en
Feedback
REHOBOTH DRIVERS TRAINING CENTER

REHOBOTH DRIVERS TRAINING CENTER

Open in Telegram
2 154
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+1930 days
Posts Archive
ሰላም ሰልጣኞቻችን ማሠጠኛ ተቋማችን ባደረገው የመስክ ማሰልጠኛ ቦታ ለውጥ ምክንያት የመሰናክል ማሰልጠኛ ቦታ ባለማግኘቱ ብዙ ተቸግረን በነበረበት ወቅት የተፈጠረውን ክፍተት ታግሳችሁ እስካሁን በመጠበ
+2
ሰላም ሰልጣኞቻችን ማሠጠኛ ተቋማችን ባደረገው የመስክ ማሰልጠኛ ቦታ ለውጥ ምክንያት የመሰናክል ማሰልጠኛ ቦታ ባለማግኘቱ ብዙ ተቸግረን በነበረበት ወቅት የተፈጠረውን ክፍተት ታግሳችሁ እስካሁን በመጠበቃችሁ ከልብ እያመሰገንን አሁንከሚመለከታቸውየተለያዩ አካላት ጋር ባደረግነው አድካሚ ውጣ ውረድ ተሳክቶልን ቦታውን አፅድተን ለአገልግሎት ዝግጁ እያደረግን መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን

31. በንዴት ውስጥ ሆኖ የማሽከርከር ተግባርን ማከናወን ምንም ችግር አያስከትልም
Anonymous voting

30. አንድ አሽከርካሪ የሰለጠነውን የማሽከርከር ተግባር ከማከናወን ባለፈ ለመንገደኞች ትሁት መሆን አያስፈልገውም፡፡
Anonymous voting

29. ማንኛውም አሽከርካሪ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የተሽከርካሪውን የቴክኒክ አቋምና መታየት ያለባቸውን ክፍሎች በየዕለቱ ሊፈትሽ ይገባል፡፡
Anonymous voting

28. ከመታጠፍ በፊት ፍሬቻ ማሳየት ምንን ያሳያል?
Anonymous voting

27. መሪን እያወላወሉ ማሽከርከር የተሳሳተ የማሽከርከር ሂደት ነው፡፡
Anonymous voting

26. የነዳጅን መጠንን አስቀድሞ ማረጋገጥ ከአንድ አሽከርካሪ የሚጠበቅ ባህሪ ነው፡፡
Anonymous voting

25. አንድ አሽከርካሪ አደጋን ለመከላከል ተነሳሽነቱ የሚታየው፡፡
Anonymous voting

24. አሽከርካሪው ጉዞ ከመጀመሩ በፊት
Anonymous voting

23. አንድ አሽከርካሪ በማሽከርከር ወቅት ሊከታተል የሚገባው
Anonymous voting

22. ማርሽን ዜሮ ሳያደርጉ ሞተርን ማስነሳት
Anonymous voting

21. መንገዱ በሚፈቅደው የፍጥነት ገደብ መሠረት ከማሽከርከር ይልቅ ትራፊክ ፖሊሶች ባሉበት ቦታ ብቻ ፍጥነት መቀነስ የባህሪም የብቃትም ችግር ነው
Anonymous voting

20. ደንብ ማክበርና ልበ-ሙሉነት የብቃት መገለጫ ባህሪያት ናቸው
Anonymous voting

19. አሽከርካሪዎች የእንቅልፍ ስሜት በተሰማቸው ጊዜ የሚያነቃቃ ነገር ወስደው ማሽከርከር አለባቸው
Anonymous voting

18. ፍጥነት መቀነስና በማይታመን ሁኔታ ፍጥነት መጨመር አልኮል መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከርከር አሽከርካሪ ባህሪ ነው
Anonymous voting

17. የራስን ፍላጐት ብቻ መጠበቅ የአሽከርካሪዎች አላስፈላጊ ባህሪ ነው
Anonymous voting

16. የትራፊክ ምልክቶችን ማክበር የሙያ ሥነ ምግባር ጉድለት ነው
Anonymous voting