PUBG MOBILE ETHIOPIA
Open in Telegram
Official telegram channel for PUBG MOBILE Ethiopia. ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ለ PUBG MOBILE ኢትዮጵያ።
Show more4 409
Subscribers
+124 hours
+167 days
+3930 days
Posts Archive
4 409
የመጀመሪያው የHonor Series Ultimate Set — “Battle Soul” የመቀያየር ባህሪ ያለው — በቅርቡ ይመጣል!
ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ዲዛይን ያለው Upgrade ሊደረግ የሚችል UZI ይመጣል።
UZI-ው ሁለት የተለያዩ ቅርጾች አሉት፣ እንዲሁም ከአንዱ ቅርጽ ወደ ሌላው ሲቀየር ልዩ አኒሜሽን ያሳያል።
አሁኑኑ ይመልከቱ!
የኤቨንቱ ጊዜ፦ 2026/10/9 – 2027/2/28
አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://pubgmobile.go.link/PUBGMHONOR460
#PUBGMHONOR460
#SETSPREHEAT460
#PUBGMSETS460
#PUBGMOBILE
#PUBGMSETS
4 409
+2
ban pan ሳምንታዊ poster
https://pubgmobile.live/BANPAN3
Please check more security-related info at: https://www.pubgmobile.com/en-US/security-center.shtm
4 409
+2
PUBG MOBILE | BanPan ወርሃዊ Poster
በመስከረም 2026 በአጠቃላይ 966,232 አካውንቶች በቋሚነት ታግደዋል። በተጨማሪም በUltimate Royale 9,755 የማጭበርበር ተጫዋቾች ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
በዚህ ወር 7,761 የማጭበርበሪያ ማስታወቂያዎችን አስወግደናል፤ እነዚህም በድምሩ 14,851,458 ተከታዮችና እይታዎች ነበሯቸው።
አሁኑኑ አውርድ፦ https://pubgmobile.live/BANPAN3
የOnline ላይ የማጭበርበሪያ ማስታወቂያዎችን ሪፖርት ለማድረግ፦ https://pubgmobile.live/support
ተጨማሪ የደህንነት መረጃ ለማግኘት፦ https://pubgmobile.com/security-center.shtml
4 409
Take the Trident. Outrun the Kraken. 🔱
Ocean Odyssey September 30 እንደገና ይመለሳል። የውቅያኖስ ቤተ መንግሥቱ ተመልሷል፤ Trident አሁንም በመሃሉ ይጠብቃቹሀል።
Pull it out: legendary power.
Wake the Kraken. Then run.
ክራከኑን አንቃ። ከዚያም ሽሽ!
September 30። እንዳያመልጥህ!
YouTube
አሁኑኑ ያውርዱ : https://pubgmobile.go.link/PUBGM460
#PUBGMOBILE #PUBGM460 #OceanOdyssey
4 409
ሁሉም ተመልሰዋል!
ብዙ ክላሲክ Mythic አይተሞች ለተወሰነ ጊዜ ብቻ እንደገና ይመለሳሉ!
የOlive Branch – Pan፣ Prowler Set፣ Prowler Mask እና ሌሎችም ብዙ እቃዎች ይገኙበታል!
እነዚህን የቀድሞ OG እቃዎች በዚህ ጊዜ ለማግኘት እድሉን እንዳታመልጥ!
የኢቨንቱ ጊዜ፦ 9/27 – 11/10
YouTube
አሁኑኑ አውርድ፦ https://pubgmobile.go.link/PUBGMSETS460
4 409
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨ መልካም የደመራ በዓል እና የChicken Dinner ቀን ያርግልን አሜን በሉ in the comments !
https://www.tiktok.com/t/ZTyrh3tuQ/
4 409
+2
የ ban pan ሳምንታዊ poster
https://pubgmobile.live/BANPAN3
Please check more security-related info at: https://www.pubgmobile.com/en-US/security-center.shtml
#BANPAN
#PUBGMOBILE
#PUBGMS32
4 409
POV፦ ካሜራውን ለጓደኛህ ሰጠኸው📸፤ እሱ ግን ከራሱ ሴልፊ ውጪ ምንም አላነሳልህም💀
የPlatinum Soulmeister ልብስ ስብስብ አሁን ይገኛል፤ ከአዲሱ ማሻሻል የሚቻለው Mini14 መሳሪያ ጋር!✨
Event Period፦ 9/25 – 10/24
YouTube
አሁኑኑ ያውርዱ : https://pubgmobile.go.link/PUBGMSETS460
#PUBGMGILTSETA460
#PUBGMSETS460
#PUBGMOBILE
#PUBGMSETS
