Ethio Menzuma
Open in Telegram
Welcome to Ethio Menzuma! We preserve the traditional spiritual music and prayers of Ethiopia. Join us to experience the beauty and power of this spiritual music. Stay connected for daily updates, unique content, and a chance to celebrate and honor our cu
Show more9 103
Subscribers
No data24 hours
-307 days
-18030 days
Posts Archive
9 103
+2
እንዳ እኔ ያላቃሴ አለ ወይ??
እንዲ ነው ዎው ወላሂ እንባየን መያዝ ከባደኝ ያዝን ጀግና ታሪክ በ ፊልም ሳይ ታርኩን ፈልጌ አጋኘው ልክ እንዳ ፊልሙ ወላህ አላቃስኩ ስሙ ሀሳን ይባላል በ አዉኑ ኢስታንቡል ባ ዱሮ conistatipol መሐመድ 2 ስከፍታት የሚያስይ ፊልም ላይ ነው የዚን ጀግና ልጅ ታሪክ የአየዉት ኡፍ ወላሂ የ ዱሮቹ ላ ድን ያልቸው አቁዓም ይላያል አላሃ እኛንም እንዲ አይናት ቁርታኚአት ይስጠን
9 103
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
በኢባዱረህማን መስጂድ በሙአዚንነት ሲያገለግሉ የነበሩት አንጋፋው ሙአዚን አብዬ ወርቁ (ሀጂ ወርቁ) ወደ አኼራ መሻገራቸው ተሰማ!
- ሀሩን ሚዲያ፣ መጋቢት 29/2017
በአዲስአበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና በሚገኘው ኢባዱረህማን መስጅድ ለረጅም አመታት በሙአዚንነት ሲያገለግሉ የነበሩት ሀጂ ወርቁ (አብዬ ወርቁ) በዛሬው ዕለት ወደ አኼራ መሻገራቸው ተሰምቷል።
በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና አካባቢ ተወልደው ያደጉት ሀጂ ወርቁ ኢባዱረህማን መስጂድ ሲመሰረት መሬት ከመግዛት ጀምሮ ትልቅ ዋጋ ከፍለዋል። ከ20 አመት በላይ በሙአዚንነት በኢባዱረህማን መስጅድ አገልግለዋል።
ሀጂ ወርቁ (አብዬ ወርቁ) የኢባዱረህማን መስጅድ ምልክት ናቸው ይሏቸዋል ነበር።
9 103
በግብፅ የሚገኘው የዳእዋ ሰለፊያ መሪ ሸይክ ያሲር ቡርሃሚ ለጋዛ አግዞ ከእስራኤል ጋር መዋጋት በመንሀጅ ሰለፍ ሀራም መሆኑን ፈትዋ ሰጠ ሸይኹ
"በኛና በአይሁዳዊያን መሀከል የካምፕ ዴቪድ የሰላም ስምምነት ስላለ ከአይሁዳዊያን ጋር መዋጋት አይቻልም ጋዛ ከእስራኤል ጋር ጦርነት የጀመረችው ሳታማክረን ነው እራሷ ትወጣው ሲል አለም ላይ ለሚገኙ ሰለፊይ ተከታዮቹ መልዕክት አስተላልፎዋል
እናንተ የሰለፊያውን ሸይኽ ፈትዋ እንዴት አያችሁት ?
9 103
ዘንድሮ ሀጅ ማድረግ ሀጅ ማድረግ ብቻ አይደለም መጅሊሱን ከጉድ ማውጣት ጭምር ነው በታሪኩ ከስሮ የማያውቅ መጅሊስ ሊከስር ነው ለስማችንም ጥሩ አይደለም
ሰለፍ እና ኢኽዋን ወንድሞች በየመስጂዱ ተደራጅታችሁ ባለሀብቱ ዝንድሮ ሀጅ እንዲመዘገብ ቀስቅሱ
9 103
#share #share ዛሬ በ እድ ሶላት ላይ በ ኦጎልችሆ ከተማ ላይ ሱፍይ ወጣቶች አሩንጉዴ ሻል ላምን ለባሳችሁ ተብሎ የ ወሃቢያ አቅንቃኝ ስንጫጫ ህዝቡ በ አንድ ድምፅ ሆኖ ቶንኮላቻዉን አቅሺፉዋል አለሁ አክበር
9 103
Fuhad mohammed tiktok accountt
👇👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@fuadmohammedofficial?_t=ZM-8uuOjKDQdm9&_r=1 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️👆
Follow አድርጉ
