cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

||የኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም ደርስ ብቻ||

ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም ያስተማራቸው የኦዲዮ እና የቪዲዮ ትምህርቶች ተሰባስበው የሚገኙበት ቻናል ነው።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 668
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጉዟችን እንደቀጠለ ነው..... ሴት እህቶቻችን ከነበሩበት የሞራል : የኢኮኖሚ : የስነ ልቦና ድክመት በስልጠናዎቻችን አማካኝነት ራሳቸውን ትልቅ የሞራል ልዕልና ገንብተው ብቁ ባለሙያ ሆነው ለወገናቸውና ለሀገራቸው ጥልቅ አሻራ ማሳረፋቸውን ይቀጥላሉ ። #Inspire - Educat - Transform ድርጅታችን በመደገፍ ይህን ታላቅ ኸይር ስራ ይቀላቀሉን ። ✅የብርሃን መንገድ በጎ አድራጎት ማህበር '' በአላህ ፍቃድ በህብረት ማህበረሰባችን የናፈቀውን ለውጥ አናመጣለን!!! 🤳 አባል ለመሆን 1) ቴሌግራም ግሩፓችን በመቀላቀል አባል ለመሆን ግሩፑ ላይ 1 ቁጥር ይጻፉ 2) በ +251918145814 ok ብለው sms ያድርጉ 3) t.me/pathoflightcharitymain ላይ ok ብለው በመላክ 4) የዋትሳፕ ግሩፓችን ለመቀላቀል https://chat.whatsapp.com/I9A3MLrSS5WBZZP5AOTAmU 5) የቴሌግራም ግሩፓችን ለመቀላቀል https://t.me/joinchat/SIMLzrDItktmYjA0 6) የፌስፑክ ፔጃችን ለመቀላቀል https://t.me/joinchat/SIMLzrDItktmYjA0 https://www.facebook.com/የብርሃን-መንገድ-በጎ-አድራጎት-ማህበር-Path-Of-Light-Charity-Association--102389715283015/ በተለያዩ የድጋፍ አይነቶች ማለትም በእውቀት፣ በሀሳብ፣ ምክርን በመለገስ፣ እንዲሁም በአይነት ከጎናችን ከሆኑ በአላህ ፍቃድ ማህበረሰባችንን የሚጠቅሙ በርካታ ስራዎችን እናከናውናለን።
Show all...
💌አሰደሳች ዜና አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ‼️ ውድና የተከበራችሁ የብርሀን መንገድ በጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ቤተሰቦች በያላችሁበት አላህ በጤና፣ በተቅዋ፣ በሰላም ያቆያችሁ። እነሆ ድርጅታችን ከሚመለከተው የመንግስት አካል የእውቅና የምስክር ወረቀት ማግኘቱን ስናበስር በደስታ ነው በመሆኑም ድርጅታችን በስሙ በተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች አካውንት ሂሳብ የከፈተ ሲሆን እስካሁን የነየታችሁ እህትና ወንድሞች ወደ አካውንቱ ገቢ እንድታደርጉና አባል ያልሆናችሁም ይህን ታላቅ አላማ አንግቦ ለየቲሞች : ለአቅመደካሞች :ለወጣቶች እንዲሁም ለመላው ማህበረሰባችን ትልቅ ተስፋ መሆን የቻለውን ድርጅታችን በመደገፍ ትልቅ አሻራ ያሳርፉ ። https://t.me/joinchat/SIMLzrDItktmYjA0 👉 በጎ አድራጎቱ ቀጣይ የተጠናከሩ ስራዎችን ለማከናወን እየተጋ ይገኛል ከነዚህ መካከል በዋነኝነት ከሚሰራቸው ስራወች በጥቂቱ :- ✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ለሚስኪኖችና ለወላጅ አልባ ወንድምና እህቶች የስራ ኮርስ መስጠት እና እነሱን በስራ ማደራጀት ነው። ✅3ኛ፡ ገጠር ላሉ ማህበረሰቦች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው። ✅4ኛ ከሀገር ውጭ ላሉ እህትና ወንድሞች ወደ ሀገር ቤት ሲመለሱ መስራት የሚፈልጉትን የስራ መስክ እና ቦታ በማህበራችን ባሉ ብቁ ባለሙያወች ጥናት እና በሚሠማሩበት የስራ ዘርፍ ስልጠና መስጠት እና ለሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ የቤት ኢንተርናል ዲዛይን እና ሙሉ መሳሪያወችን ያመቻቻል ይህ ድርጅት ለየቲሞች ለአቅመደካሞችና በሀገር ውጭ እህትና ወንድሞች ትልቅ እገዛ የሚያደርግ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው ። ✅5 የአዕምሮ መታወክ ለገጠማቸውና ሌሎች ተዛማጅ ችግሮችን ለመቅረፍ የህይወት ክህሎት ስልጠናወችን እንሰጣለን ። https://t.me/joinchat/SIMLzrDItktmYjA0 እንደ አጠቃላይ አላማችን ማህበረሰባችን ሁል ግዜ እርዳታ ጠባቂ እንዲሆን ሳይሆን ዘለቄታ ባለው መልኩ ራሱን ችሎችሎ የወደፊት ህይወቱን የሚያስተካክል ማህበረሰብ መፍጠር ነው። በቅርብ ቀናቶች በተለያዩ ቦታወች ቅርንጫፋችንን እያሰፋን ተደራሽ ለማድረግና ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅታችን እያጠናቀቅን ነው :: ይህን ለማስቻል የሁላችንንም ርብርብ ይፈልጋልና በዚህ አላህ በሚወደው ስራ ላይ የተቋሙ አንዱ አካል ሆነው የአኼራዎ ስንቅ የሚያስቀምጡበትን እድል እንካችሁ እንላለን። 🕋 የቤተሰብ አባልነት 1) 👉 ለአባት 100ብር 2) 👉 ለእናት 50 ብር 3) 👉 ለልጆች አስር 10 ብር እዚህ ከቀረበው ዝቅተኛ መጠን ጀምሮ እስከፈለጉት የገንዘብ መጠን ወርሀዊ መዋጮ መክፈል ይችላሉ። 🕋 በፍቃደኝነት የሚበረከቱ 1) ለሰደቃ የሚነይቱትን ማንኛውም አይነት ንብረት በማበርከት 2) ማንኛውንም ለወርክሾፕ የሚያገለግሉ ኤሌክትሮኒክስና ሜካኒካል መሳሪያወችን መለገስ ትችላላችሁ 🕋 በግዴታነት የሚያወጡትን 1) የገንዘብ ዘካ እና ሌሎችንም በማበርከት ቋሚ የማህበሩ አባል መሆን ይችላሉ። 🕌 የብርሀን መንገድ የበጎ አድራጎትና የልማት ማህበር 🕌 በአላህ ፍቃድ በህብረት ማህበረሰባችን የናፈቀውን ለውጥ አናመጣለን!!! 🤳 አባል ለመሆን 1) ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/joinchat/SIMLzrDItktmYjA0 በመቀላቀል አባል ለመሆን ግሩፑ ላይ 1 ቁጥር ይጻፉ 2) በዋትሳፕም ያገኙናል https://chat.whatsapp.com/I9A3MLrSS5WBZZP5AOTAmU 3) በ +251918145814 ok ብለው sms ያድርጉ 4) t.me/pathoflightcharitymain ላይ ok ብለው በመላክ በተለያዩ የድጋፍ አይነቶች ማለትም በእውቀት፣ በሀሳብ፣ ምክርን በመለገስ፣ እንዲሁም በአይነት ከጎናችን ከሆኑ በአላህ ፍቃድ ማህበረሰባችንን የሚጠቅሙ በርካታ ስራዎችን እናከናውናለን። የባንክ አካውንቶች የብርሀን መንገድ በጎ አድራጎት ማህበር ( Path Of Light Charity Association ) ብለው ወደ👇🏽 ✅የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000387133309 ✅ቡና ባንክ 1149591000390 ✅ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1409720100001 ✅አዋሽ ባንክ 01425419569600 ✅አቢሲንያ ባንክ 59685268
Show all...
ጠሪቀተል ኑር የበጎ አድራጎት ማህበር

🍂ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው?🍃አል-ቁርአን ⭕️አላማችን፦ ✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ገጠር ላሉ ሙስሊም ማህበረሰቦችና መስጅዶች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው።

💌አሰደሳች ዜና አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ‼️ https://t.me/joinchat/SSB0qSVmLjtHWYUL ውድና የተከበራችሁ የብርሀን መንገድ በጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ቤተሰቦች በያላችሁበት አላህ በጤና፣ በተቅዋ፣ በሰላም ያቆያችሁ። እነሆ ድርጅታችን ከሚመለከተው የመንግስት አካል የእውቅና የምስክር ወረቀት ማግኘቱን ስናበስር በደስታ ነው በመሆኑም ድርጅታችን በስሙ በተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች አካውንት ሂሳብ የከፈተ ሲሆን እስካሁን የነየታችሁ እህትና ወንድሞች ወደ አካውንቱ ገቢ እንድታደርጉና አባል ያልሆናችሁም ይህን ታላቅ አላማ አንግቦ ለየቲሞች : ለአቅመደካሞች :ለወጣቶች እንዲሁም ለመላው ማህበረሰባችን ትልቅ ተስፋ መሆን የቻለውን ድርጅታችን በመደገፍ ትልቅ አሻራ ያሳርፉ ። https://t.me/joinchat/SSB0qSVmLjtHWYUL 👉 በጎ አድራጎቱ ቀጣይ የተጠናከሩ ስራዎችን ለማከናወን እየተጋ ይገኛል ከነዚህ መካከል በዋነኝነት ከሚሰራቸው ስራወች በጥቂቱ :- ✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ለሚስኪኖችና ለወላጅ አልባ ወንድምና እህቶች የስራ ኮርስ መስጠት እና እነሱን በስራ ማደራጀት ነው። ✅3ኛ፡ ገጠር ላሉ ማህበረሰቦች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው። ✅4ኛ ከሀገር ውጭ ላሉ እህትና ወንድሞች ወደ ሀገር ቤት ሲመለሱ መስራት የሚፈልጉትን የስራ መስክ እና ቦታ በማህበራችን ባሉ ብቁ ባለሙያወች ጥናት እና በሚሠማሩበት የስራ ዘርፍ ስልጠና መስጠት እና ለሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ የቤት ኢንተርናል ዲዛይን እና ሙሉ መሳሪያወችን ያመቻቻል ይህ ድርጅት ለየቲሞች ለአቅመደካሞችና በሀገር ውጭ እህትና ወንድሞች ትልቅ እገዛ የሚያደርግ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው ። ✅5 የአዕምሮ መታወክ ለገጠማቸውና ሌሎች ተዛማጅ ችግሮችን ለመቅረፍ የህይወት ክህሎት ስልጠናወችን እንሰጣለን ። እንደ አጠቃላይ አላማችን ማህበረሰባችን ሁል ግዜ እርዳታ ጠባቂ እንዲሆን ሳይሆን ዘለቄታ ባለው መልኩ ራሱን ችሎችሎ የወደፊት ህይወቱን የሚያስተካክል ማህበረሰብ መፍጠር ነው። በቅርብ ቀናቶች በተለያዩ ቦታወች ቅርንጫፋችንን እያሰፋን ተደራሽ ለማድረግና ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅታችን እያጠናቀቅን ነው :: ይህን ለማስቻል የሁላችንንም ርብርብ ይፈልጋልና በዚህ አላህ በሚወደው ስራ ላይ የተቋሙ አንዱ አካል ሆነው የአኼራዎ ስንቅ የሚያስቀምጡበትን እድል እንካችሁ እንላለን። 🕋 የቤተሰብ አባልነት 1) 👉 ለአባት 100ብር 2) 👉 ለእናት 50 ብር 3) 👉 ለልጆች አስር 10 ብር እዚህ ከቀረበው ዝቅተኛ መጠን ጀምሮ እስከፈለጉት የገንዘብ መጠን ወርሀዊ መዋጮ መክፈል ይችላሉ። 🕋 በፍቃደኝነት የሚበረከቱ 1) ለሰደቃ የሚነይቱትን ማንኛውም አይነት ንብረት በማበርከት 2) ማንኛውንም ለወርክሾፕ የሚያገለግሉ ኤሌክትሮኒክስና ሜካኒካል መሳሪያወችን መለገስ ትችላላችሁ 🕋 በግዴታነት የሚያወጡትን 1) የገንዘብ ዘካ እና ሌሎችንም በማበርከት ቋሚ የማህበሩ አባል መሆን ይችላሉ። 🕌 የብርሀን መንገድ የበጎ አድራጎትና የልማት ማህበር 🕌 በአላህ ፍቃድ በህብረት ማህበረሰባችን የናፈቀውን ለውጥ አናመጣለን!!! 🤳 አባል ለመሆን 1) ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/joinchat/SSB0qSVmLjtHWYUL በመቀላቀል አባል ለመሆን ግሩፑ ላይ 1 ቁጥር ይጻፉ 2) በዋትሳፕም ያገኙናል https://chat.whatsapp.com/I9A3MLrSS5WBZZP5AOTAmU 3) በ +251918145814 ok ብለው sms ያድርጉ 4) t.me/pathoflightcharitymain ላይ ok ብለው በመላክ በተለያዩ የድጋፍ አይነቶች ማለትም በእውቀት፣ በሀሳብ፣ ምክርን በመለገስ፣ እንዲሁም በአይነት ከጎናችን ከሆኑ በአላህ ፍቃድ ማህበረሰባችንን የሚጠቅሙ በርካታ ስራዎችን እናከናውናለን። የባንክ አካውንቶች የብርሀን መንገድ በጎ አድራጎት ማህበር ( Path Of Light Charity Association ) ብለው ወደ👇🏽 ✅የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000387133309 ✅ቡና ባንክ 1149591000390 ✅ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1409720100001 ✅አዋሽ ባንክ 01425419569600 ✅አቢሲንያ ባንክ 59685268
Show all...

💌አሰደሳች ዜና አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ‼️ https://t.me/joinchat/SSB0qSVmLjtHWYUL ውድና የተከበራችሁ የብርሀን መንገድ በጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ቤተሰቦች በያላችሁበት አላህ በጤና፣ በተቅዋ፣ በሰላም ያቆያችሁ። https://t.me/joinchat/SSB0qSVmLjtHWYUL እነሆ ድርጅታችን ከሚመለከተው የመንግስት አካል የእውቅና የምስክር ወረቀት ማግኘቱን ስናበስር በደስታ ነው በመሆኑም ድርጅታችን በስሙ በተለያዩ የባንክ ቅርንጫፎች አካውንት ሂሳብ የከፈተ ሲሆን እስካሁን የነየታችሁ እህትና ወንድሞች ወደ አካውንቱ ገቢ እንድታደርጉና አባል ያልሆናችሁም ይህን ታላቅ አላማ አንግቦ ለየቲሞች : ለአቅመደካሞች :ለወጣቶች እንዲሁም ለመላው ማህበረሰባችን ትልቅ ተስፋ መሆን የቻለውን ድርጅታችን በመደገፍ ትልቅ አሻራ ያሳርፉ ። https://t.me/joinchat/SSB0qSVmLjtHWYUL 👉 በጎ አድራጎቱ ቀጣይ የተጠናከሩ ስራዎችን ለማከናወን እየተጋ ይገኛል ከነዚህ መካከል በዋነኝነት ከሚሰራቸው ስራወች በጥቂቱ :- 1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ለሚስኪኖችና ለወላጅ አልባ ወንድምና እህቶች የስራ ኮርስ መስጠት እና እነሱን በስራ ማደራጀት ነው። ✅3ኛ፡ ገጠር ላሉ ማህበረሰቦች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው። ✅4ኛ ከሀገር ውጭ ላሉ እህትና ወንድሞች ወደ ሀገር ቤት ሲመለሱ መስራት የሚፈልጉትን የስራ መስክ እና ቦታ በማህበራችን ባሉ ብቁ ባለሙያወች ጥናት እና በሚሠማሩበት የስራ ዘርፍ ስልጠና መስጠት እና ለሚሰማሩበት የስራ ዘርፍ የቤት ኢንተርናል ዲዛይን እና ሙሉ መሳሪያወችን ያመቻቻል ይህ ድርጅት ለየቲሞች ለአቅመደካሞችና በሀገር ውጭ እህትና ወንድሞች ትልቅ እገዛ የሚያደርግ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው ። ✅4 የአዕምሮ መታወክ ለገጠማቸውና ሌሎች ተዛማጅ ችግሮችን ለመቅረፍ የህይወት ክህሎት ስልጠናወችን እንሰጣለን ። እንደ አጠቃላይ አላማችን ማህበረሰባችን ሁል ግዜ እርዳታ ጠባቂ እንዲሆን ሳይሆን ዘለቄታ ባለው መልኩ ራሱን ችሎችሎ የወደፊት ህይወቱን የሚያስተካክል ማህበረሰብ መፍጠር ነው። በቅርብ ቀናቶች በተለያዩ ቦታወች ቅርንጫፋችንን እያሰፋን ተደራሽ ለማድረግና ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅታችን እያጠናቀቅን ነው :: ይህን ለማስቻል የሁላችንንም ርብርብ ይፈልጋልና በዚህ አላህ በሚወደው ስራ ላይ የተቋሙ አንዱ አካል ሆነው የአኼራዎ ስንቅ የሚያስቀምጡበትን እድል እንካችሁ እንላለን። 🕋 የቤተሰብ አባልነት 1) 👉 ለአባት 100ብር 2) 👉 ለእናት 50 ብር 3) 👉 ለልጆች አስር 10 ብር እዚህ ከቀረበው ዝቅተኛ መጠን ጀምሮ እስከፈለጉት የገንዘብ መጠን ወርሀዊ መዋጮ መክፈል ይችላሉ። 🕋 በፍቃደኝነት የሚበረከቱ 1) ለሰደቃ የሚነይቱትን ማንኛውም አይነት ንብረት በማበርከት 2) ማንኛውንም ለወርክሾፕ የሚያገለግሉ ኤሌክትሮኒክስና ሜካኒካል መሳሪያወችን መለገስ ትችላላችሁ 🕋 በግዴታነት የሚያወጡትን 1) የገንዘብ ዘካ እና ሌሎችንም በማበርከት ቋሚ የማህበሩ አባል መሆን ይችላሉ። 🕌 የብርሀን መንገድ የበጎ አድራጎትና የልማት ማህበር 🕌 በአላህ ፍቃድ በህብረት ማህበረሰባችን የናፈቀውን ለውጥ አናመጣለን!!! 🤳 አባል ለመሆን 1) ቴሌግራም ግሩፓችን በመቀላቀል አባል ለመሆን ግሩፑ ላይ 1 ቁጥር ይጻፉ 2) በ +251918145814 ok ብለው sms ያድርጉ 3) t.me/pathoflightcharitymain ላይ ok ብለው በመላክ በተለያዩ የድጋፍ አይነቶች ማለትም በእውቀት፣ በሀሳብ፣ ምክርን በመለገስ፣ እንዲሁም በአይነት ከጎናችን ከሆኑ በአላህ ፍቃድ ማህበረሰባችንን የሚጠቅሙ በርካታ ስራዎችን እናከናውናለን። የባንክ አካውንቶች የብርሀን መንገድ በጎ አድራጎት ማህበር ( Path Of Light Charity Association ) ብለው ወደ👇🏽 ✅የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000387133309 ✅ቡና ባንክ 1149591000390 ✅ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1409720100001 ✅አዋሽ ባንክ 01425419569600
Show all...
ጠሪቀተል ኑር በጎ አድራጎት ማህበር

🍂ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው?🍃አል-ቁርአን ⭕️አላማችን፦ ✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ገጠር ላሉ ሙስሊም ማህበረሰቦችና መስጅዶች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው።

ይህን መልእክት አዳምጡት አሠላሙ ዐለይኩም ውራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ እህታችሁን ኸዲጃ ኢብራሂምን መርዳት ለምትፈልጉ እነዚህን ቁጥሮች በመጠቀም የቻላችሁትን አግዟት:: አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን:: ሥም እና ንግድ ባንክ Kedija ebrahim 1000319943106 ሥልክ ቁጥር 0940473000 ዒማራት በባንክ መላክ ለማትችሉ ሻርጃ ፣ አጅማን ፣ ዱባይ ያላችሁ ብቻ ። ይችን እህታችንን አናግሩ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Mahbubo በካርድ ደግሞ አናግሩ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Medi_bint_baba ወደ ግሩፕ መቀላቀል የምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Helping_Kedijah
Show all...
7.53 KB
ይህን መልእክት አዳምጡት ግሩቡ ጋ መቀላቀል የምትፈልጉ በቴሌግራም፦ https://t.me/joinchat/WQX_80T2s34BVgYq በዋትሳፕ፦ https://chat.whatsapp.com/I2iqEdJbiKc95OcXH76E62
Show all...
7.53 KB
🚫አንዴ ትኩረታችሁን ውድ የኢስላም ልጆች🚫 https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql የሁላችሁንም ድጋፍ የሚጠይቅ አንድ ትልቅ ፕሮጀክት አለ በሱ ላይ አሻራችሁን ታሳርፉ ዘንድ እንጠይቃችኃለን።‼️ 💢#የዚህ_ስራ_ዋና_አላማው : ✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ለሚስኪኖችና ለየቲሞች የስራ ኮርስ መስጠት እና እነሱን በስራ ማደራጀት ነው። ✅3ኛ፡ ገጠር ላሉ ሙስሊም ማህበረሰቦችና መስጅዶች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው። https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql ⭕️ለበለጠ መረጃ እና አባል ለመሆን 👇 https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql
Show all...
💎ጠሪቀተል ኑር አህለል ኸይር ጀመዓ💡 አላህ ሱብሃነ ወተአላ በተከበረ ቃሉ ሱረቱል ሙልክ ላይ ህይወትንና ሞትን ለምን አላማ እንደፈጠረ እንዲ በማለት ይነግረናል፦ الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ 🍂 ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡🍃 አላህ ጥራት ይገባውና በብዙ የቁርአን አንቀፅ ለመልካም ስራ እንድንሽቀዳደምና ሰዎችንም በመልካም እንድናዝና ከክፉ እንድንከለክል ይገስፀናል፤ ለናሙና ይሆነን ዘንድ ሱረቱል አስር ላይ አላህ ምን እንዳለን እንመልከት፦ إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ 🍂 ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡🍃 እነማን ሲቀሩ⁉️ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ 🍂 እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡🍃 ኢማሙ ሻፊዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ በፍጡሩ ላይ ከዚች ምእራፍ ውጭ ሌላ ማስረጃ ባያወርድ ኖሮ በርግጥም ትበቃቸው ነበር፡፡" #እኛም ይህን የአላህ ቃል በመደገፍ አላህም ከመልካም ሰሪዎችና በእውነትም አደራ ከሚባባሉት ያደርገን ዘንድ እየተማፀንን የአላህ መልካም ፍቃድ ከሆነ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ጠቃሚና ዘላቂነት ያለው የበጎ አድራጎት ፕሮጀክት ነድፈናል በዚህ ስራም ላይ ሁላችንም ባላን አቅም እንሳተፍ ዘንድ እንሆ ብለናል። አላህ ሱብሃነ ወተአላ መልካም ስራ ትንሽ ነው ብለን እንዳንንቅ እንዲህ ይለናል፦ فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ 🍂 የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡🍃 #የመልካም ነገር ትንሽ የለውም ይሉናል ረሱል ﷺ ❇️ኢንሻአላህ የዚህን ፕሮጀግት አላማ እንደሚከተለው እንዘረዝራለን፦ ✅1ኛ: ለየቲሞችና ለሚስኪኖች ከምግብና ከመጠጥ ባሻገር ሰርተው የሚለወጡበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ✅2ኛ፡ ለሚስኪኖችና ለየቲሞች የስራ ኮርስ መስጠት እና እነሱን በስራ ማደራጀት ነው። ✅3ኛ፡ ገጠር ላሉ ሙስሊም ማህበረሰቦችና መስጅዶች የኤሌትሪክ ሀይል ተደራሽነት ማድረግ ነው፤ በተቻለን አቅም በሁሉም ቤት ውስጥ ብርሃንን ማስገባት ነው። ኢንሻአላህ በአጭሩ ይሄን ይመስላል አላማችን ለበለጠ መረጃ በዚህ ሊንክ ጆይን በማለት መጠይቅ ይችላሉ። https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql https://t.me/joinchat/SyRYmGmx0bEaxXql
Show all...
Show all...
ቁርአን ለልጆች በቀላሉና ደስ በሚል ሁኔታ |ሱረቱል ናስ| Quran for children

Show all...
ቁርአን ለልጆች | Quran for children| ሱረቱል ፋቲሀ

ልጆቻችን ውየተደሰቱ ቁርዓን የሚቀሩበት ቻናል #Shere & #subscribe #like

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.