en
Feedback
እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

እውነተኛ ስሜት❤️‍🔥

Open in Telegram

@Eiduka ቻናል ገራሚ #ፎቶዎች 📂 #የፍቅር_መልክቶች📜 #ቪዲዮ 📀 #ደብዳቤዎች📝 #የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶 #ሌሎችንም.......... Administrators & create 👇👇👇👇 👇👇👇 @MarH_23 @eiduka23 Join&share Be happy Be smile

Show more
403
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አንድ ሰው ስታፈቅር ፥ ሰውዬውን ሙሉ በሙሉ ትቀበላለህ። ከነሙሉ እንከኑ ። ምክንያቱም ይህ እንከን የሰውዬው አካል ነውና። የምታፈቅረው ሰው ለመለወጥ አትሞክር ። እንዲህ ከሆንክ እወድሃለው አትበል ። ምክንያቱም ለመቀየር የምታደርገው ጥረት ''እኔ ማፈቅረው ግማሽ አንተን ነው'' የሚል አስተሳሰብ አለበትና። ሰው ባያፈቅርህም እራስህን መሆን አትተው። አበባ ሰው የለም ብሎ ጫካ ውስጥ ማበቡን አይተውምና። ስታፈቅርም በቃ በቀላሉ አፍቅር!!!! *🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መልካም ምሽት 💖 @eiduka🦋

😔 ደህና ነኝ🖤🖤 ደህና መሆን ማለት በስቃይ ላይ ስቃይ በህመም ላይ ህመም ማለት ከሆን እውነት ነው ደህና ነኝ ። ደህና መሆን ማለት እየሳቁ መስሎ ማልቀስ ተደብቆ ማንባት ከሆነ የምር ደህና ነኝ ። ደህና መሆን ማለት ሰው ሁሉ እያለ እየከፋኝ መደበቅ ከሆነ እውነት ስላቹ ደህና ነኝ ። ደህና መሆን ማለት ውስጥ እያለቀሰ ልብ እየደማ ከላይ መሳቅ ከሆነ እመን ደህና ነኝ ። 100 ሚሊዮኖች በሞሉበት ሀገር የልብን ሚጋራ የውስጥን ሚረዳ አንድ ሰው እንኳን ማጣት ደህና መሆን ከሆነ ደህና ነኝ ። ግን እውነት ደህና አደለሁም ደህና ነኝ ደህና ነኝ ያበዛሁት ቢያንስ ደህና አለመሆኔ ከገባቹህ ብዬ ነበር...... ግን ሚገባቹ አይመስለኝም😫😫  እስኪ እንደኔ ደህና የሆናችሁ ደህና ነኝ በሉ ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @eiduka23🙇‍♀ [SHARE: @eiduka

በልብሽ  አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር 💔 እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር🏃‍♀ እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር የሚል ግጥም ሰጥቼሽ ከቤቴ እንደገባው ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ ቁጭ ብዬ አነባው😭 @eiduka23🙇‍♀ @eiduka

   አንዳንዴ ልብን❤️ መከተል    አይምሮን ማጣት ነው         እያለቀሰ 😢የሚሞትልህን ትተህ        እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል ያረግሀል       አንዳንዴ ደሞ አይምሮን መከተል       ልብን❤️ ማጣት ይሆንብሀል ፍቅርህን ትተህ         ፍልስፍናን  እንድትከተል ያረግሀል  @eiduka🦋🦋

🔵🔵🔵 _______ #አስተዋይ #ሰው #ሁሉ #ያንብብ 🗯 አንዱ ለጓደኛው ስልክ ይደውልና እባክህ እናቴ በጣም ታማ ሆስፒታል ገብታለች እናም 3000 ሺ ብር ስለተባልኩኝ አሁኑኑ በፍጥነት እዚህ ሆስፒታል ድረስ ይዘህልኝ ና ይለዋል ። ጓደኛውም እሺ ግን 30 ደቂቃ ያህል ታገሰኝ አለው ። እሺ ብሎ ሲጠብቅ 30 ደቂቃ ብሎም አንድ ሰአት አለፈው ። ከዚያም ምነው ቆየ ብሎ ስልክ ሲደውልለት ስልኩ ጥሪ አይቀበልም ይላል ። ደጋግሞ ቢሞክርም ስልኩ ዝግ ነው ። በዚህም በጣም ይናደድና እንደውም በቃ ተወው ያንተን ገንዘብ አልፈልግም ፣ ድሮም እኔ ጓደኛ አይወጣልኝም ብሎ ሚሴጅ ላከለት ። 🗯 ከጥቂት ደቂቃ በኃላ ጓደኛው ሆስፒታል መጣ ፣ ገና እንዳየውም ስማ ባይኖርህ እንኳን በቃ የለኝም ወይ ደግሞ አላገኘሁም አትልም እንዴ ? ለምን ስልክህን ትዘጋለህ ? ብሎ ጮኸበት ጓደኛውም እንዲህ ሲል መለሰለት ። ጓደኛዬ ስልኬን ዘግቼው አይደለም አጋጣሚ እጄ ላይ ብር አልነበረም ፣ በቅርበት የማውቃቸውን ሰዎች ሁሉ ብድር ስጠይቃቸው የለንም አሉኝ። 🗯 ከዚያ ምንም አማራጭ ሳጣ ስልኬን ሽጬ ይኸው ያልከኝን 3000 ብር ይዤልህ መጣሁ ብሎ ሰጠው ። ከዚያም ጓደኛ አቅፎ ይቅርታ ጠየቀው ። 🗯 አንዳንዴ ሰዎች ለእኛ ብለው ደፋ ቀና እያሉ እና ዋጋ እየከፈሉ ነገር ግን ያሉበትን ሁኔታ ሳንረዳ እንዲሁ ነገሮች በምንፈልገው ፍጥነት ስላልሆኑ ብቻ ለንግግር አንቸኩል ❗️ 🗯 እግዚአብሔርም በችግር ቀን ደርሰው እንዲህ ከጎን የሚሆኑ ፣ ሲኖረን አብረውን በልተው ሳይኖረን የማይርቁን ፣ በመልካም ቀን ፊት ሰጥተው በክፉ ቀን ጀርባ የማይሰጡን ፣ ሲሞላልን ቀርበውን ሲጎድልብን የማይሸሹን ፣ ደስታችንን ብቻ ሳይሆን ችግራችንንም አብረው የሚካፈሉ ፣ ቅን ወዳጆችን ያድለን ። አሜን 👉🏾 ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ። በምድር ላይ የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ። 👉🏾 ስለዚህ አንተም ወዳጄ ይህ አሁን ያነበብከው መጣጥፉ ከተመቸህ ወዳጅ ዘመድዎም እንዲማርባቸው #ሼር አድርጉላቸው ። 🥀🦋🥀 @eiduka

::::....♥️ከሰኞ እስከ ሰኞ❤️‍🔥...:::::: ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ሰኞ እለት ወድጃት ሳልፍ በመንገዷ ማክሰኞ ብማፀን እንድሆን መውደዷ🙏 ረቡዕ እሺ አለችኝ አዝናልኝ ከሆዷ😊 ሀሙስ ላይ ቁጭ ብለን እያልን ሻይ ቡና አርብ እለት አቀረብኩ የትዳር ልመና🤗 እለተ ቅዳሜ ደግሰን ካይነቱ እሁድ ተሞሽረን ተበልቶ ፍትፍቱ😋 ሰኞ ላይ ተፋታን ገና በሳምንቱ🙄 መልካም ቀን☺️😊☺️😊 ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @eiduka [SHARE: @eiduka

ሕመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ፡፡ እውነተኛ ፍቅር ሁልጊዜም በሕመምና በስቃይ የተሞላ ነው። እሳት በነፋስ እንደሚፈተን መራራቅ ፍቅርን ይፈትናል ፣ ትንሹን ሲያጠፋው ትልቁን ደግሞ ይበልጥ ይንበለብላል፡፡ ሮጀር ደ ቡሲራቡቲን እውነተኛ ፍቅር ማለት አለመለያየት ማለት አይደለም፤ ይልቅስ ፍቅረኞች ተለያይተውም እንኳ በፍቅር መጽናታቸው ነው፡፡ ታማኝ ሴቶች ሁሉ አንድ ናቸው፡፡ ታማኝነታቸውን እንጂ ባሎቻቸውን ፈጽሞ አያስቡም፡፡ ዦን ጊራውዶክስ በማይረባ ድንጋይ ጊዚያቸውን እንዳባከኑ ሲገባቸው በእጃቸው የነበረው እንቁ እንደነበር ይገነዘባሉ፡፡ ቱርቾይስ ኦሚንክ   ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር  💚 @eiduka

ሴቶች ልክ እንደ #ፍራፍሬ ናቸው። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርዕ፣ ጣዕም፣ ቃና፣ ውበት.... ወዘተ አላቸው #ችግሩ ወንዶች እስፕሪስ ይወዳሉ .....join ahare.... 🥀🦋🥀 @eiduka

ብዙ ሰዎች በህይወትህ ውስጥ ይመጣሉ ይሄዳሉ።ካንተ ጋር የሚቆዩት ግን እውነተኞች ብቻ ናቸው። @eiduka🦋

〰〰〰 ዘመዶቹ 〰〰〰 ማታ ላይ ለአቶ ባል መልዕክት ይደርሰዋል፤ በስልክ፡፡ : ባልም ለወይዘሮ ሚስት “ነገኮ ዘመዶቼ እንመጣለን አሉኝ …” ብሎ የሰማውን ያጋራል፡፡ . ሚስትም ተበሳጭታ፦ “ቆይ ለምንድነው የሚመጡት …” . ባል፦“እሱንማ እኔ ምን አውቃለሁ … ጉዳይ ይኖራቸው ይሆናላ፤ ብቻ በሰላም ነው ብለውኛል …” . ሚስት፦ “ስንት ሆነው ነው የሚመጡት?” . ባል፦“እሱንስ አልጠየኳቸውም … እንዲሁ እንመጣለን ሲሉ እሺ አልኩ እንጂ …” . ሚስት፦“ታዲያ የመጡ እንደሆነሳ?” . ባል፦“አይ! … እንድንዘጋጅ ብዬ ነው፡፡ መቼስ እንግዳ ሲመጣ ዝም አይባል …” . ሚስት፦“እኔ ምንም የማዘጋጀው የለኝም … ቤቱን እንደሆነ ያውቁታል … አዲስ አይደሉም … ” . ባል፦“የሚገዛም ነገር ካስፈለገም ልገዛዛና ሰርተን እንጠብቃቸው እንጂ” . ሚስት፦“ምንም አያስፈልግም … ያለውን ይቀምሳሉ” . ባል፦“ምን አለ …” . ሚስት፦ “ውሃስ ቢሆን … ሌላ የማዘጋጀው የለኝም!” . ባል፦“ኧረ ተይ … ሰው አለን ብለው አይደል ወደኛ መምጣታቸው … እንደገቡ እንኳ የሚቀማምሱት ብናዘጋጅ አይሻልም …” . ሚስት፦“ይምጡና ያለውን አቀርብላቸዋለሁ" . . ይችኑ እንደተባባሉ ነጋ፡፡ ባልም በማለዳ ተነስቶ የቤቱን ሁኔታ ሲያይ ምንም የለም … ቁርስም የለም … ጭጭ … ጭጭ … ሚስትም ለጥ ብላ እንደተኛች አረፈደች፡፡ ባል ሹልክ ብሎ ወጣ፡፡ ወዲያው የሚስት እናት፣ አባት እና ሌሎችም ተሰባስበው ከተፍ አሉ፡፡ ደንግጣ ተነስታ ተቀበለቻቸውና ወደ ባል ደወለች … . ሚስት፦“ለምንድነው ዘመዶችሽ ይመጣሉ ብለህ ያልነገርከኝ” . ባል፦“እንዴ! ነገሬሽ …” . ሚስት፦ “ዘመዶቼ ይመጣሉ ነውኮ ያልከኝ!” . ባል፦“አዎ! ያው ያንቺ ዘመዶችስ የኔ ማለት አይደሉ እንዴ!” . ሚስት፦“እሺ አሁን ምን ላድርጋቸው” . ባል፦“ሌላ ምን ታደርጊያቸዋለች አስተናግጃቸው እንጂ” . ሚስት፦“የተዘጋጀ ደህና ነገር የለማ” . ባል፦“ታዲያ ምን ይሻላል?” . ሚስት“በቃ … ከምግብ ቤትም ቢሆን የሚበላ ነገር ገዛዝተህ ና እንጂ …” . ባል፦“እኔ እንኳ አሁን መምጣት አልችልም፤ እቆያለሁ … አንቺን ምን አስጨነቀሽ … ለቤቱ እንደሆነ አዲስ አይደሉ … ያለውን ነገር ስጫቸው” . ሚስት፦“ምንም ነገር የለምኮ!” . ባል፦“ … ውሃም ቢሆን ስጫቸው … ባይሆን ቁልፉን ለጎረቤት ሰጥተሽልኝ አብረሻቸው ሂጂ፡፡” 🥀🦋🥀 @eiduka

አልስቅም በቃ! . . ለምን? . የነጣው ጥርሳችን ማግጠጥ አርጎት ልምዱን       አዳሜ ይስቃል ሊደብቅ የሆዱን

ነገ ስትወድቅ ከንፈሩን መጦ ለሚያልፍህ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ በይሉኝታ አትኑር! ማንም ስላንተ እንደማይገደው ብነግርህስ አምላክ ልብህ ውስጥ ነው እሱን ብቻ አድምጥ ሌላው ትርፍ ነው!

#መተኛት_እወዳለው ሰዎች እንቅልፋም ናት ይሉኛል የምርም መተኛት እወዳለው ደግሞም ምክንያት አለኝ ምክንያቴም አንድ ነው እሱም እሱ ነው 😂 🥰 ህልሜ ዉስጥ እሱ አለ, ከተዋወቅንበት እስከ ተለያየንበት ያሉትን ጥሩ ቀናት መጥፎ ትዝታዎችም ጭምር በየተራ ይመጣሉ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ስንተዋወቅ በጣም ተጠላልተን ነበር ሳልፈልግ ሳይፈልግ ህይወት አስተዋወቀችን የሚገርመው ግን ራስዋ ለያየችን............ ያ'ሁሉ አልፎ ፊቱ ተፈታ እሱም ሳቀ እኔም ተሸነፍኩ ሰው ነው ብዬ ማሰብ ቻልኩ ሳይታሰብ ፀባችን ወደ ሠላም ጥላችን ወደ ፍቅር ተቀየረ... የማይረሱ እጅግ ውብ ጣፋጭ የሆኑ ጊዜያት አሉን............ ሁሉንም በምናቤ እስላቸዋለዉና እደሰታለው.. ብዙም ሳልቆይ ንትርኮቻችንን አስታውስና ዛሬ እንደሆነ ያህል እናደዳለዉ.. ስለተለያየንበት ሳስብ እበግናለው🙆‍♀ ............ ግን ሁሉም በሀሳብ ነው የዓመታትን ጉዞ ዐይኔን በጨፈንኩ ቁጥር እየመላለስኩ አስበዋለው እንደቀልድ ሌሊቱ ያልፍና በብርሃን ይተካል ምርጫ የለኝም ሰዉ ሲነሳ እኔ እተኛለዉ 🥱........... እ እና እንቅልፋም ነኝ??? 😳🙃 @eiduka23🥀 Join share @eiduka 🦋

መኖርህን ሳታውቅ ቀጠሮ አታብዛ!

መኖር ቢያስጠላህም ህይወትህ ትርጉም ቢያጣም ተስፋ ብትቆርጥም... አንድ ነገር አስታውስ ያለ ምክንያት አልተፈጠርክም💛

ለራስህ የገባኸው ቃል መቼም ቢሆን እንዳታጥፍ🤞🏽

"አንድ ባል ሲሞት በርካታ ሴቶች ላጤ ይሆናሉ!" ይላል በበጀት እጥረት ያልተጠናቀቀው ጥናቴ😜😂