cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሕ/ማ/ታ ዘወልድ ዋህድ

ይኽ የመካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ወልድ ዋህድ ሰ/ት/ቤት የህ/ማ/ታ ክፍል ቻናል ነው በዚህ ቻናል ውስጥ ትምህርቶች፣ መዝሙሮች፣ ኪነጥበባዊ ፅሁፎች እንዲሁም ወቅታዊ ጉዳዮች ይተላለፋል። ለጥያቄ ? ፣ ለጥቆማ👈 ፣ ለአስተያየት📋 እና ለመልዕክት☎ @EETHIOPIAA እና @Aki8555 https://t.me/joinchat/AAAAAFL-XtR49ew8cPfA_g

Show more
Advertising posts
282
Subscribers
+124 hours
+27 days
+830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ምድብ ሐምሌ 7.docx0.09 KB
እንደምን አላችሁ ውድ አባላት። እንደሚታወቀው ነገ አርብ የፀሎት መርሐግብር እንዲሁም የ 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሽኝት መርሐግብር ይካሄዳል። በዚህም ከ 11፡00 ጀምሮ በመምጣት አዳራሹን በማስተካከል የፀሎት መርሐግብር እንድትሳተፉ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ :- በነገው መርሐግብር ላይ የሚቀር ወይም የሚያረፍድ አባል ላይ ቀጥተኛ የሆነ እርምጃ የሚወሰድ ሲሆን ለማርፈድም ሆነ ለመቅረት ምንም አይነት ፍቃድ እንደማይሰጥ እናሳውቃለን። የ ሕ/ማ/ታ ሥነ-ሥርዓት ፣ መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል
Show all...
👍 1
Show all...
ክረምት እና ክርስቲያን//በዲ/ን ኤርምያስ ወንድወሰን

4ቱ ዘመናት እና 4ቱ ባህሪያት።ዘመነ ክረምትን አስመልክቶ የተሰጠ ትምህርት።በsinksar tube #eotc #eotcmk #etartmedia#ዘመነ ክረምት#zemenekremt#zer#ፈውስ_መንፈሳዊ #ቀንዲል ሚዲያ#ማኅቶት ቲዩብ#ቤተ_ቅኔ #ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ#henok_haile#mrtnesh#tewodrosyoseph #donkey tube#comedianeshetu#orthodoxmezmur #orthodoxtewahdo #orthodoxtewahdo hageretv#aba gebrekidan#mhreteab#dn brhanuadmas#dnyaregalabegaz#yeemebetachnmezmut#yekidusmikaelmezmur

በጥንቃቄ ይነበብ #ቀዳማይ
Show all...
Assignment For First class( #kedamay )
Show all...
ቀዳማይ የግል ሥራ.docx0.20 KB
እንደምን አላችሁ ነገ 9:00 ካዕላይ ክፍሎት በሰዓታችን እንገኝ ስትመጡ የትምህርት ደብተር ይዛችሁ እና ጽፋችሁ እንድትመጡ
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"      ዕብራውያን 6:10
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አላችሁ🎓🎓🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 በዛሬው ዕለት  የተመረቃቹሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ሐብታሙ ከበደ ከ አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በ ማቲማቲክስ፤ ይዲዲያ ገዛኸኝ ከአዳማ ዮኒቨርስቲ በ ኮምፒውተር ሳይንስ እንዲሁም  ግሩም ብርሃኔ ከሲቪል ሰርቪስ ዮንቨርስቲ የማስተርስ ዲግሪ የተመረቃችሁ ውድ  አባላቶቻችን እንኳን ደስ አላቹሁ መልካም የስራና የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንላቹሁ ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤታቹሁ ትመኝላችኋለች።
Show all...
👏 7 4👍 3
ሠላም እንደምን አላችሁ ከላይ የተለቀቁት የካዕላይ ክፍል የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ ኖቶች ናቸው። ሁላችሁም የካዕላይ ክፍል አባላት ኖቶቹን ጽፋችሁ ደብተር እና እስኪርቢቶ ይዛችሁ ሐሙስ 10:00 ሲል እንገናኛለን። የቀረን ጊዜ በጣም አጭር ስለሆነ ማርፈድም ሆነ መቅረት የተከለከለ ነው። ላልሰሙ በማሰማት ኀላፊነታችንን እንወጣ
Show all...
👍 2
ሠላም እንደምን አላችሁ ከላይ የተለቀቁት የካዕላይ ክፍል የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ ኖቶች ናቸው። ሁላችሁም የካዕላይ ክፍል አባላት ኖቶቹን ጽፋችሁ ደብተር እና እስኪርቢቶ ይዛችሁ ሐሙስ 10:00 ሲል እንገናኛለን። የቀረን ጊዜ በጣም አጭር ስለሆነ ማርፈድም ሆነ መቅረት የተከለከለ ነው። ላልሰሙ በማሰማት ኀላፊነታችንን እንወጣ
Show all...
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.