ST.GEORGE FC™🇪🇹
Open in Telegram
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች፣ የጨዋታዎች ቀጥታ ስርጭት፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮዎች እንዲሁም ጊዮርጊሳዊ ታሪኮች በቀጥታ ያገኛሉ! ______________________________ ➢ | ለማንኛዉም አስተያየት፦ @Saintgeorge_fcBot @St_Georgefc @St_Georgefc የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ✌️ THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
Show more5 398
Subscribers
No data24 hours
-227 days
-7630 days
Posts Archive
5 398
👉ጨዋታው ተጠናቋል
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _23ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 2 ሀዋሳ ከተማ ⚽️
⚽️አማኑኤል ኤርቦ 14'
📆 እሁድ ሚያዝያ 27/2016
🕗12:00
🏟 በሀዋሳ ስታዲየም
💛❤️ መልካም የትንሣኤ በዓል 💛❤️
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/stgeorge123
#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
5 398
👉ጨዋታው ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _22ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
⚽️ ወላይታ ዲቻ 1 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
📆 ቅዳሜ ሚያዝያ 12/2016
🕗1:00
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/stgeorge123
#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
5 398
👉የጨዋታ ቀን
# Match Day
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _22ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
⚽️ ወላይታ ዲቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
📆 ቅዳሜ ሚያዝያ 12/2016
🕗1:00
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
💛❤️ድል -ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/stgeorge123
#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
5 398
👉ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
⚽️ ባህርዳር ከተማ 1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️ቸርነት ጉግሳ 30' ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 95'
📆 አርብ ሚያዝያ 4/2016
🕗1:00
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/stgeorge123
#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
5 398
👉የጨዋታ ቀን
# Match day
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
ባህርዳር ከተማ 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ
📆 አርብ ሚያዝያ 4/2016
🕗 ከምሽቱ 1:00 ስዓት
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
💛❤️ድል -ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💛❤️
5 398
👉 ጨዋታው ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _20ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
⚽️ መቻል 0 -0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
📆 ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 28/2016
🕗10:00
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/stgeorge123
#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
5 398
👉 ጨዋታው ተጀምሯል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _20ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_ League
⚽️ መቻል 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
📆 ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 28/2016
🕗10:00
🏟 በድሬደዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
💛❤️ ድል -ለታላቁ ክለባችን 💛❤️
👉 ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/stgeorge123
#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
5 398
🎉ለመላው ኢትዮጵያዊያንና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ቤተሰቦች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እንዲሆንላቹ እንመኛለን ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
🎉 መልካም በዓል🎉
5 398
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደርሰን በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆንልን
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ይመኛል
💛❤መልካም በዓል 💛❤
5 398
📍በዛሬው ጨዋታ ላይ ያገኘናቸውን እድሎች አለመጠቀማችን ከባድ ዋጋ አስከፍሎናል።
📍የምንጥላቸዉ ረጅም ኳሶች አብዛኛው አድራሻቸዉን ማግኘት አልቻሉም።
📍ከአማን ቅያሪ ዉጪ ሌላዉ ቅያሪ ጥሩ አልነበረም።
📍ሽንፈት ለጊዮርጊስ ደጋፊ እጅግ መራር ነዉ✌️
ቀጣይ ይስተካከላል👍
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
5 398
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር፤ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከቀኑ 9፡00 ይጫወታል፡፡ ድል ለፈረሰኞቹ!
እውነተኛ የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል።
እርስዎስ?
የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ!
አንድ ክለብ! አንድ ቤተሰብ!
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
Telegram: https://t.me/tsehaybanksc
