en
Feedback
sedil le@ag2013

sedil le@ag2013

Open in Telegram
617
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '240
in 0 channels
July '24
+27
in 0 channels
Get PRO
June '24
+7
in 0 channels
Get PRO
May '24
+8
in 0 channels
Get PRO
April '24
+4
in 0 channels
Get PRO
March '24
+14
in 0 channels
Get PRO
February '24
+43
in 0 channels
Get PRO
January '24
+57
in 0 channels
Get PRO
December '23
+567
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 August0
05 August0
04 August0
03 August0
02 August0
01 August0
Channel Posts
#Grade12NationalExam የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞ ምዝገባ በሚመለከት ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል። የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ ምን አሉ ? - የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለፈተና ከመቀመጣቸው በፊት የመመዝገቢያ መስፈርቱን ማሟላት አለባቸው። በተቀመጠው የጊዜ ገድብ ውስጥም መምዝገብ አለባቸው። - ምዝገባዉ የሚከናወነዉ በበይነመርብ /Online Registration / አማካኝነት ሲሆን ከየካቲት 3 -30/2016 ዓ.ም ይሆናል። - በየደርጃዉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ትኩርት ማድርግ ያለባቸውን ጉዳዮችም የሚከተሉት ናቸው ብለዋል ፦ ✍️1ኛ. ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መምዘገብ አለባቸው። ከየካቲት 3 -30 /2016 ዓ.ም ብቻ። ✍️2ኛ. ምንም አይነት ስህትት ማለትም የፆታ ߹የስም ስህተት߹የፎቶ ߹የትምህርት መስክ እና የመሳስሉት ችግሮች እንዳይፈጠሩ በትኩርት መስራት መቻል አለባቸው። ✍️3ኛ. ከየካቲት 30 /2016 ዓ.ም በኃላ የሚመጣ ምዝገባ ተቀባይነት እንደሌለዉ ማወቅ አለባቸው። ✍️4ኛ. የመደበኛና የማታ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንው በተማሩበት ት/ቤት ይሆናል። ✍️5ኛ. የግል ߹ የርቀት /የበይነ መርብ /ተፈታኞ ምዝገባ በክፍለ ከተማ ߹በወርዳና ትምህርት ፅ/ቤቶች ይሆናል። ✅መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

2
No text...
979
3
No text...
838
4
No text...
722
5
Message Never blame any one in your life. Good people give you happiness , bad people give you experience ,worst people give a lesson , and the best people give you memories. We are often let down by the trusted people ,loved by the most unexpected ones. Some make us cry for things that we haven't done, while others ignore our faults and just see our smile. Some leave us When We need them the most, while some stay with us even when we ask them to leave. The world is the mixture of people ,we just need to know which hand to shake and which hand to hold. After all, that's life learning to hold on and learning to let go. Only those who care about you can hear you when you're quite , and that hits hard. P.pointers
783
6
No text...
136
7
1 “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን) 2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” (አብርሃም ሊንከን) 4. “ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”  (ማልኮምኤክሥ) 5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ) 6 “ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ) 7. “መፀሀፍትን በሚገባ ማንበብ ማለት በድሮ ዘመን ይኖር ከነበረ በጣም አስተዋይ ሰው ጋር መወያየት ማለት ነው።”(ሬኔ ዴካርቴሥ) 8. “ከየትኛውም ነገር በላይ ትልቁንና ከፍተኛውን ደስታ የማገኘው ሳነብ ነው።”(የፋሽን ዲዛይነሯ ቢልብላሥ) 9. “ማንበብ ከቻልክና አንዴ ማንበብ ከጀመርክ በቃ አንተ ነፃነት ያለህ ሠው ነህ።”(ፍሪድሪክ ዳግላሥ) 10. “አላዋቂነትንና ችኩልነትን የምንዋጋበት ብቸኛው ወሳኝ መሣሪያ ማንበብ ነው።”(ሌኖርድ ቤይንሥ ጆንሰን) 11. “ለአንድ ጨቅላ ልጅ መፅሐፍ እንዲያነብ ከማድረግ በላይ ልንሠጠው የምንችለው ትልቅ ሥጦታ የለም።”(ሜይ ኤለን ቼሥ) 12. “አንድ መፀሀፍ ባነበብን ቁጥር እዚህ ምድር ላይ በሆነ ቦታ ለኛ አንድ በር እየተከፈተልን ነው።”(ቬራናዛሪያን)
649
8
No text...
570
9
የምስጋናና የስንብት መልእክት እጅግ በጣም ለማከብራችሁ ና ለምወዳችሁ የሰዲል ለኢትዮጵያ ት/ቤት ተማሪዎች :መምህራን : አስተዳደር ሰራተኞች ና የተማሪ ወላጆች እንደምን ከረማችሁ። ዛሬ የመጣሁት እንኳን በሪፎርም ምክንያት ለስራ አስፈላጊነት ወደ ሌላ ቦታ ስለሔድኩ ላመሰግናቸው እና ልሰናበታችሁ ነው ።! ባለፉት 3 ዓመታት እናንተ ከጎኔ ባትሆኑ ኖሮ ስኬታማ ና ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት ይከብድ ነበር። እንደ ወንድማችሁ ተቀብላችሁኝ በምክራችሁ ብዙ አትርፌ ትምህርትቤቱን በተሻለ ብቃት እንድመራ በተለያዩ ዘርፍ ት/ቤቱ እንዲሻሻል በትጋት በመስራታችሁ ለት/ቤቱ ማህበረሰብ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ። ያሳዘንኳችሁ ብትኖሩ ይቅር በሉኝ። በመጨረሻም ውድ ልጆቼ ( ተማሪዎች) የነገ የዉዷ ኢትዮጵያ ሀገራችን ተስፋዎች ና ሀብቶች እንደ አባት ና አስተማሪ ተቀብላችሁ ብዙ ክብር ና ፍቅር ስላሳያችሁኝ በጥፋታችሁ እንኳን ተቀጥታችሁ ታርማችሁ በይቅርታ ስለተቀበላችሁኝ እጅግ አመሰግናለሁ። እንሆ አባታዊ ምክሬ ለልጆቼ(ተማሪዎች) 1ኛ. ሰውን በሰውነቱ በማክበር እናት ሀገራችሁን ኢትዮጵያን ውደዱ 2ኛ. በሕይወታችሁ ስኬታማ ና ውጤታማ ለመሆን የንባብ ባህላችሁን አዳሩ። ውድ አክባሪያችሁ አስፋው ግርማ
1 303
10
ANSWER OF MATHEMATICS (NATURAL).docx
1 101
11
No text...
1 453
12
No text...
1 200
13
No text...
1 084
14
No text...
982
15
No text...
888
16
No text...
1 113
17
Geo.worksheet for G-9.docx
899
18
grade12th best work sheet.doc
907
19
+6
ANSWER FOR PHY SICS.docx
1 119
20
Share 'WORKSHEET of CI.doc'
664