cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Feta Ⓜⓤⓢⓘⓒ

አዲስ የወጡ ሙዚቃዎች be video New music be liyrc ድብርት የለም feta music ምርጫዬ ነው crtore @Binat21 @Binatfeta @Binatfeta እብደት ከእኝ ጋር join

Show more
Ethiopia9 375The language is not specifiedMusic50 451
Advertising posts
429
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Coming soon Join This Chanal Crate by @Binat21
Show all...
3.51 MB
Jacky Gosse "Kedamawit" በማያልቀዉ ፍቅርሽ ነግሰሽ በልቤ ሞገስ ደርቤ ሁሌም አዲስ ነሽ ለኔ ቃላት ማጣልሽ በቁምነገርሽ ታምር አርጎ ፈጥሯት ያንቺን ሰዉነት ይሀዉ እኔም ኖራለዉ አብሬሽ በምድር ገነት በፍቅር በዉብ ሰገነት አክብሬሽ ሆነሽ ኩራቴ ቀዳማዊት ነሽ እመቤቴ..♪♪ ተደላድዬ የህወት ቤቴ ባንቺዉ ቅኔ ነዉ ሰላሙ በዝቶ ከራስሽ በላይ ለኔ ማሰብሽ ይታያል ኮርቶ ችዬ ማልከፍለዉ ያንቺን ዉለታ የለኝም አቅሙ ልክ እንደናቴ ባርኮ ሰቶኛል ወጌ ማረጌ የኔ ስጦታ ቀዳማዊቴ ♪ቀዳማዊቴቴ ነሽ ቀዳማዊቴ...የምሳሳልሽ ልክ እንደናቴ ግርማ ሞገሴ ነሽ ግርማ ሞገሴ...የምሳሳልሽ ልክ እንደ ነፍሴ♪♪ በማያልቀዉ ፍቅርሽ ነግሰሽ በልቤ ሞገስ ደርቤ ሁሌም አዲስ ነሽ ለኔ ቃላት ማጣልሽ በቁምነገርሽ ታምር አርጎ ፈጥሯት ያንቺን ሰዉነት ይሀዉ እኔም ኖራለዉ አብሬሽ በምድር ገነት በፍቅር በዉብ ሰገነት አክብሬሽ ሆነሽ ኩራቴ ቀዳማዊት ነሽ እመቤቴ.. የነፍሴን ዜማ ያንደበቴን ቃል በሚያዉቀዉ ልብሽ እያስተዋልሽ ሁለመናዬ...ሁለመናዬን ፍቅር አጥምቀሽ ዳግም ሰራሺዉ..እንደ ወይን ሀረግ ፍቅራችን ፀድቆ የገነት አምሳል ባረግሺዉ ቤቴ ሰረገላዉ ላይ ከብረሽ ኑሪልኝ የልቤ ንግስት ቀዳማዊቴ ♪ቀዳማዊቴቴ ነሽ ቀዳማዊቴ...የምሳሳልሽ ልክ እንደናቴ ግርማ ሞገሴ ነሽ ግርማ ሞገሴ...የምሳሳልሽ ልክ እንደ ነፍሴ♪♪ Join for more @Binatfeta @Binatfeta
Show all...
selam wed ye feta music teketatyoshe endtfaw awekalew ke zary jemero ye latin music abrn feta enlaln join be maderege tebaberun le hulum endiders share Grop kefetn sel zefenoshe ensyaln lyrics ale feta music @Binatfeta @Binatfeta
Show all...
ሳሚ ዳን - ፀዳል @Binatfeta @Binatfeta
Show all...
Tsedal - Sami Dan.mp35.15 MB
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • Sami Dan 🔊 • ስበት To Download Mp3 Song 👇👇👇👇👇 @Binatfeta @Binatfeta 💽 የ Sami Dan አዲስ አልበም "ስበት " ኦርጅናል CD በመግዛት ሙዚቃችንን እናሳድግ @Binatfeta @Binatfeta
Show all...

ሳሚ ዳን - የመጨረሻዋ ሰአት @Binatfeta @Binatfeta
Show all...
Yemechereshawa Se at - Sami Dan.mp35.30 MB
ሳሚ ዳን - ቃሌን @Binatfeta @Binatfeta
Show all...
Qalen - Sami Dan.mp33.06 MB
አዲስ ሙዚቃ በካሮት ሙዚክ Artist:KUNI X GLIDO song:ኤሊሊ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇To Download Mp3👇👇 @Binatfan @Binatfan
Show all...
#New music yared negu →አዳዲስ እና ገራሚ ሙዚቃን ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃመፍለቂያ @Binatfan @Binatfan
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.