cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tsehay realestate

Tsehay realestate

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
669
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#TsehayRealEstate : #ሰበር_መረጃ በአዲስ አበባ በለሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት ሽልማት ልናበረክትላችሁ ነው:: በዚህ ጊዜ ማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተፅኖ ፈጣሪ ሆኖዋል :: በዚህም የተነሳ ድርጅታችን ኖህ ሪል እስቴት በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል :: ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ ፎርዋርድ ላደረጉ ተከታዮቻችን በመሓል አዲስ አበባ ከገነባናቸው ባለ 2 መኝታ አፓርታማዎች ሁለት እንሸልማለን :: ሊንኩን ተጭነው ወደ ቻናሉ ከገቡ በሗላ ለ40 ገደኛዎ #ፎርዋርድ_ያድርጉ ይሸለሙ :: ተከታዩን ሊንክ ነክተው ወደ ቻናላችን ይግቡ :: 👉 @TsehayRealEstate
Show all...
የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው! 5 ደቂቃ ብቻ ቀረው፦ ወደ ቻናሉ ግቡ፦ 👉 @noaamty @noaamty
Show all...
ስህተት የስኬት መነሻ... #motivation t.me/Noaamty ኖዓም Noam
Show all...
ጥገኛ አለመሆን... #motivation t.me/Noaamty ኖዓም Noam
Show all...
እውነተኛ ጓደኝነት... #friendship t.me/Noaamty ኖዓም Noam
Show all...
ሰውኛ ምግባር መተሳሰብ ወንድማማችነት የቤተሰባቸውን የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ፡፡ አንድኛው ትዳር መስርቶ ትልቅ ቤተሰብ ሲኖረው ሁለተኛው ግን ብቻውን ነበር የሚኖረው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ወንድማማቾቹ ከቤተሰባቸው የወረሱትን ሀብትና ንብረት በመከፋፈል በየግላቸው ለመስራት ይስማማሉ፡፡ ያለውንም ሀብት እኩል ተከፋፍለው የየግላቸው ኑሮ ይጀምራሉ፡፡ ወድያውኑ ግን ብቻውን የሚኖረው ወንድሙ ከራሱ ጋር መነጋገር ይጀምራል “ያለውን ሀብትና ትርፍ እኩል መከፋፈላችን አግባብ አልነበረም፡፡ እኔ ብቻየን ነው የምኖረው የሚያስፈልገኝ ነገር ጣም ትንሽ ነው፡፡ እርሱ ግን ብዙ የቤተሰብ ሀላፊነት አለበት” በማለት ያስባል፡፡ እናም በጎተራው ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡ በተመሳሳይ ግዜ ሚስትና ልጆች ያሉት ወንድምም በተመሳሳይ ሁኔታ ያስባል “ይህንን ሀብት እኩል መካፈል አልነበረብንም፡፡ እኔኮ ትዳር አለኝ፡፡ሚስቴና ልጆቼ ሁል ግዜ ከጎኔ በመሆናቸው ወደፊት በደንብ ይንከባከቡኛል፡፡ ወንድሜ ግን ብቸኛ ነው፡፡ ወደፊት አጠገቡ ሆኖ የሚንከባከበው እንኳ የለውም” ሲል ያስባል፡፡ እርሱም እንደዚያኘው ወንድም በጎተራ ካለው እህል አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ግዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል፡፡ ወንድማማቾቹ በዚህ ሁኔታ ለብዙ ግዜ ኖሩ፡፡ ከብዙ ግዜ ብኋላ ግን ሁለቱንም አንድ ነገር ያስገርማቸው ጀመር፡፡ በጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠን እየቀነሰ አለመሄዱ ግራ ያጋባቸዋል፡፡ ሁለቱም የገጠማቸውን ያልተለመደ ነገር ለመመርመር በየግላቸው እየጣሩ ሳለ ከእለታት አንድ ቀን ሌሊት ላይ የተለመደውን ተግባራቸውን ለመፈጸም እህል የተሞላበት ከረጢት እንደተሸከሙ በድንገት ተገናኙ፡፡ ምንም አይነት ቃላት ሳይለዋወጡ ሸክማቸውን መሬት ላይ በመጣል በፍቅር ተቃቅፈው አለቀሱ፡፡ ራስ ወዳድነትን አስወግዶ ለሌላው መኖር ይሉታል ይሄ ነው፡፡ አጫጭር መጣጥፎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ t.me/noaamty t.me/noaamty t.me/noaamty
Show all...
ኖዓም ~Noam

◆አጫጭር አስተማሪና አዝናኝ መጣጥፎች፤ ◆አስደናቂ እውነታዎች፣ ◆የሚያነቃቁ የሚያበረታቱ ስሜትዎን የሚገልጹባቸው #ጥቅሶችን ያገኙበታል። 📩-ለአስተያየት ወይም በቻናሉ ላይ ማስታወቂያ ለማሰራት፦ @Noaamtybot ✍ትዝታ ለገሰ & ኖዓም

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.