🍂𝐌𝐔𝐇𝐀𝐌𝐌𝐄𝐃-𝐀𝐑𝐄𝐁✍️ (𝓐𝖗𝖊𝖇 𝖐𝖔𝖗𝖐𝖊_𝕺𝖋𝖋𝖎𝖈𝖎𝖆𝖑)^®
Open in Telegram
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══ 📿""ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)👍🥀 ✔️"Namni waan gaariitti nama qajeelchee hamma nama hojjate sana argataa" Rasuul (صلى الله عليه وسلم) 🔜@Areb_korke @Areb_korke🌿 For Comment 👇👇👇 @MArabkorkebot
Show more9 739
Subscribers
-324 hours
-567 days
-18030 days
Posts Archive
🌸أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ
~"ጠዋትን ደረስን፤ ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"
ለዛሬ እዚህ ላይ ይብቃን፤ ሌላ ቀን በሌላ ጥያቄ እስክንመለስ ድረስ
ወሠላሙዓለይኩም ወራሕመቱልላሂ ወበረካቱሁ!!
🏆ነጥብ🏅🏅
l🥇الفيا انصر
🥈.......
🥉BE YOU
🏅Bint abduselam
🏅@fira_691
🏅@Yajebar5539
🏅ሁሉም ነገር.......
🏅@Bint_Hussien3
🏅@Semer_111
🏅@Diabkm1
የዛሬ ጥያቄ መልስ👇
1,ሐ) ነቢዩ ሙሳ
2,ሐ) አሚና ነው።
የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እናት አሚና ቢንት ወህብ
3,መ) የያዕቁብ
4,ለ/ 4 ነው።
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) 4 ሴት ልጆች ነበሯቸው።
እነሱም፦
ዜይነብ (ረ.ዐ)
ሩቀያህ (ረ.ዐ)
እሙ ኩልሱም (ረ.ዐ)
ፋጢማህ (ረ.ዐ)
ሁሉም ሴት ልጆቻቸው የተወለዱት ከእመቤታችን ኸዲጃህ (ረ.ዐ) ነው
5,ሀ/ 40
6,ሐ/ ነቢዩ ሙሳ {ዐ.ሰ}
6,በቁርኣን ውስጥ በብዛት የተጠቀሰው
የነቢይ ስም ማን ነው??
ሀ /ነቢዩ ሙሐመድ {ሰ.ዐ.ወ}
ለ /ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ}
ሐ/ነቢዩ ሙሳ {ዐ.ሰ}
መ /ነቢዩ ዩሱፍ {ዐ.ሰ}
5, ነብዩላህ ኢሳ(ዐ.ሰ) ወደ ምድር ከወረደ ቦኃላ ለስንት ዓማት በምድር ይቆያሉ?
ሀ/40
ለ/1000
ሐ/66
መ/ማልስ የለም
3,እስራኢል" የሚለው የማንኛው
ነብይ ስም ነው?
ሀ የኑህ
ለ) የኢሰሃቅ
ሐ) የኢሰማኢል
መ የያዕቁብ
2,የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እናት ስም
ማን ይባላል?
ሀ) ኸዲጃ
ለ )ሀሊማ
ሐ)አሚና
መ)ዓኢሻ
በቁርኣን ውስጥ "ከሊሙላህ" (አላህ
ያነጋገረው} ተብለው የሚታወቁት ነቢይ
ማን ናቸው??
ሀ) ነቢዩ ዒሳ
ለ)መልስ
ሐ)ነቢዩ ሙሳ
መ)ነቢዩ ኢብራሂም
ሠ)ነቢዩ ዳውድ
🪴"አንዳንድ ትግሎች፣ጦርነቶች የሚጀምሩበትና የሚያበቁበት ጊዜና ወቅት አላቸው።ከነፍሲያችን ተንኮልና ከሸይጧን ጉትጎታ ጋር ያለን ትግልና ጦርነት ማብቂያው ግን ይህቺን የዱኒያ ህይወት ተሰናብተን ቀብር ስንገባ ብቻ ነው።!"
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِیمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው
أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ ۱
ልብህን ላንት አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሀል)። 1
وَوَضَعْنَا عَنْك زوِزْرَكَ ۲
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሀል። 2
الَّذِي أَنْقَضَ ظَھْرَك ۳
ያንን ጀርባህን ያደከመውን (ሸክም)። 3
وَرَفَعْنَا لَكَ ذِکْرَكَ ۴
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሀል። 4
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۵
ከችግርም ጋር ምቾት አልለ። 5
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۶
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ። 6
فَإِذَا فَرَغْتَ فَانْصَبْ ۷
በጨረስክም ግዜ ልፋ። (ቀጥል)። 7
وَإِلَى رَبِّكَ فَارْغَبْ ۸
ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል። 8
ሱረቱል አል-ሻህር
🪴ደክመናል አበርታን
ወድቀናል አንሳን
ርቀናል አቅርበን
ታመናል አሽረን
ቀልባችን ደርቋል አርጥበን
ያረህማን እዘንልን🥹🤲
🪴አይ ዱንያ አንዳንዴ አለዉ አለዉ ታስብለናለች አንዳንዴ እልም አርጋ ትዉጠናለች አይ ዱንያ
