cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Habiba calligraphy

Only pen

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
177
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

«ሸይጧን ትናንት በኃጢኣት ቢያሳስተኝም ዛሬ ግን በተውበት እና በኢስቲግፋር ወገቡን እሰብረዋለሁ።» ሱፍያን አስ‐ሰውሪይ : በቀን አንድ ሺህ ጊዜ ብታምፁም ኢስቲግፋር አድርጉ! @IQRAAAE
Show all...
The Importance of Masjid Al Aqsa🕌 The first Qiblah; The station of Isra wal Miraj; The second house of Allah built on earth; The place where hunderds of prophets are buried; The place where many sahabah are buried; A place where miracles where shown; A Place where Allah Himself calls it a blessed place; Referred to directly and indirectly, 70 times in the Al Qur'an; The place where angels have descended with Allah's Message; The only place on earth where all the messengers of Allah prayed behind the Prophet Muhammad (s.a.w) The only masjid mentioned by name in the Al Quran Apart from the Kabah.
Show all...
ስለዚህ ደብዳቤ የተወሰነ ነገር ለማለት ወደድኩ‼ ================================ ✍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን (EOTC) በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአክሱም ዘመነ ንግስና ወቅት በፍሬምናጦስ እንደተመሰረተች ይነገርላታል። አሁን የምንገኛው በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ነው። በ17 ክፍለ ዘመናት እድሜዋ ዘርፈ ብዙ ልምድ ታሳልፋለች ተብሎ ይገመታል። በዛሬ ዕለት የወጣው ደብዳቤ ግን በእድሜ ቁጥር መጨመር ብቻ ጥቅም እንደሌለው ያሳያል። የ17 ክፍለ ዘመናት እድሜ ያላት ታላቅ ተቋም እንደዚህ ትወርዳለች ብዬ አልጠበቅኩም ነበር። እነ ዲያቆን ዘመነ ካሴ የዒድ አደባባዩን ኢፍጣር ሲቃወሙ፤ «እስኪ ንጹሕ አስተሳሰብ ያላችሁ ሌሎች ክርስቲያን ወገኖቻችን ይህን ጠርዘኝነት ተመልከቱ!» ብዬ ነበር። ለካስ ይህን ባልኩ ጊዜ ሞኝ ሆኜ ነበር። ትዕዛዙ ከላይ ነው! የነ ዘመነ ካሴ ጽንፈኛ አመለካከት መላውን ክርስቲያንና ቤተ ክርስቲያኗን አይወክልም ብዬ ገምቼ ነበር። ቤተ ክርስቲያኗን እንደሚወክላት ግን ዛሬ ካወጣችው ደብዳቤ ለማረጋገጥ ችያለሁ። ጥቂት ነፃ አስተሳሰብ ያላቸው ሲቀሩ አብዛሃኛውን ክርስቲያን እንደሚወክልም አረጋግጫለሁ። ★ ✔ ከዛሬው ደብዳቤ የተገነዘብኩት እንደ ዘመድኩን በቀለ፣ ምህረተ አብ፣ ኤፍሬም እሸቴና አባይነህ ካሴ ያሉ ጽንፈኛ ግለሰቦች ለሙስሊሙ ያላቸውን ጥላቻ በአፋቸው ግልፅ ስለሚያወጡት ነው እንጅ፤ ተቋማዊ መሠረት ያለው ጉዳይ መሆኑን ነው። ይህ ተቃውሟቸው የእውነት ለእምነታቸው ተቆርቁረው አይደለም። ለእምነታቸው አስበው ቢሆንማ፤ ከአሁን በፊት በዚህ አደባባይ ላይ የሙዚቃ ኮንሰርት ሲደረግ፣ ከነርሱ እምነት ጋር የማይሄድ የኢሬቻ በዓል ሲከበር፣ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች ባህላዊ በዓላት ሲከበሩ በተቃወሙ ነበር። የእውነት ለእምነት ቢሆን ኖሮ፤ ሙስሊሞች ጾመኞችን ለማስፈጠር የያዙትን የተቀደሰ እቅድ ከማደናቀፍ ይልቅ በቻሉት ሁሉ በተባበሩ ነበር። ★ ✔ ለማንኛውም ወደ መፍትሄው ስመጣ፤ አብዮት አደባባይ አሁን ባለበት ሁኔታ የተገነባው ከሙስሊሙም ማህበረሰብ በተዋጣ በጀት ነው። አደባባዩ የሁሉም እምነቶችና ብሄሮች የጋራ አደባባይ እንጅ የአንድ እምነት ብቻ አይደለም። ሙሉ ወጪውን ራሷ ሸፍና ብታስገነባው ኖሮ እንኳ ባያስሄድም ትንሽ ብታወራ ግዴለም ነበር! ስለሆነም ፕሮግራሙ መካሄድ አለበት። * ✔ በተጨማሪም ቤተ ክርስቲያኗ በፊት የፈጸመቻቸውን ግፎች ረስተንላት ሳይሆን ቂም ምን ያደርጋል ብለን ነው እንጅ፤ የቤተ መንግስት ባለሟል ሁና የሃገር መሪዎችን በቡራኬ ጧት ማታ በምታስወጣበትና በምታስገባበት ዘመን ያወጣቻቸውን የግል ስያሜዎች ዛሬ ላይ አንቀበልም። በዚህም የተነሳ ሁሉንም ማህበረሰብ ያማከለ ስያሜ እስከሚገኝ ድረስ፤ «መስቀል አደባባይ» የሚለውን ስያሜ እኛ ሙስሊሞች «ዒድ አደባባይ» በማለት እንጠራዋለን። የዚህን ቦታ ስያሜ ብቻ ሳይሆን ሌሎች በግሏ መገለጫ የሰየመቻቸውን የጋራ ቦታዎቻችንን ስያሜ ከአሁን በኋላ እናስተካክላለን። እነርሱ በጥምቀት ወቅት ሙሉ ቀኑን መንገድ ዘግተው እየዋሉ፣ የጋራ አደባባዮችን የግላቸው አስመስለው እንደፈለጉ ሲፈነጩ፤ የእኛን 2 ሰዓታት እንኳ የማይሞላ ጾመኛን የማስፈጠር መርሃ ግብር መቃወማቸው፤ ምን ያክል የእኔነት መንፈስ የተጠናወታቸው አግላዮች መሆናቸውን ያሳያል። «ሌላ ቦታ ያድርጉት!» የሚሉት ደግሞ፤ ስለ እኛ ፕሮግራም እነርሱ አይነግሩንም። ዛሬም እኛ እንዳዘዝናችሁ ተንቀሳቀሱ እንደማለት ነው! መንግስት ይህን ጉዳይ በአንክሮ ሊመለከተው ይገባል። እኛ ሰላም ወዳዶች ነን‼
Show all...
ረመዳን የደስታን ጎዳና መንገዱን ጠቋሚ የፍቅርን ቅኔ አሳዪ ተርጓሚ የተጣላችን ነፍስ ገራፊ አሳማሚ ወደ እሱ ሚመልስ እውነትን አሰሚ የራህማን ስጦታ የወራት ቀዳሚ የብርሀን ገላጭ የሰላም መስካሪ የእዝነት ባህሪ የቀን አስተማሪ ከ እሱ አስታራቂ ኢባዳን አሰሪ የኑር ካባ አልባሽ የጀነት አብሳሪ አላህን ዘካሪ ወንጀልን አስቀሪ የሀሴት ተራራ የዘመናት መሪ ገጣማ ያዚድ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.