cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑ እንዘምር 👏

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። . #ኑ_እንዘምር✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @yesuneh1

Show more
Advertising posts
4 512
Subscribers
-124 hours
-157 days
-4530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

♡YAHWEH PROMOTION♡ ↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን  እንዲዳረሱ  ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። ↪  በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ይስመዝግቡ               ➱ 👉@ZEMARYAM_NEGN ☎ Tel      :- +251943686155   :- +251977157265 📞 ያገኙናል https://t.me/Saint_Mary21 ይቀላቀሉ
Show all...
ሰአሊ ለነ ቅድስት

ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል

⛪የህይወት ምክር⛪
❤ ምክረ አበው ❤
✅ ተአምረ ማርያም ✅
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፩
⛪ሥርዓተ ቤተክርስቲያን እንማማር ⛪
✅መንፈሳዊ ትምህርት✅
🔸የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔸
💟የኢትዮጵያ አድባራትና ገዳማት ታሪክ💟
👏ኑ እንዘምር 👏
🎚ነይ ነይ እምዬ ማርያም🎚
📍Ortoodooksi 📍
ዘሰዋስም
💧የመ/ር ዘበነ ለማ መግለጫዎች 💧
💠ሐመረ ኖህ💠
💧የንግስ መዝሙሮች 💧
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
♦የቤተክርስቲናችን መዝሙርና ግጥሞች♦
♻ ምስባክ ወማኅሌት ♻
⚜አምኃ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ ⚜
🔸የክርስቶስ ጃንደረባ 🔸
🔸ነ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንወቅ 🔸
🔸ማስያስ 🔸
🀄የመንፈስ ፍሬዎች 🀄
1⃣አንዲት ሃይማኖት1⃣
☦መዓዛ ሠናይ☦
⚜ንቁ ክርስትያኖች ⚜
💠ደቂቀ እስጢፋኖስ 💠
📯ከብሮን የዜማ መሳርያ 📯
⚜የማርያም ፍሬዎች⚜
⚜ቅድስት ፌብሮኒያ⚜
💠መኅርኒ ድንግል💠
🔸ትንሿ ቤተክርስቲያን🔸
📯ራእየ ማርያም 📯
ዘመርቆሬዎስ
✍ከባለ20ሺ -30ሺ ለማስመዝገብ
✍ከባለ10ሺ-20ሺ ለማስመዝገብ
📝ነጻ ፕሮሞሽን ለሁሉም 📝
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
♡YAHWEH PROMOTION♡ ↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን  እንዲዳረሱ  ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። ↪  በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ይስመዝግቡ               ➱ 👉@ZEMARYAM_NEGN ☎ Tel      :- +251943686155   :- +251977157265 📞 ያገኙናል https://t.me/Saint_Mary21 ይቀላቀሉ
Show all...
ሰአሊ ለነ ቅድስት

ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል

⛪የህይወት ምክር⛪
❤ ምክረ አበው ❤
✅ ተአምረ ማርያም ✅
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፩
⛪ሥርዓተ ቤተክርስቲያን እንማማር ⛪
✅መንፈሳዊ ትምህርት✅
🔸የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔸
💟የኢትዮጵያ አድባራትና ገዳማት ታሪክ💟
👏ኑ እንዘምር 👏
🎚ነይ ነይ እምዬ ማርያም🎚
📍Ortoodooksi 📍
ዘሰዋስም
💧የመ/ር ዘበነ ለማ መግለጫዎች 💧
💠ሐመረ ኖህ💠
💧የንግስ መዝሙሮች 💧
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
♦የቤተክርስቲናችን መዝሙርና ግጥሞች♦
♻ ምስባክ ወማኅሌት ♻
⚜አምኃ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ ⚜
🔸የክርስቶስ ጃንደረባ 🔸
🔸ነ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንወቅ 🔸
🔸ማስያስ 🔸
🀄የመንፈስ ፍሬዎች 🀄
1⃣አንዲት ሃይማኖት1⃣
☦መዓዛ ሠናይ☦
⚜ንቁ ክርስትያኖች ⚜
💠ደቂቀ እስጢፋኖስ 💠
📯ከብሮን የዜማ መሳርያ 📯
⚜የማርያም ፍሬዎች⚜
⚜ቅድስት ፌብሮኒያ⚜
💠መኅርኒ ድንግል💠
🔸ትንሿ ቤተክርስቲያን🔸
📯ራእየ ማርያም 📯
ዘመርቆሬዎስ
✍ከባለ20ሺ -30ሺ ለማስመዝገብ
✍ከባለ10ሺ-20ሺ ለማስመዝገብ
📝ነጻ ፕሮሞሽን ለሁሉም 📝
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ          ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን          በዐብይ ኃይል ወስልጣን          አሰሮ ለሰይጣን          አግዓዞ ለአዳም          ሰላም          እይእዜሰም          ኮነ          ፍሰሐ ወሰላም። መልካም በዓል ይሁንላችሁ https://t.me/Ortodox_mezemure https://t.me/Ortodox_mezemure👆👆💚💛❤️✝
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✞ ፈራሁ ✞ ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ በደሌን ሳትመዝን ግቢ ብትልኝም ሀጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝም /2/ የሰው እድሜ አጭር ነው ጥቂት ነው እንዴት ነው ሳላውቅህ ዘመኔ ያለቀው ጉብዝናዬን አለም ሲቃ ተጫወተብኝ እንዴት ብዬ ልርገጥ ደጅህን በድፍርት ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ እንዴት ይመዝናል ያንተ ደም በኔ እንባ እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ አታስፈራም መምጣቴ ነው ደስታህ ፍቅርህ አይታማም ሽምቅቅ አለች ነፍሴ መስቀልህን ሳየው በደሌን አሰብኩት ደምህን እያየሁ ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ እንዴት ይመዝናል ያንተ ደም በኔ እንባ በንፅህና ፊት እንዴት እቆማለሁ እንደ መላእክቱ በምን ጋርዳለሁ እራሴን መሸፈኛ ክንፍ የለኝም እኔ ይታያል ሀጥያቴ የበደል እርቃኔ ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ እንዴት ይመዝናል ያንተ ደም በኔ እንባ ጠዋት እና ማታ ለመጣህ አንድ ነው አምሽቶም ለገባ እኩል ትከፍላለህ አብርሃም ወይ ይስሃቅ በድንኳንም ቢያድሩ በአንተ መንግስት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ እንዴት ይመዝናል ያንተ ደም በኔ እንባ https://t.me/Ortodox_mezemure https://t.me/Ortodox_mezemure👆👆💚💛❤️✝
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🏵🌼🏵#ጥቅምት 27 "በዓለ ስቅለት" ጥቅምት 27 በዚህች ዕለት የአምላካችን የመድኃኔዓለም የስቅለቱ መታሰቢያ ነው። መድኃኒታችን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በቸርነቱ ስለኹላችን ድኅነት ሲል ራሱን ወድዶ ፈቅዶ ለሞት አሳልፎ በመስጠት ፍጹም ፍቅሩን አሳይቶናል። በቅዱስ ወንጌልም እርሱም መድኃኒታችን " ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም" ብሎ ነግሮናል። እውነት ነው፣ ራስን ነፍስን ስለጠላት ነፍስ አሳልፎ ከመስጠት በላይ ምን ድንቅ ነገርና ምን ድንቅ ፍቅር አለ? ቸሩ አምላካችንን የአስቆሮቱ ይሁዳ ሊያስይዘው የሊቃነ ካህናቱን አገልጋዮች እየመራ አመጣቸው። እነርሱንም ማንን ትፈልጋላችሁ ሲላቸው የናዝሬቱ ኢየሱስን አሉት፣ እኔ ነኝ ቢላቸው የቸሩን አምላክ ድምጽ ሰምቶ አይደለም መቆም በሕይወት መጽናት የሚቻለው የለምና ወደ ኋላቸው ተስፈንጥረው ወደቁ። ደጋግሞም እንዲህ ኾነ። በኋላ ግን እኔ ነኝ ብሎ በፈቃዱ ይሁዳ ስሞ አሳልፎ ሰጣቸው። ከያዙት በኋላ እያዳፉና እየጎተቱ በሰንሰለት አስረው ወደ ቀያፋና ሐና ግቢ ወሰዱት፣ እስከ ሦስት ሰዓትም አላሳረፉትም ሲያሰቃዩት አድረዋል፣ በራሱም ላይ ሰባ ሦስት ስቊረት ያለው ወደ ሦስት መቶ እሾኾችን የያዘ የእሾህ አክሊል ጎንጉነው ቢያደርጉበት የራስ ቅሉን ቀዶ ገብቶ እስከ ልቡ ዘልቋል። እንደምን ጭንቅ ነው? እንዲህም አድርገው ደግሞ እያፌዙ ርኲስ ምራቃቸውን ይተፉበትና በዘንግም ደጋግመው ይመቱት ነበር። እየተፈራረቁ ያለ ምንም ርኅራኄ ቸሩን አምላክ ሥጋው እየተቆረጠ እስኪወድቅ ድረስ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ጽኑዕ ግርፋትን ገርፈውታል። የገረፉበትም ጅራፍ በላዩ ላይ ሥጋን እየጎመደ የሚጥል፣ ሕመሙ አንጀት ሰርሥሮ የሚገባ በስለት የተያያዘበት ነበር። በኋላም አላሳረፉትም እንዲህ አድርገውትም በሊቶስጥራ አደባባይ ያንን ዕርጥብ መስቀል አሸክመው ወደ ቀራንዮ ወሰዱት። እርሱ ግን ይህን ኹሉ ግፍ ሲያደርሱበት አንድም አልተናገረም ነበር። በቀራንዮም በአምስት ጽኑዕ ቅንዋት (ሳዶር፣ አላዶር፣ ዳናት፣ አዴራ እና ሮዳስ) ቸንክረው ዕርቃኑን ሰቀሉት። በዚህች ቀን ድንግል ማርያም ልቧ በሐዘን ተሰበረ መጽናናትንም አልፈለገች ነበር፤ ወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስም ፍፁም ለቅሶን አለቀሰ እናቱንም እናት ትሆነው ዘንድ በእግረ መስቀሉ አደራን ተቀበለ። ቅዱሳት አንስት በፍጹም ሀዘንና በዋይታ ዋሉ። በስልጣኑም ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለየ። ሰባት ድንቅ የኾኑ ተአምራትንም አድርጎ አምላክ መኾኑን ገለጠ። ይህም ጽኑዕ የኾነ ለሰማይ ለምድር የከበደ ነገር ሲከሰት ፀሐይ አምላኬን ዕርቃኑ እንዴት አያለሁ ብላ ጨለመች። ጨረቃ ደም ኾነች፣ ከዋክብቱም ረገፉ፣ ንዑዳን ክቡራን ንጹሐን መላእክትም ትዕግስቱን እያደነቁ በጽኑዕ ሐዘንና መደነቅ ከቅዱስ ዕፀ መስቀሉ ፊት እንደሻሽ ተነጠፉ። አስራ አንድ ሰዓት በሆነም ጊዜ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብርና ሐዘን ጋር ቅድስት ሥጋውን ከመስቀሉ አውርደው በክብር ገንዘው በአዲስ መቃብር ቀበሩት። በሦስተኛውም ቀን እንደተናገረ ተነሳ። በዛሬዋ ቀን ቤተ ክርስቲያን የመድኃኔለምን የስቅለት በዓል በደማቁ ታከብራለች፤ ይህም የለውጥ በዓል ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ስጋውን የቆረሰው መጋቢት 27 ቀን ነው፤ ይህ በዓል ግን በዐቢይ ጾም ስለሚውል በዐቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለና በዓል ማክበር ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተ ክርስቲያን ስርዓት ሰርታልናለች፡፡ ከበዓሉ ረድኤት በረከት ይክፈለን  🙏 https://t.me/Ortodox_mezemure https://t.me/Ortodox_mezemure👆👆✝💚💛❤️✝
Show all...
​​✞ መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ✞ መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው በሞት መንደር በሀዘን ውስጥ በመከራ አየውት እግዚአብሔርን ከኔ ጋራ ክርስትያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው በጥልቁ ውስጥም በእግዚአብሔር እንድናምን ነው ለጥቂት ግዜ ቢበረታብን ስደት ሀዘኑ አምላክ ግን መውጫ ያዘጋጃል በዚህ ተፅናኑ አዝ__ በስደት ሳለን ካፋችን ቢደርቅ የፅዮን ዜማ ከወንዙ አጠገብ ቁጭ ብለን ሰለን ድምፁን ሳንሰማ በእግዚአብሔር ጊዜ ከባቢሎን ምድር እንለቃለን መሰንቆአችንን ከአርያም ዛፍ ላይ እናወርዳለን አዝ__ ደካሞች ሲሉን በስሙ ያን ጊዜ እንበረታለን ድሆች ስንባል ባለጠጎች እናደርጋለን በምድር ቅዱስ ህዝብ አድርጎ ለእርሱ ለየን ጨለማው አልፎ በቸርነቱ ብርሀን አሳየን አዝ__ ከፀጋ በላይ እንዳንፈተን ይከልለናል በቁስላችን ላይ የፈውስን ዘይት ያፈስልናል በጊዜም ቢሆን ያለ ጊዜውም በእርሱ እንፅና እንኳን ስደቱን ሞቱን ሊገታው ይችላልና                 ሊቀ-መዘምራን             ዲያቆን ቴድሮስ https://t.me/Ortodox_mezemure https://t.me/Ortodox_mezemure👆👆✝💚💛❤️✝
Show all...