😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈
Open in Telegram
https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉
Show more946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
አንዱን ጀለስ ስትሞት ምን እንዲደረግልክ ትፈልጋለህ ስለው....
"መቃብሬ ላይ #wi_fi ነገር ቢገጠምልኝ ጀለሶች ከኔ ጋር እንዲውሉ" አላለኝም
ሰው ላካ አብዷል እንዲ😇
🤭😂🤣
Join us➜ @memeclassgp
በጣም ጥብቅ ያለ ሱሪ እሚያደርጉ ሰዎች ቀን የፈሱት ፈስ
ማታ ሱሪያቸውን ሲያወልቁ ነው ፈሳቸው እሚሸታቸው🤣
😂😆🤣
Join us➜ @memeclassgp
ፀጉር ቤት ገብተህ ፀጉርህን እየተቆረጥክ ቆራጩ ፀጉርክ በጣም እየሸሸ ነው ስትባል
እና ምን ያስጮህካል ስሙለት ነው 😂
😂😆🤣
Join us➜ @memeclassgp
#የጥርስ_ሃኪም ሆነህ የ መብራት ሃይል ሀላፊ ጥርሱን ሊታከም አንተ ጋር ሲመጣ ...
ጥርሶችህ በጣም ተጎድተዋል መብራት ስለሌለ 32 ጥርሶችህን ያለ ማደንዘዣ ይነቀልልሃል🤣
😂😆🤣
Join us➜ @memeclassgp
ታናሽ ወንድሜ ማታ ቀምቅሞ🍺 መጥቶ እንዴት አልኮል ትጠጣለህ ስለው
100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ እኮ ነው!
😂😆🤣
join us➜ @memeclassgp
👤የሰው ልጅ ማለት እኮ ዛፍ ይቆርጥና ወረቀት ከሰራ በኋላ 😳
.
.
ወረቀቱ ላይ " ዛፎችን ከመጨፍጨፍ እናትርፍ " ብሎ ሚፅፍ ድንቅ ፍጥረት እኮ ነው::
😂😆🤣
join us➜ @memeclassgp
😎እንዳንቺ አይነት ሴት ብዙ አገኛለሁ ሲላት....
.
.
.
👩🦰ልክ ነህ brand ስለሆንኩ copy አይጠፋም አለችውም እሷም ኮራ ብላ!
😂😆🤣
join us➜ @memeclassgp
አንድ ቀን አስተማሪያችን ቀርቶ በጣም አጭር አስተማሪ ተተክታ
ገባችና ብላክ ቦርድ ላይ መፃፍ ጀመረች ቁመቷ ስለማይደርስ ከብላክቦርዱ
ግማሽ ነበር የጀመረችው
.. አንድ ተንኮለኛ ተማሪ ከላይ ምንም ስላልፃፈች ምን ቢላት ጥሩ ነው ....ቲቸር ስንት መስመር እንዝለል?
ላይክ ማንን ገደለ....👍👍👍👍😂😡😡
አራዳ አንድ ጊዜ ሊሳሳት ይችላል ነገር ግን ሁለተኛ አይሳሳትም...
ሚስቱን የፈታዉን ጓደኛዬ ለምን አታገባም ስለዉ😁
😂😆🤣
join us➜ @memeclassgp
👉 ባልና ሚስት ተጣልተው ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ...
👨⚖ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት?
ባልና ሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ በኋላ፤ "የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ለመመለስ ተስማምተናል።"
.
.
.
የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው።😆😆
መቼ ይፋቱ ይሆን....🤷♂😂
🎃At @memeclassgp Share To Ur Friends
በአንድ እስር ቤት መታሰርን ልምድ ያረገው ልጅ ራሱን አሻሽሎ/ቀይሮ
ዛፓዎቹ ሲያገኙት
፡
፡
፡
፡
ምነው ሰፈር ቀየርክ እንዴ
ደሞ ሳይበረግድልሽ አልቀረም😎
አምሮብሻል😀😀
አንዳንዴ ግን ሳቃችንን ገታ አድርገን 😐
.
ስለ ሞት ማሰብ ግድ ይለናል ሁሌም ዝግጁ ሆነን ልንጠብቀው ይገባል👍👍
ለዚህ ነው ጥሩ ነገር በሂወታችን ማድረግ ግድ የሚለን👍
