en
Feedback
እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

Open in Telegram

@Eiduka ቻናል ገራሚ #ፎቶዎች 📂 #የፍቅር_መልክቶች📜 #ቪዲዮ 📀 #ደብዳቤዎች📝 #የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶 #ሌሎችንም.......... Administrators & create 👇👇👇👇 👇👇👇 @MarH_23 @eiduka23 Join&share Be happy Be smile

Show more
403
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
😁ሁሌ ለብዙ ሰአት ስልክ የሚያወራው ጀለስክ 30 ደቂቃ አውርቶ ሲመለስ ምነው ስትለው አይ የተሳሳተ ስልክ ነው😳 😁🤣

አዳምና ሄዋን ፍቅራቸው ሲጀምር እንዲ ነበር 😘ሄዋን ፍቅር ይዟት ተጨንቃ ተጠባ ስትል ፈራ ተባ ቆይታ ቆይታ እንደዚ አለቺው አዳምን ተጣርታ ምን ብዬ ልንገርህ አዳም የኔ ፍቅር ፍቅርህን እሻለሁ በጣም እወድሀለሁ መልስህን ንገረኝ እባክ በሞቴ ፍቅሬን ተቀበለኝ አዳም አካላቴ በማለት ጠይቃ ልቧ ሲንሰፈሰፍ ምን አማራጭ አለኝ!አላት እና እርፍ ከዚያን ጊዜ ወዲህ ምንም በፍቅር ብታልቅ ከሱ ይምጣ እንጂ እሷ ጠይቃ አታውቅ! 💗💗💗💗💗💗💗💗💗 join & share @eiduka https://t.me/eiduka

💚💛❤ 1. የፍቅር ምንጭ-------ፈጣሪ 2. የፍቅር መገለጫ-----ድርጊት 3. የፍቅር ልጅ----------ነፃነት 4. የፍቅር ውጤት------ደስታ 5. የፍቅር ላብራቶሪ-----ልብ 6. የፍቅር መለኪያ------መሥዋዕት 7. የፍቅር ጓደኞች------እምነትና ተስፋ 8. የፍቅር ዙፋን--------ትዕግስት 9. የፍቅር ቋንቋ-------ትህትና 10. የፍቅር መንገድ---ሰላም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 #M❤#Y💖💯

መስጠት የፈጣሪ የሒሳብ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ስታካፍል እሱ አየደመረ እያባዛ መስጠቱ ነው። የተሰጠህን ስጦታ ለራስህ ብቻ ባስቀረኸው ቁጥር እንዳይጨምር እያረከው መሆኑን ሁሌም አስታውስ። ወዳጄ የምትሰጠው ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው! ያኔ ባለህ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ጥበብ ላይ ብዙ እጥፍ ሲጨመርልህ ታይና በግርምት እጅህን አፍህ ላይ ትጭናለህ። 🙏 @eiduka23 የእናንተው ምርጥ

🥺💔🥺💔🥺💔🥺💔

ℕ𝕘𝕖𝕣𝕚𝕘𝕟 𝕜𝕒𝕝𝕜𝕞𝕒 𝕥𝕖𝕜𝕖𝕪𝕞𝕖𝕙𝕒𝕝𝕖𝕨😔😒❤️❤️ 𝕗𝕜𝕣𝕖 𝕒𝕟𝕥𝕖𝕟 𝕥𝕪𝕖 𝕞𝕖𝕟𝕠𝕣 𝕗𝕣𝕒𝕝𝕖𝕙𝕦🥺💔

♥️••●🍃ልረሳህ አልቻልኩም••●🍃♥️ አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣ እምረሳህ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣ ተይው እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣ አንተን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣ በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ። ፡ ምናልባት ሆኖ... ልቤ ፍቅርን አምኖ.. የኔ ባትሆንም፣ ፈጣሪ ባይፈቅድም፣ አንተ የሌላ ሆነህ በአይኔ እንኳን ባይህም፣ ያፈቀረህ ልቤ ፈፅሞ አልረሳህም።             @eiduka🦋 @eiduka🦋   @eiduka23🥀

#ናፈከኝ💓 ♥ያልዋልንበት ጊዜ ውሎዬ ሲመስለኝ ያላለፍነው መንገድ መንገዴን ሲመራኝ❤‍🩹 ያላየነው ሁሉ ትውስታ ሲሆነኝ ባልኖርኩት ትላንት ውስጥ ኖሬ ተገኘሁኝ💕 💗የኖርኩት ካልኖርኩት ገጥሞልኝ ባየው ያልነበረው ሁሉ ተፈጥሮ ባገኘው በልቤ መዝገብ ውስጥ ሰፍሮ ብመለከት ያበድኩ መሰለኝ እራሴን ፈራሁት❤‍🔥 💗ውስጤ ሰላም ሆኖ አይኔ ቢያማትር💞 ያልነበረን ሊያይ በስሜት ቢታትር የሰፈነን ሰላም ሊያሸብር ቢጥር አልገለጥ አለኝ የብዥታው ሚስጥር❣ ባልሄድኩት ጎዳና ሄጄ 💖ባስተውለው ባልኖርኩት ህይወት ውስጥ ህይወቴን ባኖረው ባላሰብኩት ማእበል ሰምጦ ቢገኝ ነፍሴ❤ ሊቋረጥ ቢጣጣር ትንሹ እስትንፋሴ አየሁት እራሴን የኖርኩት መሰለኝ ባልኖርኩት ትላንት ውስጥ ትዝታህ መለሰኝ የህይወቴ ዋሻ አንተን አስታወሰኝ💞 ዛሬ ሀቁን ላውራ በብዙ ናፈከኝ💖💔💞             @eiduka 🦋 @eiduka23🥀

​​​​​​. ሄ ዋ ን 🌺 ❣ :¨""""""""""""""¨:❣ ♥️ ክፍል 18 ◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺 የመጨረሻው ክፍል። በረጅሙ ተንፍሶ ትንሽ ቆይቶ ያባትሽ ብትር እናትሽ ላይ አረፈ ...እንዴት እኔ ይሄንን አላምንም ብዬ ጮህኩ ሄዊ ተረጋጊ አለኝ ተንሰቅስቄ አለቀስኩ ራሴን ማረጋጋት ፍፁም ተሳነኝ በር ዘግቼ ማልቀስ ሆነ ስራዬ አልበላም አልጠጣም አባቴን ሄጄ ብገለው ደስታዬ ነበር ግን የማክ ቁጥጥር አደለም ከቤት መውጣት ስልኬን እስከመቀማት ደርሶ ነበር ማክ ከስጦታ ጋር ጊዜዬን እንዳሳልፍና ነገሮችን እንድረሳ የማይጥረው ነገር አልነበረም ከቀን ወደቀን ትንሽ እየተሻለኝ ቢመጣም ግን የእናቴ አሟሟት መርሳት አልቻልኩም ትዝ ይለኛል እናቴ በጣም ሳቂታና ተጫዋች ነበረች ሁሌም እሷ ነበረች ከትምህርት ቤት የምታመጣኝ ጠዋት ት/ት አድርሳኝ ባልተለመደ ሁኔታ በጣም አቅፋ ስማኝ ነበር፡፡ ታዲያ ወደቤት ስመለስ ብቻዬን ነበር ሰው ሁላ ቤታችን ተሰብስቧል እናቴን በዛ ትርምስ ውስጥ ስፈልግ ያየኝ ሁሉ ልጅ አይደለች ምኑን አውቃው እያሉ በሀዘኔታ ከንፈራቸውን ይመጡልኛል፡፡ እኔ በወቅቱ ምንም አልገባኝም ነበር እናቴ ላትመለስ አሸልባለች ባልሰራችው ሀፂያት ተቀጥታለች ከናቴ ድንገተኛ ሞት በኃላ አባቴ ይባስ ጨከነብኝ ለኔ ጭራሽ ግድ አልነበረውም አንዳንዴ እማዋ ቤት እንኩዋን ሳድር የት ገባች ብሎ አይፈልገኝም በራሴ ጥረትና በጎረቤት ፍርፋሪ ነው ያደኩት ይኸው በመጨረሻም ለወንጀሉ ተባባሪ ለሆነው ሰው ሸጦኝ እሱም አልበቃ ብሎት ሲያሳድደኝ ነበር የእናቴን ገዳይም ሆነ ተባባሪ ለህግ አሳልፌ ሳልሰጥ እንቅልፍ እንደማይወስደኝ ለራሴ ቃል ገባሁ ማክን ጠርቼ እነዚህን መረጃዎች ከየት እንዳመጣና ተልኮልኝ የነበረው ፋይል የት እንደሆነ ጠየኩት ሄዊዬ ቃሌን ፈፅሚያለው እስክትረጋጊ ነበር የጠበኩሽ እንጂ ሁሉም በህግ ስር ከዋለ ሳምንት አልፏቸዋል አለኝ እንዴት ማክ አልኩት በአድናቆት እያየሁት በመጀመሪያ ነበር አባትሽ እናትሽን እንደገደላት ያወኩት እንደውም ካስታወሽ መጀመሪያ አባቴን ላናግረው የሄድኩኝ ቀን አስታወሽ አለኝ አ....አዎ እንደውም ቆይተህብኝ ተጨንቄ አዙ ጋር የደወልኩት ሰዓት አልኩት ለመስማት እየጓጓው እክል እንደሚገጥምሽ ገመትኩ ከዛ ያለውን ነገር ሁሉ አንቺ እንዳትገቢበት እየተከላከልኩ አጣራሁ ለዛ ነበር ይሄን ክትትል እንዳቆም አባቴ አስደብድቦኝ የነበረው ከዛም እኔ የሆነ የተደበቀ ነገር እንዳለ ይበልጥ ስለጠረጠርኩ በክትትሌ ገፋሁበት እናም በመጨረሻም የናትሽ ጓደኛ ጋር እንደሄድሽና በማግስቱ በማታውቂው ቁጥር ቴክስት እንደመጣልሽ የነገርሽኝ አስታወስኩ የሚስጥሩ መፍቻ ቁልፍ እሳቸው እንደሆኑ ተረዳው እናም ሆነ አለኝ እና ይሄን ሁላ ነገር የነገሩህ እሳቸው ናቸው አልኩት አሁንም ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ....አዎ ያው በመጀመሪያ ተቸግረን ነበር በኃላ ግን በልጆቻቸው ስናስፈራራቸው አመኑ ሁሉንም ነገር ተናገሩ ታዲያ እናቴ እንዴት ሞተች አልኩት ያው እራሷን እንዳጠፋች ነበር ተደርጎ የተወራው ግን አንቺ ልጅ ስለነበርሽ ፊት ለፊትሽ አልተወራም ለዛ ነው ያላስታወሺው ለማንኛውም አሁን ዝግጁ ከሆንሽ ፖሊስ ጣቢያ ሄደሽ ቃል ትሰጫለሽ ብሎ አቅፎ ሳመኝ የናቴ ጉዳዮች ለፍርድ በመብቃታቸው ብደሰትም እናቴን ግን ለዘላለም አጥቻታለሁና መርሳት አልቻልኩም እንዴት ልረሳት እችላለሁ ለዛውም በግፍ ያለሀፂያትዋ የተቀጣችው እናቴን አሁን ወደ ስራዬ ተመልሻለሁ ስጦታም እያደገች ነው ቤተሰቤ ደስ የሚል ፍቅር አለው ዛሬ የስጦታ ሶስተኛ አመት የልደት ቀን ነው የማክ ወንድምና እህቱ እዚሁ ናቸው፡፡ ወንድሙ ጠቅልሎ ከመጣ አመት ያልፈዋል ከሳምንት በኃላ በአባቱ ቤት ይሞሸራል ማክ በጣም ደስተኛ ሆኗል ዛሬ ደግሞ የምነግረው አስደሳች ዜና አለኝ ማክና ስጦታ የኔ የህይወቴ መጀመሪያ ስጦታዎቼ ናቸው፡፡ ማክ አልኩት ወዬ ሄዊዬ የኔ ፍቅር አለኝ በቅርቡ ሌላ የቤተሰብ አካል ቤተሰባችንን ይቀላቀላል እርጉዝ ነኝ አልኩት ማክ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም በደስታ መጮህ ጀመረ ሚስቴ ሄዊ እርጉዝ ናት ብሎ ለታዳሚው ጮሆ ተናገረ እኔና ስጦታን አቅፎ የደስታ እንባ አነባ... የመጀመሪያዬ ፍፃሚዬም ሆነ እስከለተሞቴ ላልለየው ፅኑ ቃል♥️ አለኝ፡፡ አበቃ @eiduka

​​.       ♥️ፍቅሬን በምን ቋንቋ💞         ---------------------     ለአይኔ እንኳን ለአፍታ እንዳላጣሽ፤       እፈልግ ነበረ ፍቅሬ እንዲገባሽ።    ግን እንዴት ልናገር እንዴት ስ ላውራ፤   ወደ ሌላ እንዳትሄድ እያለ ልቤ ሲፈራ።      ስሜቱ ከባድ ህመሙ አይቻልም፤ ፍቅርሽ ከብዶኛል ያዢልኝ አልቻልኩም።    እንዴትስ ልናገር እንዴት ላውጣው፤      እያሰቃየኝ ነው ፍቅርሽ በእጣው።    ፍቅር ሠው ይገላል ሲሉ እሰማለሁ፤   እኔ ግን ስላንቺ ስንቴ ሞቼ ተነስቻለሁ።            ቃል ሲሰማ ከአንደበትሽ፤       በውበት ፍክትክት ይላል ፊትሽ።   በምንስ ልግለፀው ፍቅርሽን በቃላት፤      እኔ ግን እፈራለሁ አይንሽን ለማየት።               ♥️ሁሌም እወድሻለሁ!♥️               ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,                 ◆━━━◆        ,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,             •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•             @eiduka     ,,📩 @eiduka23

. . . #ፍቅር_ማለት . .            ♥️ፍፃሜው የሚያምር  ቅርብ ማንነት ግልፅነት ሚያስተምር .. .. ..  ርህራሄ እና ለሰው ማዘንን  በልብ የሚያኖር💗 ከፈጣሪ የሚገኝ ፀጋ ነው።💖     ♥️ፍቅር የሚመሠረተው . . . አንድ ነፍስ በሁለት. . .  አካል ሲኖር💕 ነው፡፡       💓 ምንጊዜም በቂ ነገር አሟጠን የማናገኝበት ነገር ፍቅር ነው፡፡     💖 እውነተኛ ፍቅርን አግኝተህ ከተንከባከበው . . . እራስህን በምድር ላይ ካሉ ጥቂት እድለኞች💗 መሀል አንዱ ነህ፡፡      ♥️ፍቅር የተለየ ቀን ልዩ ቦታና ድርጊት አይፈልግም . . .  በድንገት ሳይጠበቅ ይከሰታል             @eiduka

​​​​​​​​​​🌹​​.......... 👩ሄ ዋ ን 👩‍..........🌹 ​​​​​​​​ 🌺🌷ክፍል 1⃣7⃣🌷🌺 ◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺 ማክ ሲመጣ የሆነውን ስነግረው ባባቴ እቤት ድረስ ደፍሮ መምጣት በጣም ተናደደ ማክን እንደዛ ሲሆን አይቼው አላውቅም.... ስጦታን ለሞግዚቷ እንድሰጣትና የሱ የስራ ክፍል እንድከተለው ነገረኝ ማክ በጣም አስተዋይና ታጋሽ ነው የዛሬው ሁኔታው ግን የተለየ ነበር በድንጋጤ ውስጥ ሆኜ ያለኝን ፈፅሜ ስመጣ እንድቀመጥ ወንበር ስቦ አስቀምጦኝ የሚነግረኝን ማንኛውንም ነገር በፀጋ እንድቀበልና ምንም አይነት እርምጃን ከሱ ውጪ እንደማልፈጽም ቃል አስገባኝ እኔም በሁኔታው ስለተደናገጥኩም ለዓመታት ስጠብቀው የነበረውንም ሚስጥር ለመስማት ስለጓጓሁ ቃል ገባሁለት ሄዊዬ የኔ ፍቅር የምነግርሽ ነገር እንደሚከብድሽ አውቃለሁ ግን እንደምትረጋጊ ቃል ገብተሽልኛል እኔና ልጃችን ካላንቺ ባዶ ነን እና እባክሽ ምንም አይነት የተሳሳተ ነገር እንዳታደርጊ ካሁኑ እለምንሻለሁ....ቃላቶቹ ይበልጥ ቢያስፈሩኝም እንደገና ቃል ገባሁለት አንቺ ገና ልጅ እያለሽ ነው በናትሽ ጓደኛ እና ባባቴ መካከል የፍቅር ግኑኝነት ነበር እናም የናትሽ ጓደኛ ባለትዳር ስለነበሩ አባቴ ወደሳቸው ሲመጣ አባትሽ ስራ ስለሚውሉ የሚገናኙት እናንተ ቤት ነበር...አንድ ቀን እንደተለመደው አባቴ እናንተ ቤት ሆኖ ፍቅረኛውን ሲጠብቅ ያባትሽ ጓደኛ ለናትሽ መልዕክት ሊነግራት ሲመጣ አባቴን እናንተ ቤት ያየዋል በዚህ መሀል ምንም ሳይናገር ሄዶ ላባትሽ ሲነግረው እሱም እብድ ሆኖ ወደቤት ይመለሳል በዛን ሰአት ግን አባቴ እቤት አልነበረም....አባትሽ በሰማው ነገር ተናዶ ሰለነበር እናትሽን ይደበድባታል... እናትሽም የሆነውን ነገር ለባሏ ልታስረዳ ብትሞክር የራስሽን ስራ ሰው ላይ አታላኪ በሚል ሊሰማት ፍቃደኛ አልሆነም ከዛን ጊዜ ጀምሮ እናትሽን አባትሽ በጣም ይመታት ጀመር አዎ አስታውሳለሁ አልኩት እያለቀስኩ ከዛን እናትሽ በጣም ትማረርና ሽማግሌ ሰብስባ ሁሉንም ትናገራለች በዛ ምክንያት ከጓደኛዋ ጋር እንደበፊቱ መሆን አልቻሉም አባትሽም እናትሽን ማመን አልፈለገም መምታቱን አላቆመም ነበር ብዙ ጊዜ እየሰከረም ነበር የሚገባው አባቴና የናትሽ ጓደኛም በውጪ መገናኘታቸውን አላቆሙም ነበር ግን ባላቸው እናትሽ ያለችውን ነገር አምኖ ነበርና የት ወጣሽ የት ገባሽ በሚል አላስቀምጥ ሲላቸው እሱን ለመገላገል ካባቴ ጋር ሆነው ተንኮል መጠንሰስ ይጀምራሉ እናም አባትሽ አባቴን ባካል አያውቀውም ነበርና አንድ ቀን አባትሽ የሚጠጣበት መጠጥ ቤት ሆን ብሎ ያገኘውና ጓደኛው ያደርገዋል። ከጊዜ ወደ ጊዜ መቀራረብ በኋላም እናትሽ ከጓደኛዋ ባል ጋር እየማገጠችበት እንደሆነና ከዚህ በፊት የነገረው ታሪክ ስለራሱ እንደነበር በደንብ ያሳምነዋል። እሱም እናትሽ የነገረችው የጓደኛዋ ታሪክ አላሳመነውምና አባቴን በቀላሉ ያምነዋል አባትሽም ጓደኛው ባላደረገው ነገር ቂም ይይዘበትና አልፎ አልፎ ላጣልት ይጀምራሉ ከጊዜ በኻላም ያባትች ቂም ውስጡ እያደገ ይሄድና ወደበቀል ይቀየራል ካባቴም ጋር ቅርበታቸው ጠብቆ ነበርና ሊገድለው እንደሚፈልግ ላባቴ ያማክረዋል እነሱም ይሄ ነበር አላማቸውና ይበልጥ አባትሽን ያበረታታዋል ሊገድለው ባቀደበት ወቅት ካባቴ ጋር ሲጠጡ አምሽተው ይለያያሉ ግን አባቴ ወደቤቱ አልተመለሰም ነበር አባትሽን ተደብቆ እየተከታተለው ስለነበር ጓደኛውን ሲገድለው ፎቶ ያነሳዋል ያው በጥንቃቄ ስለነበር የገደለው ፖሊስ ምንም አይነት መረጃ ማግኘት አልቻለም ዱርዬዎች ሊርዘፉት አስበው እንገደሉት ተወራ። በወቅቱ በበቀል የተሞላው እና ያባቴ አበረታችነት ያልተለየው አባትሽ በዚህ አላበቃም ትንሽ ብሎ በረጅሙ ተንፍሶ ንግግሩን አቆመ ማክ ቀጥል ትንሽ ምን አልኩት በንባ እየታጠብኩኝ.፣ ተፂዬ መቀጠል አቃተኝ አለኝ.....ኖ ማክ ትቀጥላለህ ሁሉንም መስማት እፈልጋለሁ አልኩት እየጮህኩ.... እሺ ግን ቃልሽን እንዳታጥፊ አለኝ አጠገቤ እየተነረከከ እባክህ ማክ ቀጥል አልኩት እያለቀስኩ ረጅሙ ተንፍሶ....ይቀጥላል ꧁༺༒༻꧂ @eiduka https://t.me/eiduka

Repost from Afriwork
ስለ ሴቶች 🙆‍♀️ አንድ ነገር ልንገራችሁ ደውለህ የት ሆነሽ ነው ስትላት ከ ጓደኞቼ ጋር ካለችህ ከ ሴት ጓደኛዋ ጋር ናት 🙂 ከ ጓደኛዬ ጋር ካለች ከ ወንድ ጋር ናት man😉 አዲሱ በበጀት እጥረት ምክንያት የተቋረጠው የጥናት ውጤት ነው🤗 @yegnazeget

Repost from Afriwork
በአለማችን ላይ 7469.26000000000 ሰዎች አሉ ልክ ቁጥሩን ዝም ብለህ ዘለህ        እንዳለፍከው የማይሆኑህን          ሰዎች ዘለህ እለፋቸው        ያኔ ደስተኛ  ትሆናለህ😁🤣 እኔ ምለው join ማለት ማንን ገደለ ቆይ 👇👇👇👇👇 @yegnazeget

Repost from Afriwork
ቡንዬ አንቺን ስጠጣ ዓለም ሁሉ ወገግ ብሎ ይታየኛል ' ...  ብላ አንዷ ስትፖስት #በኮሜንት "ባክሽ ከቡናጋ ተደባልቆ የተፈጨ የጫት ገራባ ነው የጠጣሽው" 😂😂 " ቡንጫ "  ቡናና ጫት በአጭሩ 😜 @yegnazeget

Repost from Afriwork
እኔ እኮ ግርም እሚለኝ ከሴቶች ባህሪ እራሴ ደውዬ ጆሮዬ ላይ ዘግታብኝ ምነው ስላት ካርድ አልቆብኝ እሚሉት ነገር 😆😂🤣 #Share @yegnazeget

Repost from Afriwork
መኪናዬ🚙 ውስጥ የምከፍታቸውን ቀውጢ ቀውጢ 🎼ዘፈኖች🎶 ከYoutube ላይ አውርጄ  ጨረስኩ አሁን የሚቀረኝ መኪናውን መግዛት ብቻ ነው🤣😅😅 @yegnazeget

Repost from Afriwork
ሴቶች ሆይ!! ለብርዱ ሻይ ልጠጣ እፈልግና አንቺ ልቤ     ውስጥ ስላለሽ እንዳትቃጠይብኝ             ብዬ እተወዋለሁ😜😂 ከሚል ጀማሪ አፍቃሪ ይሰውራችሁ @yegnazeget

Repost from Afriwork
ቋጣሪው ጀለስ ደውሎልኝ "ራሴን ላጠፍ ነው" ብሎኝ ለምን እለዋለው... "በስልክ ሳንቲም ይቆጥርብኛል መልሰህ ደውልና ነገርሀለው " እያለኝ ነው 😂😂😂 @yegnazeget

Repost from Afriwork
ቅዳሜ       እጠጣለው😋 እሁድ        እጠጣለው😋 ሰኞ           እጠጣለው😋 ሁሌም       እጠጣለው😋      እንዴት ያለ ውሀ      መኖር እችላለው😊😜 @yegnazeget