en
Feedback
😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

😈 ᴍᴇᴍᴇ ᴄʟᴀss 😈

Open in Telegram

https://t.me/memeclassgp መዝናናት ይሁን የእናንተ ፍላጎት እንጂ የቀረውን ለኛ ተውት❤ 😉😉

Show more
946
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
በፆም አብረው አድረው ጠዋት ላይ ''ፍቅሬ 👩‍🦰እሷ እኔና አንተ ግን ምንድን" ትለዋለች 👨‍🦱እሱ; ሀጥያተኞች🙄

Imagine ድንግል ነኝ ብላህ pension ወስደሃት ዘበኛው 'የጠፋ ሰው' ሲላት 😭

#አይነአውጣውጓደኛዬ# #ጓደኛዬ ስልክ ቁጥርሽን ያገኘሁት ከቴሌግራም ግሩፕ ላይ ነው ውበትሽን እንዲው በአፌ ልገልጸው አልችልም የኔ ማር ሳልቀምስ ጥፍጥናሽ ያስታውቃል ለመሆኑ በአካል ተገናኝተን ብናወራ እመርጣለሁ በእውነት በእውነት አንቺ ልዩ ነሽ ብቻ አንቺ ቅጠሪኝ እንጂ ሁሌም ይመቸኛል የኔ ውድ መች እንገናኝ? #ባሏ አንተ ደደብ እኔ ወንድ ነኝ  profile ላይ ያለው ፎቶ የምስቴ ነው #ጓደኛዬ : : : : : በቃ የሷን ስልክ ንገረኝ😁😃😁😃

#ቲቸር ከሞት ቦኃላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ? #እኔ አሯ በፍጹም እንዴት #ቲቸር : : : : አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት ሰውዬ አሁን አንተን እየፈለገ መቶ ስለነበረ ነው። #እኔ🫢🤨☹🫣🫨🤥

"አታናጂኝ" እንዳላረግሽ ጥፍጥፍ አስራ አምስት ሺ ብር ገብቶ ጤፍ ኑሮ እኔን አድርጎኛል ቁልፍልፍ🤬 አንቺ አግባኝ እያልሽ ቲያለሽ ተፍተፍ👩‍🦯          ደፋር😒

አንድ ሰፈር በጥባጩ ልጅ ሰፈራቸው ውስጥ የሚገኝ አንድ ዳቦ ቤት አጋይቶ አደረና ጠዋት ቁርስ ልበላ ወደ ቁርስ ቤት ገባና #ፉል አዘዘ ፉሉ ደረሰና አስተናጋጁ አቀረበለት ከዛ #ፉሉን በምን ይብለው!!! አንዳንዴ እኛው በኛው በራሳችን በገዛ እጃችን ራሳችንን እንቀጣለን #share ✍Dagim

😂Eat me for you...  ይብላኝ ላንቺ 😒Not knowing stiming ለማያውቅሽ ታጠኚ 🤣You eat my intestine አንጀቴን በላሽው 😶Lion come old flies playing አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል 🗣ተርጓሚ መሃመድ ምትኩ 😂😂😂😅

° ° #ከእንዲህ_አይነት_Text_ይሰዉራቹ! ° ° "gude Afieter Nune gays haw are yu…? አመሬኛ ሰለቸኚ ኢስኪ አንደንዴ በኢንጊሊሲኛ ቀልዲ ፖሲቲ አድሪጉ"     ቱ!🙊 RIP አመሬኛ and ኢንጊሊሲኛ! 😂😭

ሀና boyfriendሽ ግን ባላጌ ነው ከሌላ ሴት ጋር ሲሳሳሙ አየሁት #ሀና ሳሚ ወይ ጆኒ #እኔ ሳሚ #ሀና ጥርሰ ፍንጭቱ ወይስ መላጣው #እኔ መላጣው #ሀና ጥቁሩ ወይስ ጸይሙ #እኔ ጥቁሩ #ሀና የወንዶችን ነገር ግን ወፍ ይልቀመው

ሀበሻ ማለት ስጋ ቤት ከፍተህ ዋጋ ብትቀንስለት "የአህያ ስለሆነ ነው የቀነሰው" ..እያለ የሚበላ ምርጥ ፍጥረት ነው😂🤣

አርጅታችሁ ጥርሳችሁን ከማጣታችሁ በፊት ሳቁበት!😁😁 😂😆🤣 Join us @memeclassgp

👉 አጭር ቺክ እየጀነጀንክ እኔኮ ድሮ ረጅም ነበርኩ ስትልህ . . . . . . እና ቁመትሽን ቁማር ተበልተሽ ነው 😂😂👍👍

ፈገግ በሉ 😂😂 አንድ ቀን ሙራ ፀጉሩን ለመቆረጥ ወደ ፀጉር ቤት ይሄዳል: ፀጉር ቤት ገብቶ በመቆረጥ ላይ እያለ ከጀርባ በመስታወት አንዲት በጣም ምታምር ቆንጆ ልጅ ተቀምጣ ያያል ዘወር ይልና:- ሙራ- } hi ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ልጅቷ፦አመሰግናለው ሙራ ፦ በእውነት በጣም ውብ ነሽ ልጅቷ፦እሺ አመሰግናለው ሙራ ፦ነገ ማታ ተገናኝተን እራት ብጋብዝሽስ? ልጅቷ ፦ (ቀለበቷን እያሳየችው) ይቅርታ ወንድም ባለትዳር ነኝ ሙራ ፦እና ምን ችግር አለ ከጓደኞቼጋ ልዝናና ነው ምናምን ብለሽው አትወጪም? ልጅቷ ፦ለምን እራስህ አትለውም ፀጉርህን የሚቆርጥህ ነው ባለቤቴ😳 😂😂😂 (ፀጉር ቆራጩ አንተ ብትሆን ሙራን ምን ታደርገው ነበር?)???? ግን ከዛ ቀን በኃላ ሙራ ፀጉር ቤት አልሄደም… …ለምን አትሉም………ለምን ማለት ጥሩ (ፈርቶ እንዳይመስላቹ) የልጅቷ ባል ሙራን ምን እንደቀባው እንጃ የው እስካሁን መላጣ ነው 😳😂😂😂

አርቴፊሻል ቂጧ ላይ መርፌ እየተወጋች መድሀኒቱ ምንም ለዉጥ የለዉም አላለችም🤣🤣

ሁለት ሴቶች ታክሲ ውስጥ ለመግባት እየተጋፉ እኮ ነው ..... እረዳቱ በእድሜ ታላቅ የሆነው ይግባ ይላቸዋል ሁለቱም ተመለሱ 😂😂😂😂😂😂

የዲቻ ቺኮች ለወንዶቹ ሲዘፍኑ ይሉሀል ደሞ ኮ ወጊ ነው ይሉሀል ለ3ብር ሲል ይወጋል ይሉሀል ብዙ ሰዎች ወግቷል 😂😆🤣

ከFather ስልክ 10 ብር Transfer አድርጌ ሚሴጁን ሳላጠፋ ደርሶ ስርበተበት... : #አትደንግጥ_ልጄ_ከውርስህ_ይቀነሳል😃 😂😆🤣

ሚስትየው አበቦቹን ውሀ አጠጣና ስልክህ ላይ ስላለው ቴክስት እናወራለን ስትለው... ይኸው ባልየው አበቦቹን ውሀማጠጣት ከጀመር 3ተኛ ቀኑ ዝናብ እየጣለ ሁላ ያጠጣል🤣😂😁 Join us➜ @memeclassgp

(1)😍ያላንቺ እኮ መተንፈስም አልችልም ! አፈቅርሻለው...  ውዷ አፍንጫዬ😍 (2)👆🔴👇አፈሪካ ውስጥ በስነ - ስርዓትየሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !" የሚለው ብቻ ነው😍😍:: (3)😍😘❤️😍😘ከአንድ ስው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን'memory card' ነው፡😋😋 (4)😂😍😘😍😚😗😗አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን  ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረሰ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር፡፡ ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት (5)😘😘አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከውንድ ልጅ የገድን አጥንት ወስዶ ድምጵ ማጉያ (loud sepaker)ፈጠረ፡🎤🎤 (6) 🙈😂Daer monday  f**k  u 😂🙈😂 (9)የሳቀልኝ ሁሉ ስው እየመሰለኝ ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ                ገደለኝ😢😢 (7)😔🙏😍ተናጋሪ ሁሉ አዋቂ አይደለም ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ  አይደለም፡፡  

🧑‍🔬አስተማሪ፡ አንተ የት ነበርክ እስካሁን 👨‍🏫ተማሪ፡ የሆነ ሰው ብር ጠፍቶበት ነው 🧑‍🔬አስተማሪ፡ እና አንተ እየፈለክለት ነበር 👨‍🏫ተማሪ፡ እይ በእግሬ ረግጬ እስኪሄድ 🧑‍🔬እየጠበኩ ነበር 😜😂😆 Join us➜ @memeclassgp