cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Addis Ababa City Government Bureau of Justice

Show more
Advertising posts
1 836
Subscribers
+324 hours
+267 days
+9430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የአከራይ ተከራይን ውል አስመልክቶ ስልጠና ተሰጠ:: ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ሰኔ25/2016 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ለከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክቶሬች እና ባለሙያዎች በመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 እና መመሪያ ቁጥር 7/2016 ዓ.ም ላይ በህግ ስርፀት ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት ስልጠና ተሰጠ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ የሕግ ስርፀት ምክር መስጠት ዐቃቢ ህግ የሆኑት ወ/ሮ ራሔል አንበርብር በመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 1 ዙሪያ ሰነድ አቅርበዋል አቅርበዋል። ዓቃቢ ሕገ የሚዘረጋው ስርአት የተከራይን መብት ብቻ ሳይሆን የቤት ባለቤቶችንም መብት በጠበቀ መልኩ እ
Show all...
የአከራይ ተከራይን ውል አስመልክቶ ስልጠና ተሰጠ:: ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ሰኔ25/2016 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ለከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክቶሬች እና ባለሙያዎች በመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 እና መመሪያ ቁጥር 7/2016 ዓ.ም ላይ በህግ ስርፀት ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት ስልጠና ተሰጠ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ የሕግ ስርፀት ምክር መስጠት ዐቃቢ ህግ የሆኑት ወ/ሮ ራሔል አንበርብር በመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 1 ዙሪያ ሰነድ አቅርበዋል አቅርበዋል። ዓቃቢ ሕገ የሚዘረጋው ስርአት የተከራይን መብት ብቻ ሳይሆን የቤት ባለቤቶችንም መብት በጠበቀ መልኩ እና ምክንያታዊ ያልሆነ የቤት ኪራይ ውል ማቋረጥን ወይም ዋጋ ጭማሪን የሚቆጣጠር ህግ መሆኑን ፤ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል በጽሁፍ የሚደረግ ሆኖ በተቆጣጣሪው አካል መረጋገጥ እና መመዝገብ እንዳለበት ፤ የመኖሪያ ቤት አከራዮች በምዝገባ ወቅት ስለሚቀረቡት ሰነዶች እና በመመሪያ ቁጥር 7 አንቀጽ 5 መሠረት አዋጁን እና አዋጁን ተከትሎ በወጣው መመሪያ ዙሪያ በመኖሪያ ቤት ቁጥጥር አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 7/2016 ላይ የአዲስ አበባ ከተማን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት በማስገባት የወጣ መመሪያ ስለመሆኑ እና በመመሪያው ላይ ሞዴል ውል ሊዘጋጅ እንደሚገባ የጥቆማ አቀራረብ ስርአቱን አስተዳደራዊ እርምጃ የሚፈፀምበትን ስርአት አጠቃላይ አፈፃፀሙን በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮችን በማንሳት ስልጠና ሰጥተዋል፡፡ ዐቃቢ ሕጓ በስልጠናቸው ከተማዋ ካለችበት ነባራዊ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመጣው የቤት ኪራይ ዋጋ በዜጎች ላይ ከፍተኛ የኑሮ ጫና ማሳደሩን መንግስት በመገንዘብ አቅርቦቱን ለማሟላት እያደረገ ካለው ከፍተኛ ጥረት በተጨማሪ የቤት ኪራይ ዋጋ የህብረተሰቡን አቅም ያገናዘበ እና ተመጣጣኝ እንዲሆን ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር እንዲሁም የአከራይና ተከራይ ጥቅም እንዲሁም መሰረታዊ መብታቸውን በጠበቀ መልኩ ለማስተናገድ የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ህጉ መውጣቱን ገልፀዋል፡፡ በመድረኩ ሰልጣኞች አዋጁ ፀድቆ ወደ ትግበራ መገባቱ ናየግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ መሰራቱ ስልጠናው ወቅቱን ጠብቆ መሰጠቱ ጥሩ መሆኑን ጠቅሰው አንዳንድ የግልፅነት ጥያቄዎች በማንሳትና ለተነሱት ጥያቄዎች የዘርፉ ባለሙያዎች ምላሽ በመስጠት ስልጠናው ተጠናቋል፡፡
Show all...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ 2016 በጀት አመት አመታዊ እቅድ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት አመታዊ እቅድ ላይ ውይይት አካሄደ ፡፡ ።።።።።።።።።።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ሰኔ 24/10/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ2016 በጀት አመት  አመታዊ እቅድ አፈፃፀም  ላይ እና የ2017 በጀት ዓመት ጠቋሚ አቅድ የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች፣የክፍለ ከተማ የፍትህ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ዳይረክተሮች፣ የቢሮው ዳይሬክተሮች እና  ባለሙያዎች በተገኙበት ውይይት አካሂደዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ የ2016 በጀት ዓመቶ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ያቀረቡ  ሲሆን በይዘትም በፍተሐብሄር ጉዳዮች የከተማ አስተዳደሩን የነዋሪውን መብትና ጥቅም ከማስጠበቅ አንፃር ፣ ከህግ ኦዲት ኢንስፔክሽን ፣ከሰብአዊ መብት ማከባበር ፣ከሰው መነገድ  እና በህገወጥ  መንገድ ደንብር ማሻገር ወንጀልን ከመከላከል አንፃር ፣ ከወንጀል ህግ አፈፃፀም አንፃር፣ከንቃተ ሕግ ግንዛቤ ማሰጨበጥ ፣ከህግና ፍትህ ማሻሻያ ስራዎችን ከማሳደግ አንፃር፣ከሰው ሀብት፣ከኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን እና ቴክኖሎጅ አሰራርንና ውጤታማነትን ከማሳደግ አንፃር እና  የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን ከመስራት አንፃር የተሰሩ ስራዎችን አፈፃፀም እንዲሁም የ2017 በጀት ዓመት መሪ እቅድ  በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ በወቅቱ የክፍለ ከተማ የፍትህ ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ዐቃቢያነ ህግ በቀረበው ሰነድ መነሻነት ስራዎቻቸውን ያማከለ  ሀሳብ፣ጥያቄና አስተያየቶችን አቅርበዋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ በማጠቃለያቸው ከተማ አስተዳደሩ በሁሉም ሴክተር በፍጥነት እና በጥራት 7/24 በመስራት ተጨባጭ ውጤት እያሳየ ይገኛል በማለት ፍትህ ቢሮም በሚያደርጋቸው ክርክሮች በሚያረቃቸው ህጎች፣ በሚያዘጋጀው ውሎች ከቀደመው አሰራር ተላቅቆ በፍጥነትንና ፈጠራን ያማከለ ስራ ውስጥ ካልገባ ከከተማው አሁናዊ የስራ አተገባበር ጋር እኩል መራመድ አይቻልም፣ ይህ ካልሆነ እንቅፋት መሆን ነው በማለት በተለየ ርብርብ  እና ቅልጥፍና መስራት የሚያስችል  እቅድ በማቀድ  መስራት  ያስፈልጋል በማለት በቀጣይ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ያሉት አቃቢ ህጉን ለማብቃት ማሰልጠን፣የሰውሀይሉ ብቃትና ጥራት ያለው ለማድረግ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት የህግ ማእቀፎችን ማዘጋጀት፣ በሚሰጡ ውሳኔዎች ላይ አፈፃፀማቸውን ተከታትሎ ማስፈፀም ፣የወጡ ህጎችን የማስረፅ  ስራ መስራት፣የሰብአዊ መብት አጠባበቅን እና በሰው የመነገድ ወንጀልን መከላከል የሚያስችል  ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ በመጨረሻም ኃላፊው ከቤቱ  ለተነሱት ጉዳዮች  ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት በአፈፃፀሙ ለተካፈሉ ሁሉም የቢሮው አባላት ምስጋና በማቅረብ ለቀጣይ 2017 በጀት አመት በተሻለ የስራ ተነሳሽነት ኖሮን ከተማችንን  እንደ ራእያችን ሁሉ  ፍትህ የሰፈነባት ከተማ ለማድረግ የድርሻችንን እንወጣ የሚል መልክት አስተላልፈው መድረኩ ተጠናቋል፡፡
Show all...
በሰው የመነገድ ሰውን በህገወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን መከላከል በሚያስችል አሰራር  ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። ።።።።።።።።።።::::::: ቀን 21/10/2016 ዓ. ም ውይይቱ በሰው የመነገድ ሰውን በህገወጥ መንገድ ደንበር ማሻገር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከሕይወት ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለአዲስ አበባ  ምክርቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን  ለመጡ እና አዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ አቃቢ ሕጎች የማስተባበሪያ ጽ/ቤት በህግ ማእቀፎች በተዘርጋው አደረጃጀት እና አሰራር ላይ እንዲሁም የወንጀሉን ዓለም አቀፍ ይዘት የሚያሳዩ ሰነዶች ቀርበዋል ። በአዲስ አበባ ከተማ ፍትህ ቢሮ በሰው መነገድ ሰውን በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን መከላከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታደሰ ፈይሳ በመክፈቻ ንግግራቸው ወንጀሉ ዘርፈ ብዙ እጆች ስለሚሳትፉበት በጋራ በቅንጅት መከላከል እንደሚገባ ጠቅሰው በከተማ አስተዳደሩ ጉዳዩን አስመልክቶ የሚፈጸመውን ወንጀል ለመከላከል የጋራ አቋም እና ግንዛቤ ያስፈልጋል በማለት የማስተባበሪያ ጽ/ቤት በህግ ማእቀፎች በተዘረ ጋው አደረጃጀት እና አሰራር ላይ እንዴት እየተሰራ እንደሆነ የሚያሳይ ሰነድ በማቅረብ ገለፃ አድርገዋል። በሰው መነገድ ሰውን በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል መከላከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ዓቃቤሕግ  አቶ ነብዩ በቀለ  የህገወጥ የሠዎች ዝውውር ወንጀል አለም ዓቀፋዊ  ባህሪ እንዳለዉ እና በአህጉር አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ምን ላይ እንዳለ የወንጀሉ ዋና ምክንያቶች እና አላማ የሚያሳይ ሰነድ ሰፊ ማብራሪያ በመስጠት ስልጠና ሰጥተዋል :: የአዲስ አበባ ፖሊስ የልዩልዩ ወንጀሎች ምርመራ ማሰተባበሪያ ኃላፊ ኢ/ር ቶልቻ ዳዲ ወንጀሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከክፍለ ከተማ ክፍለ ከተማ ያለውን የወንጀል ፍሰት እና የተወሰዱ እርምጃዎች አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በሰው የመነገድ ወንጀል ትልቅ አጀንዳ እንድመሆኑ መጠን እንደ አዲስ አበባ ምክር ቤት ትኩረት በመስጠት እየተሰራበት እንደሆነና ወደፊትም ቼክሊስት ላይ ማካተት እንደሚገባ የጠቀሱት  በአዲስ አበባ ምክርቤት የሕግና ፍትህ አስተዳደር ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሙሉነህ ደሳለኝ ሲሆኑ  በትብብር ጥምረቱ ላይ ኃላፊነታቸውን የማይወጡ እና በትክክል እየተገበሩ ያሉትን መለየት እንዳለባቸው አቅጣጫ ሰጥተዋል :: በመጨረሻም በቤቱ ለተነሱት አስተያየት እና ጥያቄዎች  የቋሚ ኮሚቴው ስብሳቢ እና የጽ/ቤት ኃላፊው ምላሽ በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል ::
Show all...
Go to the archive of posts
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.