ደግሞ ሌላ ምስክርነት ይዛ መጥታለች ተከታተሉት ሙሉውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ ሊንኩን ለሌሎች ሼር አድርጉ https://youtu.be/pSY4vz2FC4M?si=H7rZzRY2jFcxr_vU
ድንጋይ አናገረኝ/ወንድሜን ለመግደል ሳንጃ ገዝቼ ነበር
ሙሉውን ምስክርነት ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://youtu.be/XVo0HLHCZ0Q?si=EMNGnEWhqSNX8wmy
