cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

official toybi & kalo💃👯‍♀️🕺

Join my channel to watch Beauty pis❤️📷 Videos🎥 Music💿📀 For cross @toybit692 @kalshaye @ElaAddisu Join @toybi682

Show more
Advertising posts
209
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የተዋህዶ ልጆች ታኮራሊቹ እኮ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄 እንኮን ደስ አለን @Joiname
Show all...
የዶ/ር ወዳጄነህ መልዕክት #Ethiopia | እኔማ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማውቃት ይመስለኝ ነበር። ባለፉት ሦስት ቀናት እንደተረዳሁት ግን ስላንቺ የነገሩኝ ሰዎችና መጻህፍት ሁሉ ካለሽ ክብር፣ ሞገስና ዝና ከፊሉን እንኳን እንዳልነገሩኝ ነው። ተዋህዶ ሆይ! ንፁህ እምባ፣ ጥልቅ ትህትና፣ ብርቱ ትዕግስት፣ ታላቅ ጥበብ፣ ብዙ እውቀት፣ ሰፊ ማስተዋል፣ የሚያስፈራ ግርማ አየሁብሽና ተገረምኩኝ፣ ልቤ ተደነቀ፣ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩኝ! የጸሎትና የምልጃሽ እጣን የልዑል እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሲያጥነው፣ ዙፋኑን ሲያውደው ማየት እንኳን እኔን ደካማውን ሰው ይቅርና ቅዱሳን መላዕክቱን ያስደንቃል። በነቢዩ በዳንኤል መፅሃፍ እንደሚነበብ እጅ ያልነካው ድንጋይ ከሰማይ ወርዶ ሳይፈርስ ፣ ሳይከፈል፣ ሳይቆረስ ታላቅ ተራራ ሆኖ ጸንቶ እንደኖረ አንቺም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታላቅ ተራራ ሆነሽ ለአፍሪካ ትምክህት፣ ለመላው አለምም ክብር ሆነሽ ትኖሪያለሽ። ከእግዚአብሔር የተማሩት፣ ትሁታንና ብሩካን የሆኑት፣ ማቅ የለበሱልሽ የተወደዱ ልጆችሽ እንዴት የታደሉ ናቸው! ከሩቅ እያየሽ የሚወድሽና የሚያከብርሽ ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
Show all...
ማህተቤ የደም ስሬ ነዉ❤🙏🙏🙏 woldiya kidus mikael @toybi682
Show all...
Woldiya medhaniyalem 🙏 @teddddi
Show all...
ስለ ስምህ ክብር ለመግለፅ በማደሪያህ ፊት እቆም ዘንድ አይገባኝም እርካሽ ሀጢያተኛ ሴት ነኝ:: ነገር ግን በስምህ ሞት መምጫው ከደረሰ መሀሪየ ሆይ በእናትህ በእመቤቴ ማርያም ስም እለምንሀለሁ እረፍትህን ይቅርታህን እሻለሁና እኔን ያዋረድኩህን አስቀድመኝ::
Show all...
ስለ ስምህ ክብር ለመግለፅ በማደሪያህ ፊት እቆም ዘንድ አይገባኝም እርካሽ ሀጢያተኛ ሴት ነኝ:: ነገር ግን በስምህ ሞት መምጫው ከደረሰ መሀሪየ ሆይ በእናትህ በእመቤቴ ማርያም ስም እለምንሀለሁ እረፍትህን ይቅርታህን እሻለሁና እኔን ያዋረድኩህን አስቀድመኝ::
Show all...