en
Feedback
GO PREACH 🌍

GO PREACH 🌍

Open in Telegram

• እንኳን ደህና መጣችሁ • " እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ፤ " ፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፩ ፥ ፳፫ • በ ሁሉ ኢየሱስ ይሰበካል . ° ጥያቄ እና አስተያየት ቢኖርዎት " @Gopreachbot " ን ይጠቀሙ። [ ☞ " Go preach & reach nation " ]

Show more
999
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '24
March '24
+4
in 0 channels
February '24
+3
in 0 channels
Get PRO
January '24
+5
in 0 channels
Get PRO
December '23
+6
in 0 channels
Get PRO
November '23
+15
in 0 channels
Get PRO
October '23
+6
in 0 channels
Get PRO
September '23
+8
in 0 channels
Get PRO
August '23
+6
in 0 channels
Get PRO
July '23
+11
in 0 channels
Get PRO
June '23
+13
in 0 channels
Get PRO
May '23
+10
in 0 channels
Get PRO
April '23
+28
in 0 channels
Get PRO
March '23
+9
in 0 channels
Get PRO
February '23
+9
in 0 channels
Get PRO
January '23
+8
in 0 channels
Get PRO
December '22
+12
in 0 channels
Get PRO
November '22
+14
in 0 channels
Get PRO
October '22
+10
in 0 channels
Get PRO
September '22
+13
in 0 channels
Get PRO
August '22
+11
in 0 channels
Get PRO
July '22
+10
in 0 channels
Get PRO
June '22
+11
in 0 channels
Get PRO
May '22
+10
in 0 channels
Get PRO
April '22
+15
in 0 channels
Get PRO
March '22
+8
in 0 channels
Get PRO
February '22
+6
in 0 channels
Get PRO
January '22
+15
in 0 channels
Get PRO
December '21
+8
in 0 channels
Get PRO
November '21
+6
in 0 channels
Get PRO
October '21
+7
in 0 channels
Get PRO
September '21
+6
in 0 channels
Get PRO
August '21
+6
in 0 channels
Get PRO
July '21
+12
in 0 channels
Get PRO
June '21
+7
in 0 channels
Get PRO
May '21
+8
in 0 channels
Get PRO
April '21
+15
in 0 channels
Get PRO
March '21
+28
in 0 channels
Get PRO
February '21
+21
in 0 channels
Get PRO
January '21
+27
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 792
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
24 March0
23 March0
22 March0
21 March0
20 March0
19 March+1
18 March0
17 March0
16 March0
15 March0
14 March0
13 March0
12 March0
11 March0
10 March0
09 March0
08 March+1
07 March+1
06 March0
05 March0
04 March0
03 March0
02 March+1
01 March0
Channel Posts
✨ የማሳየው | Track one ✨ Samuel G/meskel | ሳሙኤል ገ/መስቀል   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

2
እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ትንቢተ ናሆም 1 : 7
149
3
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
188
4
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
165
5
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
143
6
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
113
7
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
98
8
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
100
9
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
104
10
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
92
11
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
82
12
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
87
13
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
103
14
✨ Album Six | ሰንዱቅ 6✨      Azeb Hailu | አዜብ ሃይሉ   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
105
15
.      ✨ እነሆ ኢየሱስ  ✨      Dawit Getachew   share💯 share💯 share💯        ✅ @Gopreach ✅        ✅ @Gopreach ✅ Go preach & reach nation         🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
115
16
እየቀረባችሁ... * ጊዜው ቀዝቃዛው የጥር ማለዳ ነበር። በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የከተማ ውስጥ ባቡር ጠቢያ አካባቢ አንድ ሰው ተቀምጦ ይታያል። ከጥቂት ቈይታ በኋላ ቫዮሊኑን አንሥቶ ሙዚቃውን መጫወት ጀመረ። ለ45 ዲቃዎች ያኽልም ስድስት የሙዚቃ እርከኖችን ተጫውቶ ጨረሰ። . ሰዓቱ ጥድፊያ የሚበዛበት የማለዳ ሥራ መግቢያ ሰዓት በመኾኑ በጣቢያው የተሳፈሩና የወረዱ በሺህ የሚቈጠሩ ሰዎች እንደ ነበሩ ተገምቷል። የብዙዎቹም ትኵረት ወደ ሥራቸው ለመግባት መጣደፋቸው ላይ ነበር። በነዚያ 45 ደቂቃዎቹ ውስጥ የኾነው እንዲህ ነበር። . ሙዚቀኛው መጫወት ከጀመረ ሦስት ደቂቃዎች በኋላ አንድ በመካከለኛ ዕድሜ ውስጥ የሚገኝ መንገደኛ ሙዚቀኛውን ተመለከተ። ለጥቂት ሰከንዶች ከጥድፊያው ተገትቶ ቆም ብሎ ካየው በኋላ ጕዳዩን ሊተኩስ በፍጥነት ወደ ጕዞው ተመለሰ። ከደቂቃዎች በኋላ ግን ባለ-ቫዮሊኑ የመጀመሪያውን የዶላር ስጦታውን ተቀበለ፤ ኾኖም ገንዘቡን የሰጠችው ሴት ቆም እንኳን ሳትል ነው ሳንቲሙን ወርውራለት የበረረችው። ጥቂት ደቂቃዎች እንዳለፉ ደግሞ አንድ ሌላ መንገደኛ ሙዚቀኛውን ለማዳመጥ ከዐንገቱ ሠገግ ሲል ታየ። ኾኖም ሰዓቱን ቢመለከት ረፍዶበት ነበርና፥ ትቶት ወደ ሥራው ሸመጠጠ። . አንድ የሦስት ዓመት ልጅ ብቻ ከኹሉም የተሻለውን ትኵረት ሲሰጠው ታይቷል። ልጁ ቆም በማለት ሙዚቀኛውን ማዳመጥ ጀምሮ ነበር። ዳሩ ግን፥ እጁን ይዛው የነበረችው እናቱ፥ በጥድፊያ ላይ ስለ ነበረች፥ ልጁን እየጐተተች በረረች። ልጁም ደጋግሞ ዐንገቱን በማዞር ወደ ሙዚቀኛው ይመለከት ነበር። በሌሎችም ሕፃናትም ተመሳሳዩ ነገር ተደጋግሞ ተደረገ። የኹሉም ወላጆች ደግሞ ያለልዩነት የልጆቻቸውን እጆች እየጐተቱ ከቦታው ተፈትልከዋል። . በአጠቃላይ ሙዚቀኛው ቫዮሊኑን በተጫወተባቸው 45 ደቂቃዎች ውስጥ ስድስት ሰዎች ብቻ ለዐጫጭር ጊዜያት ቆም ብለው አድምጠውታል። 20 የሚኾኑ ሰዎች ደግሞ ገንዘብ ሰጥተውታል። ነገር ግን ከተለመደው የጕዞ ፍጥነታቸው ሳይገቱ ዐልፈውት ኼደዋል። . ሙዚቀኛው፥ በጠቅላላው የሰበሰበው 32 ዶላር ብቻ ነበር። ዜማውን ጨርሶ ጸጥታው ሲሰፍንም ሙዚቀኛውን ያስተዋለው አንድም ሰው አልነበረም። አንድም ሰው አንኳ አላጨበጨበለትም። “አባ ከና” (ባለዚህ) ያለውም አልተገኘም። . የሚገርመውና (ምናልባትም አሳዛኙ) እውነታ ይኸውላችሁ። ባለ ቫዮሊኑ ዜመኛ ከዓለማችን ዝነኛ ሙዚቀኞች አንዱ የኾነው ጆሹዋ ቤል ሲኾን፥ በአደባባይ ላይ፥ በሕዝቡ መካከልና ሕዝቡን መስሎ በተገኘበት ቀን ግን ማንም ሰው ለይቶ ሊያውቀው አልቻለም። . ጆሽዋ ቤል በዚያ ጎዳና ላይ ኾኖ ይጫወት የነበረው በቫዮሊን ከተጻፉ ምርጥና ውስብስብ ሙዚቃዎች መካከል አንዱ የነበረውንና 3.5 ሚሊየን ዶላር የተሸጠውን ሙዚቃውን ነበር። በመንገድ ዳርቻ ኾኖ ከተጫወተበት ኹለት ቀናት በፊት በቦስተን ቲያትር ቤት ውስጥ ይህኑ ሙዚቃውን አቅርቧል። በዚያ ዝግጅት ላይ ታዳሚ ለመኾን የመግቢያ ቲኬቱ በነፍስ ወከፍ 100 ዶላር ያስከፍል ነበር። . ጆሹዋ ቤል ራሱን ደብቆ የተጫወተበት እውነተኛ ታሪክ የተከናወነው ዋሽንግቶን ፖስት (Washington Post) ባዘጋጀውና የሰውን ልጆች ትኵረት፥ ጣእምና ቀዳሚ ምርጫዎችን ለማወቅ በተደረገ ማኅበራዊ የምርምር ሙከራ ነበር። “አካብዴዎች” የሰውን ልብ በቀላሉ ሲማርኩት መገኘቱ አሳዛኙ ምጸት እንደ ኾነ ቀርቷል። . ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ ተገልጦና ዝቅ ብሎ በመካከላችን በመገኘቱ የዘላለም ምሥጢር ይፋ ተደረገ። “እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም። ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ኾኖ ራሱን ባዶ አደረገ፤ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፤ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ኾነ” (ፊል. 2፥6-8)። ነገር ግን ብዙዎች አላወቁትም ነበር (1ቆሮ. 2፥8)። . ለእናንተ እና ለእኔም የቀረበው ጥሪ ይህ ነው፤ "በሰውም ወደ ተጣለ፥ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ወደ ተመረጠና ክቡር ወደ ኾነው ወደ ሕያው ድንጋይ ወደ እርሱ እየቀረባችሁ፥ እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ኾናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትኾኑ መንፈሳዊ ቤት ለመኾን ተሠሩ" (1ጴጥ. 2፥4)። ጸጋ ይብዛላችሁ። መጋቢ ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን
134
17
No text...
170
18
#ንስኃና_ውጊያ (Just Reflection) አንድ ክርስቲያን እነዚህን ሁለት (ንስኃንና ውጊያን) ክርስቲያናዊ ግብሮች ሳያተካካ፣ ሳያቀላቅል እና ሳያጣጥል ይተገብራል ተብሎ ይታመናል። በተለይ ንስኃ የእግዚአብሔር መንግሥት ሕይወት እውን የምትሆንበት ድርጊት ነው ለሁሉም። ለአይሁድም ሆነ ለተቀረው ዓለም የእግዚአብሔር መንግሥት ንስኃንና እምነትን እንደጠየቀ እሙን ነው። የሆነው ሆኖ በእግዚአብሔር መንግሥት ስንኖርና ስንመላለስ ሳለ ንስኃ ቀጣይነት አለው። ውድቀት አርቆ ያቆመንን ያህል ከእውነተኛው አምላክ ሃሳብ ጋ ለመኖርና ለመቆራኘት ንስኃ ግዳችን ነው፤ ንስኃ የሕይወት ዘዬያችን ነው ማለት ይቻላል። ይህን የሕይውት ዘዬአችንን የሚያዛባ አንዳንድ አመለካከቶች፣ አሁን ደግሞ አልፎ ተርፎ ኑሮዎች እየታየብን ነው። ንስኃና መጸጸት በሚያስፈልገን ነገር ላይ ከጥፋተኝነት ስሜትና ድባብ ለማምለጥ ነገሩን “በጠላት” ማሳበብ እየታየብን ነው። የጠላትን ክፋትና ሴራ ለራሱ ትተነው ሁሌም “የጦስ ዶሮ” መፈለግ ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም። እስራኤል ከምርኮ በፊት “የጦስ ዶሮ” አያውቅም፤ በመጽሐፎቻቸውም ሰይጣን እምብዛም ስፍራ የለውም፤ የለም አላልኩም - ስፍራ የለውም ነው ያልኩት። የተፈጥሮ ድርቅ፣ ርሃብ፣ ማኅበረሰባዊ አለመግባባትና አንዱ አንዱን ማብጠልጠል ... የጠላት ሥራ ነው ብሎ የጦስ ዶሮ ከመፈለግ ይልቅ ለንስኃ ሲጠራ ነው የምታገኙት። በእርግጥ ይህ የኪዳን አመለካከት ከምርኮ በኋላ የበለጠ አድጓል። እስራኤል የአለመታዘዝ ቅጣቱን [70 ዓመት የምርኮ ዘመኑን] ቢጨርስም ያለፈውን በደል እያስታወሰ በክስና በጸጸት እድሜ ዘመኑን እንዲጨርስ የሚያደርግ ሦስተኛ አካል እንዳለ ከነበረበት ከምርኮ ምድር የቀዳ ይመስላል። በእግዚአብሔርና በሰው ግንኙነት ምንም ወይም ማንም በጎም ይሁን መጥፎ ተጽዕኖ የሚያመጣ አካል የለም ማለት አይቻልም። ለምሳሌ እስራኤልን የወከለው ሊቀካህኑ ኢያሱ በእግዚአብሔር ፊት እድፋሙን ልብስ ለብሶ ሲቆም ከሳሽ በቀኙ ነበር። ይህ አዲስ ትዕይንት ነው። እስራኤል ከምርኮ ቢመለስም የቀድሞውን እያሰበ በጸጸትና በምሬት ነበር፤ Bad Memories በእግዚአብሔር ፊት በነጻነት አያስቆሙም። ይህን ቆስቋሽ ደግሞ ‘ከሳሽ’ [ሰይጣን] አለ። ይህንን ገሳጩ እግዚአብሔር ነው፤ እርሱም የጠራን የመረጠን አምላክ ነው። ለምንድነው ይሄን ሁሉ ያነሣሁት? ሁሉን ነገራችን ላይ ጠላት ገባበት ብዬ ነው። ክርስቲያናዊ በሆነው የስርክ ተግባራችን ላይ ሰበበኞች ኾነን አረፍነው፤ የጦስ ዶሮ ፈላጊዎች ሆንን። በንስሃና በ Regression የምመልሰውን ነገር ሁሉ በሰይጣን አሳባቢዎች ሆንን። ... ተገኝ ሙሉጌታ
152
19
ብርቱ አምላክ - ደካማ ሰው ኾነ! "ሰውን የሠራው እርሱ ሰው ኾነ፤ የከዋክብት ገዥ እርሱ ጡት ይጠባ ዘንድ በእናቱ ደረት ተገኘ። [የሕይወት] እንጀራ የኾነው እርሱ እንዲራብ፣ [የሕይወት ውኃ] ምንጭ የኾነው እርሱ እንዲጠማ፣ [ብርቱ] ብርሃን የኾነው እርሱ እንዲደበዝዝ፣ መንገድ የኾነው እርሱ በጉዞው እንዲደክም፣ እውነት የኾነው እርሱ በሐሰት ምስክሮች እንዲከሰስ፣ መምህር የኾነው እርሱ በጅራፍ እንዲገረፍ፣ የኹሉ መሠረት የኾነው እርሱ በእንጨት ላይ እንዲንጠለጠል፣ ኃያሉ እርሱ እንዲዳከም፣ ፈዋሹ እርሱ እንዲቆስል፣ ሕይወት የኾነው እርሱ እንዲሞት - [ሰው ኾነ]።" የሂፖው ቅዱስ አውግስጢኖስ Confession | ኑዛዜ
211
20
" #የታወቅንበት_መታወቅ_ከመታወቅ_ያልፋል " #አቤቱ_ስለ_ፍጹም_ፍቅርህ_ተመስገን ፍቅርን እንዴት አወቅን? በበደላችንና በኃጢአታችን ሙታን ነበርን፤ (ኤፌ. ፪÷፩) ነገርግን ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ በበደላችን ሞት የተገባን ሆነን ሳለን እንኳ በክርስቶስ ሕይወትን ሰጠን። ይህም ሕይወት ከእርሱ የተሰጠን እንጂ የተገባን አይደለምና በራሳችን አንመካም ፤ እርሱ መመኪያችን ነው። ፍቅርን እንዲህ አወቅን "የተፈቀርንበት መፈቀር ከአፍቃሪው ጥልቅ አፍቅሮት የተነሳ ከመታወቅ የላቀ ነውና ፥ እስከፍጻሜው አፈቀረን። ፍቅር እንዲህ  ነው ፦ "እርሱ [ ኢየሱስ ] ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ ...፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ፫÷፲፮" " የሰው ልጅ ሞትና ፍርድ የተገባው ሆኖ ሳለ ፥ እግዚአብሔር ምሕረቱ የበዛ በመሆኑ የሰዎችን የኀጢአት ዋጋ ይከፍል ዘንድ ልጁን ላከ ። በዚህም እግዚአብሔር የፍቅር አምላክነቱን ገልጧል ። ዮሐንስ ፫÷፲፮ ውስጥ የተጠቀሱት ቃላት ይህንኑ ያስገነዝባሉ ። "** #የሮሙ_ቀሌምንጦስ  እንዳለው ፦ "ዓይኖቻችንን በክርስቶስ ደም ላይ እናድርግ። ለእኛ ደህንነት በመፍሰሱና ለዓለም ሁሉ የንስሐን ጸጋ በማስገኘቱ ይህ ደም ለአብ ምን ያህል ውድ እንደሆነም እንገንዘብ።" ክርስቶስ  ፦ "ለእኛ የተከፈለ ዋጋ፥ ለህገ ወጦቹ ቅድስና፥ ለክፉ አድራጊዎች ንጽሕና፥ ለጽድቅ የለሾቹ ጽድቅ፥ ለምግባረ ብልሹዎች መልካም ምግባር፥ ለሟቾች ሕይወት ሰጪ ነው።"*** መፅሐፉ እንደሚል  "  ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። ወደ ሮሜ ሰዎች ፭ ፥ ፰" እንግዲህ የተወደድንበት መወደድ ከወደድንበት መውደድ ይልቃልና ፦ " ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም። ፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ፬ ÷ ፲" ተመስገን ከማለት ውጪ ምን ምርጫ ይኖር ይሆን ! " አቤቱ ወደኸኛልና አዳንከኝ ፥ ለዘለዓለም ተመስገን ! አሜን ! መልካም ቀን © Teshale Alemu Gebretsadik ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ * ዶ/ር ፓውል ዕንዝ;  ታሪካዊ ሥነ-መለኮት ፦ አመጣጡና ትንተናው (፳፬) ዝኒከማሁ (፳) * ዝኒከማሁ (፳፭) ☞  @Gopreach📖
180