ST.GEORGE FC™🇪🇹
Open in Telegram
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች፣ የጨዋታዎች ቀጥታ ስርጭት፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮዎች እንዲሁም ጊዮርጊሳዊ ታሪኮች በቀጥታ ያገኛሉ! ______________________________ ➢ | ለማንኛዉም አስተያየት፦ @Saintgeorge_fcBot @St_Georgefc @St_Georgefc የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ✌️ THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
Show more5 398
Subscribers
No data24 hours
-227 days
-7630 days
Posts Archive
5 398
ክብር ለታዳጊ ቡድናችን ይሁን ከኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን ጋር ተጫውተው እጅግ ድንቅ እንቅስቃሴ አሳይተውን በመጨረሻም በመለያ ምት በአንድ ጎል ልዩነት ሊሸነፉ ችለዋል።
5 398
17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ
ተጠናቋል | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጨዋታው በአቻ ውጤት በማለቁ ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ቢያመራም ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በአንድ ጎል ብልጫ ወደ ፍፃሜው ሳያልፍ ቀርቷል ።
5 398
2ኛአጋማሽ 70 '
#አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ
⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️
⚽️ሀሮን አንተር 13'
💚💛❤️ ድል ለታላቁ ክለባችን 💚💛❤️
