403
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ያማረባት መስሏት ኩሉን ተለቅልቃ
የተዋበች መስሏት ጸጉሯን ለቃ
ልብ ልብ ተሰምቷት ሱሪዋን ታጥቃ
ልትሸበርቅ አስባ በሽቶ ተነክራ
ልቶስደኝ አስባ መታ በራ
አንዳች አላየው ልቤን ሚያበራ
አክንፎ ሚወስደኝ እሷን እሷን ሚያሰኘኝ
ወበቷ ሳይሆን እሷነቷ ነው የማረከኝ ❤️❤️
@eiduka
#ትንሹ ማሙሽ እድሜው ለትምህርት ሲደርስ አባቱ ትምህርት ቤት ይዞት ይሄድና ለተቀበለችው መምህርት እንዲህ የሚል መስጠንቀቂያ ይነግራታል::
" ይህ ልጅ ቁማር በጣም ነው የሚወደው:: እስከ ዛሬ እንዳየሁት የሚሸነፍ አይነት አይደለም:: ስለዚህ ምንም ነገር እናሲዝ ቢልሽ እሺ እንዳትይ ብሎ ይነግራታል::
አባት ገና እግሩ ከክፍሉ እንደወጣ ማሙሽ ቲቸሩን ጠርቶ "ቲቸር ከፊትሺ ፈገግታ ተነስቼ: ያረግሺውን ፓንት መገመት እችላለሁ::"
"እስቲ ገምት?" አለችው:: "ሃምሳ ብር አናሲዝ?" አላት:: ተስማምታ ከክላስ በሁላ ተቃጠሩ:: ክላሱ ሲያልቅ "እስቲ ግምትህ ምንድን ነው?" ማሙሽ "ነጭ!" አይደለም ብላ ቀሚሱአን ገልባ ስታሳየው ቀይ ነው::
"በቃ እሺ አባዬ ጋር አድርሽኝና ብሩን እሰጥሻለሁ::" አላት::
አባትየውን ገና ስታየው አስተማሪዋ "ዛሬ ማሙሽ አንድ ትምህርት ተማረ!"
አባት:- "ምን? "
አስተማሪ:- "መሸነፍን! ሃምሳ ብር አሸነፍኩት::"
አባት:- "በምን?"
አስተማሪዋ:-"ፓንትሽ ነጭ ነው ብሎ::"
አባት:- "እና ፓንትሽን አሳየሽው?"
አስተማሪዋ :- "አዎ!"
አባት:- "እናቱ አፈር የበላች! ከእኔ ጋር እኮ ክላሱ ከማለቁ በፊት ፓንቱአን አያለሁ ብሎ 100 ብር አሲዞኛል!"😂😳
@eiduka
https://t.me/eiduka
❤️🔥#አሜን_አሜን_በይ_ልመርቅሽ😍
ካልሽ እንግዲህ አቦል ጀባ
ያብብ መልክሽ እንደአበባ
ያውድ ጥሩ ቴሌግራም ቤትሽ
በ Hi ይሙላ Inbox ደጅሽ😅
እንዳማረው ሸክላ ጋቻ
ጀንጃኝ #አትጭ አግኝ አቻ😉
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,,
ካርድ አትጪ ዳታሽ ይብራ😄
ላይክ አድራጊሽ ይበል ጎራ
ሼር ፣ ኮሜንትሽ #አያባራ😜
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ
ይሰውርሽ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ
የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ
በፖሰትሽው ከሚናደድ ቀናተኛ
ከአዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ🙄
ማሬ ፣ ማሬ ከሚያበዛ🤦♂
ይጠብቅሽ #ከሞዛዛ🤪
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ
ስልክ ቁጥር #ላኪ ከሚል😟
ቢሰጡትም #ከማይደውል😩
በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ😕
ልብ ጠቢ ይጠብቅሽ🤲😅
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,,
እንደፈላው ቆንጆ ቡና😍
#የኔ አይነት ልጅ መልከ ቀና😊
ላግባሽ ብሎ #ይላክልሽ ሽምግልና🤗
አቦ እፎይ በይ በቃ አግብተሽ💍
#ስልክሽ አርፎ #አንችም አርፈሽ😝
ቶሎ ተኝ ዳታ አጥፍተሽ🤗
በባልሽ ክንድ ብሎክ ሁነሽ😂
አሜን በይ 😜
🦋🥀🦋
@eiduka
@eiduka
#ይነበብ
6 ትኒንሽ ታሪኮች
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
1 በአንድ ወቅት በአንድር መንደር የሚኖሩ ሰዎች ዝናብ በመጥፋቱ ምክንያት ፀሎት ሊያደርጉ ወሰኑ፡፡ፀሎቱ በሚያደርጉበት ቀን ሁሉም የመንደሩ ሰዎች ተሰባሰቡ፣አንድ ትንሽ ልጅ ብቻ ዣንጥላ ይዙ ተገኘ፡፡
(ይህ እምነት ይባላል፡፡)
፣፣፣፣፣፣፣፣፣
2 ህጻን ልጅህን ወደላይ እየወረወርህ ስታጫውታት በደስታ ትፍነከነካች እንጂ አታለቅስም ፡፡ምክንያቱም መልሰህ እንደምትቀልባት ታውቃለችና!!
ይህም እርግጠኝንት ይባላል፡፡
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
3 በእያንዳንዱ ምሽት ወደ አልጋችን ስንሄድ በነገው ማለዳ በህይወት እንደምንቆይ ምንም ዓይነት ማረጋገጫ ባይኖረንም አላርም(የማንቂያ ደወል) ሞልተን እንተኛለን!!
ይህም ተስፋ ይባላል፡፡
፣፣፣፣፣፣፣፣፣
4 ወደ ፊት ምን እንደምንሆን (እንደሚሆን)እውቀት ሳይኖረን ታላላቅ እቅዶችን እንነድፋለን!!!
ይህ ደሞ በራስ ,መተማማን ይባላል፡፡
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
5 ዓለም ላይ የሚወርደውን መከራና ስቃይ እናያለን ይሁን እንጂ አሁንም እንጋባለን
ይህም ፍቅር ይባላል፡፡
፣፣፣፣፣፣
6 አንድ ሽማግሌ በለመበሰው ቲሸርት ላይ እንዲህ የምትል አንዲት ጉሩም ዐረፍተ ነገር ተጽፋለች
“እኔ የስድሳ ኣመት ሽማግሌ አይደለሁም ፣የአርባ አራት ኣመታት የሕይወት ልምድ ያለኝ የአስራ ስድሰት ኣመት ወጣት እንጂ”
ይህ ለራሳቸእን ያለንን አመለካከት ያሳያል፡፡
እምንት ፣እርግጠኝነት ፣ተስፋ ፣በራስ መተማማን ፣ ፍቅርና ለራሳችሁ ጥሩ አመለካካት ሳይለያችሁ ኑሩ !!!
🦋🥀🦋
@eiduka
🌺🍃🌺🍃🌺🍃
ይቅርታ… …
ስላፈቀርኩሽ
ይቅርታ👉አንቺን የግሌ ለማድረግ ስፍጨረጨር ስላደከምኩሽ
ይቅርታ👉ላንገናኝ ስለተላመድኩሽ
ይቅርታ👉ሳትረጂኝ ስለወደድኩሽ
ይቅርታ👉በሜሴጅ ጋጋታ ስላጨናነኩሽ
ይቅርታ👉ሳትመጪ ስለጠበኩሽ
ይቅርታ👉ሳታምኝኝ ስላመንኩሽ
ይቅርታ👉 ስለሁሉም ነገር
ደና ሁኚ
ግን ሁሌም እጠብቅሻለው💔 አፈቅርሻለውም💔
በድጋሚ ይቅርታ
👆👆👆 🖤
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ @eiduka
https://t.me/eiduka
እንባ በተሞሉት አይኖቼ ትዝታን የኃሊት እየቃኘው በመዳፌ መሃል ያለውን ሲጋራ በሃይል እየሳብኩት ደስታና ሀዘን በተሞላው ስሜቴ በናፍቆት በተሳሰረው አንደበት ደከመኝ በማይሉት እጆቼ መጻፌን አላቆምኩም......
ሁሌም ምሽቱ አንቺን ያስታውሰኛል ቀኑን ሙሉ በሃሳቤ አብረሽኝ ብትሆኚም ጨረቃ ሙሉ ስትሆን ከቤቴ ወጥቼ በከፍታው ቦታ ላይ ቁጭ ብዬ ልክ ከጎኔ እንዳለሽ አድርጌ አወራለው አቤት የዚያን ጊዜ ብታይኝ ደስታዬ ወደር የለውም ብዙ ነገርን እመኛለው አስባለው ብትሰሚኝ ኖሮማ መቼም ጥለሽኝ አትሄጂም ነበር አለም የኔ ብቻ እስክትመስለኝ ድረስ ጨረቃዋ ላይ እየሳልኩሽ ካሁን ካሁን ትመጪ እየመሰለኝ ሁሌ ወጥቼ በከፍታው ላይ ጠብቅሻለው
.....
🦋🥀🦋
@eiduka
🥀ለጎዱኝ ሰዎች ይቅርታ አረኩ ማለት
ባህሪያቸውን ተቀብያለሁ ወይም ልክ
ናቸው ማለት አይደለም።
ይቅርታ የማረግላቸው ለራሴው ብዬ ነው
ከጥላቻና ከምሬት አለም በነፃነት ለመኖር💚
@eiduka
ብረት በበዛበት በመዶሻው አለም
ሚስማር እንደመሆን የሚያዋጣ የለም
በል ሚስማር ሁንና ኑ ንኩኝ በላቸው
ሲመቱህ ጠ'በቅ በል ሲረግጡህ ውጋቸው
አለ ገጣሚው፡፡
💊🔮አፈቅርሻለው💍
✍አንድ ልዩ ሴት አለች👸ስለ እውነት ለመናገር በጣም ነው የምታሳሳኝ😍በእውነት በጣም እኮ ነው ማፈቅራት❤ግን እሷን ማጣት በጣም ያስፈራኛል😩ስለሷ አጠይቁኝ ልገልፃት አልችልም💓ለማለት አይደለም ከ ልቤ ነው❤
🌺✿🌺
መልኳን ነው??? በጣም ቆንጆ ናት😍ልዕልት👰ስብዕናዋን👸የምርም ሴት ናት👸ኪያዬ በጣም መልካም አስተዋይ ሴት ናት ፍቅሯ ልዩ ነው😍
የኔ ውድ በጣም አፈቅርሻለው❤❤
ይቅርታ አጥፍትሀል አላጠፋህም አትበይኝ ብቻ ይቅርታ ፍቅር❤💓❤❤
👉ኪያዬ
🦋🥀🦋
@eiduka
💞💞 #ይቅርታ 💞💞💞
══════❁✿❁ ══════
እየውልህ ውዴ
የልቤን ልንገርህ ጀሮ ስጠኝ አንዴ
ባላረግሁት ነገር ባልሰራሁት ስራ
ባልሄድሁበት ቦታ ስለ እኔ ቢወራ
ፈፅሞ አትስማቸው
እኔ እና አንተን ለመለያዬት ነው የነሱ ህልማቸው
እና እንደነገርሁህ ያኔ ስትቀርበኝ
የሀዘኔን መርሻ ድብቁን ፈገግታ ፊትህ ላይ አየሁኝ
ፊትህ ፊቴ ሆኖ ዘላለም እንዳየው ለራሴው ተመኘሁ
በህይወት አለሜ ጭራሽ ላልለይህ ቃሌንም ሰጠሁህ
ምኞቴም ተሳክቶ
የልቤን መሻትም ፈጣሪዬ ሰምቶ
አንተን አደለልኝ ከጭንቅ እሚያወጣ በእቅፎ አስገብቶ
ይቅርታ ባባዬ
መኖርም አልችልም ካንተ ተነጥዬ
ነገር ግን እመነኝ
ፍቅራችን እሚያፈርስ ምን አላረግሁኝ
እሽ ይሁንና አንተ ከመሠለህ እኔ ጥፋተኛ
ይቅርታ አድርግኝ በይቅርታህ መሀል አርፌ ልተኛ
@eiduka
@eiduka
.💗 ልቤ ብቻ ፅኑ 💗
ድሮ ድሮ ድሮ... ድንጋይ ዳቦ እያለ
ሰማይ እንደ ጣሪያ ሳይርቅ ዝቅ እንዳለ
ዶሮም እንዳሞራ መብረር እየቻለ
ታስታውሺ ነበር? እወድሽ ነበረ
ታዲያ ምን ያደርጋል ሁሉም ተቀየረ
ድንጋይ ዳቦ ትቶ ድንጋይ ሆኖ ቀረ
ሰማይ አፈንግጦ እንደዚህ ከፍ አለ
ዶሮም መብረር ትቶ መራመድ ጀመረ
ልቤ ግን ልብ ነው ያኔ እንደነበረ
በዘመኑ ሙሉ ሲያፈቅርሽ የኖረ፡፡♥️
@eiduka 🦋
👉የማይጠየቁ 12 ጥያቄዎች👈
👇👇👇👇👇✊✊✋✋
1. እርቦኝ; ጠምቶኝ; ደክሞኝ ልክ ቤት ስገባ "መጣሽ እንዴ ?" አትበሉኝ:: እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ድረስ ስለመጣሁ ነው የታየኋችሁ !
ይልቅ የሚበላ የሚጠጣውን አቅርባችሁ ፈውሱኝ🤨
.
2.". ሰዓት ስንት ነው?" ስልህ "አሁን?" አትበለኝ::ታዲያ መቼ
ሊሆን ይችላል?
ወይስ አቆጣጠሩን ስለማታውቅበት ጊዜ ለመፍጀት ነው ኧረ ሼም🙄
.
3. 'Password' ሽን ንገሪኝ? አይባልም::
ከነገርኩህማ ምኑን password ሆነው ታዲያ?😐
.
4. ምን ልጋብዝሽ? አይባልም::
ግብዣ በጋባዥ እንጂ በተጋባዥ ውሳኔ አይካሄድም! ሼም
ይዞኝ የወረደ ነገር እንዳዝ ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር! 😋
.
5. ለቅሶ ቤት ሄደህ የአሟሟቱን detail አትጠይቅ!
ማስተዛዘን እኮ ሀዘን ማረሳሳት እንጂ ማባባስ አይደለም 😞
፞
6· ጀለስሽ በታክሲ እየመጣ "የት ደርሰሀል" ብላቹት እየመጣው ነው አንድ 30 ደቂቃ… …… ሲል አናንተ "ቶሎ በል… ኧረ አፍጥነው " አይባልም ።
ታክሲውን አይነዳው!! ወይስ ውስጥ እያለ ይሩጥ ካላቹም ለታክሲው ሹፌር ነው 🙄
.
7. ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተህ ስምህን አስር ጊዜ ጠርቶ
ቀስቅሶህ ልክ ስትነቃ...
"ውይ! ተኝተሻል እንዴ?" የሚል ሰው አያበግናችሁም?
✋ባልተኛ ነው የቀሰቀስከኝ ታድያ 😡
.
8. "የማትፈልገው እቃ አለህ?"
(ሲጀመር የማልፈልገው ነገር አይኖረኝም! ከኖረኝ በኋላ
እንደማልፈልገው ካወቅሁም እስካሁን እጥለው ነበር)😏
.
9. ሻወር ቤት ገብተህ አንዱ ያንኳኳና "Friend ጨርሰሻል?"
ይልሀል:: (ከጨረስኩ ምን እሰራለሁ?)😭
.
10. በር ሳንኳኳ ከውስጥ "ማነው?" እያለ ሊከፍት
የሚመጣ.ሰው ይገርመኛል!
ሌባ ብሆን "ሌባ ነኝ!"🏃♀ እንድለው ነው?😁
መክፈቱ ካልቀረ ማንስ ብሆን ምን ይጠቅመዋል?🤷♀
"መጣሁ!" ማለት አይሻልም? 🤔
.
11. "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ብለህ አትጠይቅ! 'አንድ' ካልክ
እኮ በቃ "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ስትል ጥያቄህን
ጨረስክ
.
12. ቂቅ ብለህ ዘንጠህ መጥተህ "አምሮብኛል አይደል?"🥰
ብለህ ከነ መልሱ አትጠይቀኝ:: "አምሮብኛል?" የሚለው
ጥያቄ ብቻ ይበቃል:፡ "አይደል?"ን ከጨመርክ እኮ ሼም
ይዞኝ "አዎ" እንድል
እያስገደድከኝ ነው::😒 ወይም ደግሞ እንዳማረብህ አውቀሀል
ማለት ነው::
ታዲያ ለምን ታደርቀኛለህ ????🤦♀🤦♀
∞ @eiduka
@eiduka
@eiduka23 🦋🥀🦋
