cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሐበሻ MUSLIMS

#አመላካች_የሰሪውን_ምንዳ_ያገኛል አዳዲስ ትምህርቶች እና አሪፍ አሪፍ እስላማዊ :- ነሺዳዎች ያማሩ ጥቅሶች ጉዳዮች ስልክ ማዘነጫ ግጥሞች በአላህ ፈቃድ ያገኛሉ ። ለአስተያየት @mukerem2bot

Show more
Advertising posts
194
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Jumma Mubarak 🕋🕌😍
Show all...
Show all...
Show all...
#አጂብ የሆነ #ፍቅር የታመመ ባሏን በጀርባዋ የተሸከመችው ድንቅ ሴት የ32 አመቷ ሂባ የ3 ልጆች እናት ናት ከ6 አመታት በፊት ቧሏ በተደራረበበት በሽታ እግሮቹ መንቃሳቀስ ይሳናቸዋል በየቀኑ ሆስፒታል መሄድና ህክምናውን መከታተል ነበረበት። ታዲያ ይህች ድንቅ ሴት ፍታኝ አላለችም ወይም ጥላው አልሄደችም አብሽር እኔ አለውልህ ብላ በሴት አቅሟ ባሏን ጀርባዋ ላይ አዝላ በየቀኑ ወደ ሆስፒታል ታመላልሳለች።በኔ እንዳታፍር ልፍታሽ ብያት ነበር እሷ ግን አልተቀበለችኝም።ሚስቴ ለኔ ልዩ ሴት ናት እናቴ በሆዷ 9 ወር ሚስቴ ደሞ ለ6 አመት በጀርባዋ ተሽክማኛለች ይላል። እሷም በበኩሏ እስክሞት ድረስ እሸከመዋለሁ ትላለች ። ምን አይነት ድንቅ #ፍቅር ነው ♥♥♥ وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡ #እውነተኛ #ፍቅር @alhamdu official
Show all...
Watermark: No
Show all...