en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
Ethiopian girls: 👧 መጠጥ እንኳን አልጠጣም ግን አንዳንዴ wine እና አራዳ🙌

#እሷ፡ እኔ እና ባሌ እኮ በሳምንት 3 ጊዜ ነው ምናረገው #ጓደኛዋ፡ እኔ ደሞ 1 ጊዜ ቢቻ ነው ምናረገው #እሷ፡ እንዴ ከማን ጋ ባል እኮ የለሺም ? #ጓደኛዋ፡ እንዴ ስለ ባልሽ እያወራን መስሎኝ

#ጀለስ:-  አባዬ 1ደርዘን ደብተር 1500 ብር ገባ ኮ አባት:-  ዘንድሮ ደብተር ማን ይገዛል ተምረህ ስትጨርስ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እያልክ መውጣት እነጂ ባባ😁😂🤣 ቶሎ ቶሎ እንድለቅ react ያድርጉ #𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🙏

በጣም አናድጃት ልትጣላኝ ምክኒያት እየፈለገች ነበር... ቁንጫ በልቶኝ ቁጭ ብዬ ሳክ አይታኝ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው...? ልብሱን ገልብጠህ ልበሰው፣ ዞረው እስኪመጡ ታርፋለህ😂

#እርኩሱ ጀለሴ ቸከሱን በቴክስት እያወሩ 📩 "የት ነሽ?" ሲላት "ካፒታል ሆቴል" አለችው "ልምጣ?" ሲላት "lol ና" ትለዋለች ይኸዉ "lol" የሚለውን "101" ብሎ አንብቦት እዛ ክፍል ሄዶ እያንኳኳ ነው               #ኧረ_ተመለስ_በሉት 😜🤣😂

እንግሊዘኛ ተምረህ የለ ፈረንጁን ለምን አታናግረውም ይለኛል። ሰውዬ እኔ የተማርኩት እኮ.... English For Ethiopia ነው እንጂ English for America አይደለም🤨 🤪🤣😆 Join us➺ @memeclassgp

ዛሬ አንዱ እኮ ነው #የሞባይል_ካርድ እንድሞላ ቁጥሩን ልኮልኝ "ስሞክረው አይሰራም" እለዋለው... . . "እኔ ጋ ሰርቷል ደጋግመሽ ሞክሪው bro" ብሎኝ እርፍ። 🤣😁😂 Join us➺ @memeclassgp

ጥያቄ? Facebook ማለት ዘመናዊ የሀሜት መንደር ነው..!! ካልን Telegrams ምንድን ነው 😉 👋Comment 👇 ዱቅ

ስለ ⚽️ኳስ በጣም በደንብ አቃለሁ የምትሉ ሰዎች ግን 😳  ጎሉ ላይ ያለው መረብ ስንት ቀዳዳ አለው 🤷‍♂😝   🤣😅😆 Join us➺ @memeclassgp

ጤፍ 14,000 ሲገባ እንጀራው እራሱ ይሄን አላይም ብሎ አይኑን ጨፍኖዋል😴😆😁🤣 Join us➺ @memeclass

የጨዋታ ዕለት ሌሊት ላይ

አቅምህን እወቅ በሉት😁😁

ባለፈው ካቀረብንላችሁ የሮበርት ሙጋቤ ንግግር የቀጠለ ..... * በነጮችና ቀጥቁሮች መሀል ያለው ዘረኝነት እየተባባሰ መቷል ... ጥቁር ልብስ ከነጭ ልብስ በፊት ቀድሞ ካልታጠበ ዘረኝነት አይቆምም ... ጥቁር ልብስ ለሀዘን ነጭ ልብስ ደግሞ ለሰርግ መሆኑ ካልቀረ ዘረኝነት አይቆምም ... ለነጭ መኪና ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም ... የፑል ጨዋታ ላይ ሁሉም ኳሶች ገብተው ጥቁሩ ኳስ እስኪቀር ድረስ መጫወት እስካልቀረ ድረስ ዘረኝነት አይቆምም   " እኔ ግን ይሄ ሁሉ አያስጨንቀኝም ምክንያቱም ሽንት ቤት ገብቼ ተፀዳድቼ ስጨርስ ቂጤን የምጠርገው በነጭ ሶፍት ነው " 😂😂 #ሮበርት_ሙጋቤ 😁👏

ቅጥ ያጣ ፎንቃ😅😂 👱‍♀ዉዴ 🥺 👨‍🦲ፍቅሬ 🥺 👱‍♀እራትህን በላህ 🥺 👨‍🦲ጠዋት ነው ኮ ማሬ🥺 👱‍♀እደውልልሻለህ ብለህ ለምንድነው ያልደወልከው 🥺 👨‍🦲ስልክሽ ሲጠራ ብትደነግጭስ ፍቅሬ 🥺 👱‍♀ሽንትህን ሸናህ ሆዴ 🥺 👨‍🦲አዎ ልቤ አንችስ 🥺 👱‍♀እኔም ሸንቻለሁ 🥺 😂😂😂😂😜😏 አይ የዘንድሮ ፎንቃ😂😜☺️

#ገራሚ ስሞች መሽኛሽ ወርቅ... ሳራ አመለጠኝ ንጋቱ... ደሞዜ ደረሰ ደሳለኝ 😂 ቦጋለ መብራቱ... ሳራ ነጋ

#ገራሚ ስሞች ይገደብ አባይ፣ ያልጋ ሲሳይ፣  የወይን ፍሬ በቀለ፣ ፀሀይ  ከልካይ፣ ያረጋል የሁዋላ ፣ ሰላም አደፍርስ ፣ የትነበርሽ ፣  ዘለቀ ባንጀቴ ፣ አሮን ይታገሱ 😂😂

ትምሮ ቤት ኣንድ ክላስ የተማርን ልጆች ዛሬ የት ናቸው? ከፊት ይቀመጡ የነበሩት -> ንግድ ባንክ ተቀጥረው የ 4 ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆነዋል . . ወደ መሃል ይቀመጡ የነበሩት -> ሴቶቹ ኣረብ ሃገር ሄደዋል ወንዶቹ በሊብያ በኩል የደረሱበት ኣልታወቀም . . ከኋላ ይቀመጡ የነበሩት -> የ YouTube ቪድዮ እየሰሩ ኣልፎላቸዋል . . ጭራሽ ክላስ ገብተው የማያውቁት -> ሃገር እየመሩ ነው😂😂😂 #memeclassgp

🙉🙊ንፍልኝ አለችኝ🙈🙊 〰〰〰〰〰〰〰〰 ከመሸ ቡሃላ ስልክ ደውላልኝ እቤት ማንም የለም ቶሎ ድረስልኝ ብላ ነገረችኝ... በማራኪ ድምፇ እያማለለችኝ ታክሲ ተሳፍሬ እንደ ጄት በርሬ ከቤቷ ደርሼ ቀና ብዬ ሳያት በጣም ተኯኩላ እጅጉን አምሮባት ፀጉሯን ተተኩሳ ጭኗን የሚያሳይ አጭር ልብስ ለብሳ ከንፈሯን በቀለም ቀብታ አለስልሳ እጄን ይዛ ገብታ ከመኝታ ቤቷ እፍረት ሳይሰማት አርጋኝ ከደረቷ አጠገቧ አስቀምጣ እየዳበሰችኝ እባክህን አንዴ ንፋልኝ አለችኝ . . . . በጇ ወደ ዋሽንት እየጠቆመችኝ። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 #memeclassgp

አሳዛኝ ታሪክ 🥹 ነገሩ እንዲህ ነው 😳 የሆነ ልጅ ነበር አንድ ቀን አባቱ ጠራውና ወረቀት ፅፎ ሰጠው ልጄ ሆይ ይህን ወረቀት በፍፁም አንተ እንዳታነበው ስታገባ በስርግህ ቀን ለሚስትህ ሰጣት ይሄ የኔ የኑዛዜ ቃል ነው ይለዋል ይሄንን ባለው ከቀናት በሆላ ይሞታሉ። ልጅም  የአባቱን የሙት ሃዘን ከጨረሰ በሆላ  ለማግባት ይወስንና ለፍቅረኛው ይነግራታል እሷም በሀሳቡ ተስማምታ ሰርግ ተደርጎ ተጋቡ ማታ እሷ ጋር ከመግባቱ በፊት አባቱ የስጠውን የኑዛዜ ወረቀት ለሚስቱ ሰጣት ምንድነው ስትለው አንብቢው አላት አንብባ ከጨረስች በኃላ እያለቀስች በጥፊ መታቸውና ፍታኝ ብላው ተፍቱ ልጁ ግራ ገባው ምን እንደሚል ለማወቅ ሊያነበው ፈለገና አባቱ እንዳያነበው አደራ ስላሉት መልሶ ተወው አሁንም ከአመት በኃላ ሌላ ሴት አገባና በስርጕ ምሽት ወረቀቱን ሰጣት እሷም በጣም ተናዳ በጥፊ መታችውና ፍታኝ ብላው ተፍቱ ልጅም ተስፋ ቆርጦ ሀገሩን ለቆ ለመሄድ ያስባል አይሮፕላን ውስጥ እንደገባ አጠገቡ ለተቀመጠችው ወጣት ወረቀቱን ይስጣትና አንብቢልኝ ይላታል እሷም ለብቻዋ ዝም ብላ ካነበበችው በኃላ በጥፊ መታችውና ይሄንን ከማነብልህ ሳትስማው እራስህን ከአይሮፕላኑ ላይ ጥለህ ብትሞት ይሻልሀል ስትለው ደብዳቤውን ወሰደባትና አጣጥፎ ይዞት እራሱን ከፕሌኑ ላይ ወረወረ ልጁ በአየር ላይ እየተንሳፈፈ አንድ ነገር አሰበ አሁን ልሞት ነው ከመሞቴ በፊት ግን አባቴ የስጠኝ ደብዳቤ ምን እንደሚል ማወቅ አለብኝ አለና ከኪሱ አውጥቶ ሊያነበው ሲከፍተው ሀይለኛ ንፋስ መጣና ወረቀቱን ይዞበት ሄደ ልጁ ያባቱን አደራ ባለመጠበቁና ምን እንደተጻፈ ባለማወቁ እየተፅፅተ ሞተ እኔ ግን ከእርሱ በላይ እንዴት እንደ ጓጓሁ አጠይቁኝ ሆዴን አስጩሆት ቀረ ለማንኛውም ደብዳቤውን ንፋስ የት ወስዶ እንደ ሚጥለው ስለማይታወቅ ያግኛቹ ጓደኞቸ  አደራችሁ አባትየው ምን ብለው ፅፈው እንደነበር መጨረሻውን አሳውቁኝ🙂 Like👍አይቆጥርም ቤተሰብ😊 #memeclassgp

#እሷ ፦  መቼ ነው የምንጋባው ? አንተን ቁጭ ብሎ መጠበቅ ሰለቸኝኮ . . . . . #እኔ ፦ ውዴ  አሁን ደግሞ ቆመሽ ትንሽ ታገሺኝ "😜