cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

WEDE_HAK_TUBE

ዲን አሳሳቢ ጉዳይ ነው,በተለይ በዚህ ወንጀል በበዛበት ዘመን። ዒልም ሲፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @ihlas_tube @ihlas_tube For any comment @Ihlastube_bot ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ"በናንተ ውስጥ ሁለት ነገሮችን ትቻለው ከነርሱምቡሀላ አትጠሙም፤የአላህ ኪታብ እና የኔ ሱና" صحح الخامع ٢٩٣٧

Show more
Advertising posts
425
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መስጠትን ልመድ! ፈጣሪ እኛን ካዘዘን ተዕዛዛቶች ውስጥ አንዱ መስጠት እንዳለብን ነው።በመስጠት ውስጥ መሰጠት አለ። ፈጣሪ ደግሞ ላይሰጥህ ስጥ አላለህም።እድሜ ልክህ የማይቋረጥ የሆነን ደስታ ከፈለግክ በፍፁም አትሰስት,መስጠት ባህሪህ(መለያህ) አድርገው።እመነኝ ከምታስበው በላይ ደስተኛ ትሆናለህ!! Join us https://t.me/successsquad
Show all...
SUCCESS_SQUAD

📌የለውጥ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ደረጃ ተግባር ቢቻ ነው Be with us and share to your friends "Progress is progress no matter how small it is" Join our group

https://t.me/success_squad0

ብዙዎቻችን ህይወታችን ለመቀየር ብዙ አማራጮችን እንንጠቀማለን። ከነዛም ውስጥ አንዱ የ online ስራዎችን መስራት ነው። ለምሳሌ:-የተለያዩ 👉 Channels 👉 Pages 👉Accounts መክፈት ነው። ነገር ግን አንድ ሁለሉም ሰው የረሳው basic(ወሳኝ)ነገር አለ,እሱም logo(አርማ)/መለያችን ነው።       Notice:-የትኛውም institution (ተቋም)ዠ የራሱ የሆነ logo(አርማ) ሊኖረው ይገባል።logo ከሌለው የሚኖረው ተቀባይነት በጣም  የወረደ ይሆናል። 🏃‍♂ታዲያ ምን ይጠብቃሉ??? https://t.me/ETHIOLOGO_CREATER ምርጥ ዜና ይዞላችሁ ቀርቧል።ለ 👨‍💻ሆቴሎች(hotels) 👨‍💻ካፌ እና  ሬስቶራንቶች(cafe and restourants 👨‍💻ንግድ ተቋማት(trade institutions) 👨‍💻ጉዞ ኤጀንሲዎች(travel agencies           AND 👨‍💻ቢዝነሶች(any formm of bussiness)     online bussineses for:- 👨‍💻u tube channels 👨‍💻telegram channels 👨‍💻tiktok accounts 👨‍💻Instagram accounts 👨‍💻facebook pagees  AND  so on....... በሚፈልጉት ዲዛይን እነሰራላቹሀለን። https://t.me/ETHIOLOGO_CREATER Join the channel👆👆👆 @Ethiologocreater Contact the creater👆👆👆         ማሳሰቢያ 🗣በጣም በትንሽ ብር ነው ምንሰራላችሁ። 🗣የምታወጡት ብር ደስተኛ ያደርገቹሀል። 🗣የምንጠይቃችሁ ብር ለ ተራ ነገር የሚያወጡት ብር ነው  ለኛ ግን ትልቅ value  አለው።         Follow us https://t.me/ETHIOLOGO_CREATER Join the channel @Ethiologocreater Contact the creater
Show all...
ETHIO_LOGO CREATER

https://t.me/ETHIOLOGO_CREATER

Join the channel @Ethiologocreater Contact the creater

00:24
Video unavailableShow in Telegram
❖ቪድዮው በጥቅሉ የሚለው፦" ነብያችን ላይ 10 ጊዜ ሰለዋት አውርድና ለ25 ሰዎች ሼር አድርግ የቂያማ ቀን አላህ ዘንድ እጠይቅሀለው (እከስሀለው)አይቶ ዝም ያለ(ሼር ያላደረገ) አላህ ይቅር አይበለው አላህ ስኬታማ ሰው አያድርገው" -እኔማ ከየ 25 ሰው በላይ እንዲያየው በመፖሰት የበኩሌን ተወጥቻለሁ እናንተስ?
Show all...
2.03 KB
ጓደኛህን ለይ ሁላችንም እንደምናውቀው ህይወታችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ መፍጠር ከሚችሉ ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ጓደኛ ነው።ታዲያ እራሳችንን መጠየቅ አለብን።ማንን ጓደኛ አድርገን እንደያዝን እና ጓደኛችን ምን ያክል ከአላማችን ጋር ሊሄድ እንደሚችል ማሰብ አለብን።ጓደኛችን የምንጠቅመው ወይም ደግሞ ሊጠቅመን የሚችል መሆን አለበት።ስላለህ የጓደኛ ብዛት ማሰብህ አስፈላጊ አይደለም ከዛ ይልቅ ማንን ጓደኛህ አድርገህ እነደያዝክ እራስህን ጠይቅ                 "መልካም ቀን" 🗣share https://t.me/successsquad 🗣share
Show all...
SUCCESS_SQUAD

Progress is progress no matter how small it is Join our group

https://t.me/success_squad0

ወደኃላ አትመለስ! ብዙዎቻችን ወደፊት መመልከት አቅቶን በትናንት እኛነታችን ውስጥ ነን።ትናንት ያሳለፍናቸው የማይሆኑ,ጊዜያችንን የበሉብን,በሱስ የተጠናወትንባቸው ጊዜያቶች አሁንም ነጋችንን እንዳንኖር እያደረጉን ነው ያሉት።ሁሌም አንድ ነገር አስታውስ አንድ ህይወት ቢቻ ነው ያለችህ። ትላንትናህ ጥሩ ካልነበር ዛሬን ለመኖር ሞክር,ዛሬም ምንም ፈተናዎች ቢበዙብህ ነገን አስብ።ሁሌም አንዲት የመኖር እድልህን በአግባቡ ተጠቀማት                "መልካም ሰኞ የሁንላችሁ" Join https://t.me/successsquad 🗣ለሚወዱት share ያድርጉ
Show all...
SUCCESS_SQUAD

Progress is progress no matter how small it is Join our group

https://t.me/success_squad0

የ100 ብር የሞባይል ካርድ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አፕልኬሽኑን ይጫኑ፣ ይመዝገቡ ከዚያም ከታች ያለውን የጋባዦዎን መለያ ቁጥሩን በምዝገባ ወቅት በመመዝገቢያ ገፅ ላይ ያስገቡና ቢያንስ 1 የ Double A ካርቶን ስካን በማድረግ በቀላሉ ስጦታውን ይውሰዱ። የጋባዥዎ መለያ ቁጥር: 12484979 አፕልኬሽኑን ለመጫን: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.doubleapaper.qr.enduser.ethiopia
Show all...
Double A QR Ethiopia - Apps on Google Play

The campaign is for Double A customers in Ethiopia,

ወደ እስልምና የመመለስ ጥቅሞች ወደ እስልምና መግባት ብዙ ጥቅሞች አሉት። ጥቂቶቹ፡- • አንድ ሰው አማላጅ ሳያስፈልገው እሱን ብቻ በማምለክ ከእግዚአብሄር ጋር ግላዊ እና ቀጥተኛ ግንኙነት ይመሰርታል። አንድ ሰው ይህን ግላዊ ግንኙነት ይሰማዋል እና እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር እንደሚያውቅ እና እሱን/እሷን ለመርዳት እንዳለ ያውቃል። • አንድ ሰው የህይወቱን እውነተኛ አላማ ይገነዘባል ይህም እግዚአብሔርን ማወቅ እና ትእዛዛቱን መከተል ነው። • አንድ ሰው በህይወት ውስጥ የሚመራውን ብርሃን ይሰጠዋል. የእስልምና ሀይማኖት ለሁሉም ሁኔታዎች መልስ አለው እና አንድ ሰው በሁሉም የህይወት ዘርፎች ሊወስዳቸው የሚገቡ ትክክለኛ እርምጃዎችን ሁልጊዜ ያውቃል። • አንድ ሰው እውነተኛ ደስታን፣ መረጋጋትን እና ውስጣዊ ሰላምን ያገኛል። • እስልምናን ከተቀበለ በኋላ የፈፀማቸው ኃጢአቶች በሙሉ ይሰረዛሉ እና አዲስ የአምልኮ እና የጽድቅ ህይወት ይጀምራል። እና እንደ ሙስሊም፣ አንድ ሰው ከዚያ በኋላ ስህተት ሲሰራ፣ ወደ እሱ/እሷ በቅንነት የተጸጸቱትን ኃጢያት ወደሚምር አምላክ ሁል ጊዜ መጸጸት ይችላል። ኑዛዜ ለመስጠት አማላጆች ወይም የተፈጠሩ ፍጡራን የሉም። • ሁሉም ነቢያት ያስጠነቀቁትን ከገሃነም እሳት መዳን ያገኛል። • ትልቁ ጥቅም አንድ ሙስሊም ከአላህ ዘንድ የዘላለም ጀነት (ጀነት) ምንዳ እንደሚሰጠው ቃል መግባቱ ነው። በገነት የተባረኩ፣ ያለ ምንም ህመም፣ ህመም እና ሀዘን ለዘላለም በደስታ ይኖራሉ። አላህም በእነርሱ ደስ ይላቸዋል በእርሱም ደስ ይላቸዋል። ከጀነት ሰዎች መካከል ዝቅተኛው ደረጃ እንኳ ከቅርቢቱ ዓለም አሥር እጥፍ ብጤ አላቸው። ለነሱም የፈለጉትን ሁሉ አላቸው። እንዲያውም በገነት ውስጥ ዓይን ያላያቸው፣ ጆሮ ያልሰማው፣ አእምሮ ያላሰበባቸው ተድላዎች አሉ። መንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን ሥጋዊም እውነተኛ ሕይወት ይሆናል። ወደ እስልምና መግባት ስለሚያስገኛቸው አንዳንድ ጥቅሞች የበለጠ ለማወቅ ይህን ጽሁፍ ማንበብ ትችላለህ “ወደ እስልምና የመቀየር ጥቅሞች https://t.me/Wede_Hak_Tube https://t.me/Wede_Hak_Tube
Show all...
WEDE_HAK_TUBE

ዲን አሳሳቢ ጉዳይ ነው,በተለይ በዚህ ወንጀል በበዛበት ዘመን። ዒልም ሲፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @ihlas_tube @ihlas_tube For any comment @Ihlastube_bot ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ"በናንተ ውስጥ ሁለት ነገሮችን ትቻለው ከነርሱምቡሀላ አትጠሙም፤የአላህ ኪታብ እና የኔ ሱና" صحح الخامع ٢٩٣٧

👉 የዙል ሒጃ 10ሩ ቀናቶች በእነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች በአመቱ ውስጥ ካሉ ቀናቶች ከሚሰሩ ዒባዳዎች ሁሉ የበለጠ ምንዳ አላቸው ። አንድ ሙእሚን በእነዚህ ቀናቶች ራሱን ከመልካም ስራ እርም ሊያደርግ አይገባም ። ሁሉም በገራለት አይነት ዒባዳ መበርታት አለበት ። ሶላት የሚገራለት በሶላት ፣ ሶደቃ የሚገራለት በሶደቃ ፣ ቁርኣን የሚገራለት በቁርኣን ፣ ዚያራ የሚገራለት በዚያራ ፣ ፆም የሚገራለት በፆም ፣ ····· አቅም ያለው ኡድሒያ ነይቶ እስከ 10ኛው ቀን ፀጉሩንና ጥፋሩን ከመቁረጥ ተቆጥቦ እድሒያውን ካረደ በኋላ መቁረጥ ። በተቻለ መጠን እነዚህን ቀናቶች አላህን በመገዛትና ትእዛዙን በመፈፀም ለአኼራ ስንቅ መሰነቅ ያስፈልጋል ። እነዚህ ቀናቶች አስመልክ ኑሱሶች መጥተዋ ። ከእነዚህ ውስጥ ቀናቶቹ አላህ ዘንድ ያላቸውን ቦታ ለማመልከት አላህ የማለባቸው መሆኑን የሚገልፁ የሚከተሉት አንቀፆች ይገኙበታል : – وَالْفَجْرِ በጎህ እምላለሁ ፡፡ وَلَيَالٍ عَشْرٍ በዐሥር ሌሊቶችም ፡፡ በሌላ አንቀፅ ላይም የሐጅ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩትን ሲነግረን የታወቁ ቀናቶች ብሎ አውስቷቸዋል ። « لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ » الحج ( 28 ) " ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል) ፡፡ ከርሷም ብሉ ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ "፡፡ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – በእነዚ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች ደረጃ ሲነግሩን እንዲህ ይላሉ : – وروى ابن عباس – رضي الله عنهما – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وآله وسلم – : "مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ" يَعْنِي أَيَّامَ الْعَشْرِ، قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ؟ قَالَ: "وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ، فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ"، أخرجه أبو داود وابن ماجه وغيرهما " ምንም ቀን የለም መልካም ስራ አላህ ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ የሆነበት ከእነዚህ ቀናቶች ውጪ ( የዙል ሒጃ አስሩ ቀናቶች) የአላህ መልእክተኛ ሆይ ጂሃድም ቢሆን ? ጂሃድም ቢሆን ምናልባት አንድ ሰው ነፍሱና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ካልተመለሰ እንጂ " ። በመሆኑም ነገ ሳንል ዛሬውኑ በምንችለው መልካም ስራ መሰነቁን እንጀምር ። https://t.me/Wede_Hak_Tube https://t.me/Wede_Hak_Tube
Show all...
WEDE_HAK_TUBE

ዲን አሳሳቢ ጉዳይ ነው,በተለይ በዚህ ወንጀል በበዛበት ዘመን። ዒልም ሲፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @ihlas_tube @ihlas_tube For any comment @Ihlastube_bot ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ"በናንተ ውስጥ ሁለት ነገሮችን ትቻለው ከነርሱምቡሀላ አትጠሙም፤የአላህ ኪታብ እና የኔ ሱና" صحح الخامع ٢٩٣٧

#እህታችን ከአላህ በኋላ እርዳታችሁን ትሻለች! የሰው ፊት መጠየቅ ይከብዳል! ግድ ካልሆነ በቀር በተለይም የእናት ነገር ሲሆን! 👇 #አሰላም አለይኩም ወራህመቱአላህ ወበረካትሁ! ውድ እህት ወንድሞቸ በመጀመሪያ አላህ በምትወዱት መተኪያ በሌለው አካል አይፈትናችሁ! እህት ወንድሞቸ #እናቴ ታማብኛለች ያለኝን ሁሉ በህክምና ጨረስኩ እናቴ ህመሟ #የትንፋሽ መቆራረጥ ነው! በሆስፒታል ውስጥ ነው ያለችው በኦክስጂን እንድትተነፍስ ተደርጎ! ዶክተሮች ከ2 ቀን በኋላ መውጣት አለባት! ኦክስጂን በቤቷ ሆና ትጠቀም አሉ! #በእጀ ላይ ምንም ነገር የለም ያለኝን ከአረብ አገር ሰርቸ የመጣሁትን ሁሉ በህክምናዋ ጨርሻለሁ! የተወሰነ ግራም ወርቅ ነበረኝ እሱንም ለመሸጥ አስማምቸ ግማሽ ብር ሆነ ኦክስጂኑን አይገዛም! እንዲሁም #ኦክስጂኑ ጋ ጄኔነተር ያስፈልገዋል በአካባቢያችን የመብራት ችግር ስላለ! #እናቴ አለሜ ናት ለእናቴ ስል መጠየቅ የማልወደውን ግድ እንድጠይቅ ሆኛለሁ! #ለአላህ ስትሉ እንደ እናታችሁ አይታችሁ ለእናቴ ድረሱልኝ በዱዓም አግዙኝ! የበለጠ መረጃ ለማወቅ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ ነኝ! በዚህ ቁጥር 09 02 68 85 06 ሂክማ አረጋ የባንክ አካውንት 1000 24 11 40 157 ለሌሎችም ይደርስና ይረዱኝ ዘንድ ሸር በማድረግም ተባበሩኝ!! https://t.me/Wede_Hak_Tube https://t.me/Wede_Hak_Tube
Show all...
WEDE_HAK_TUBE

ዲን አሳሳቢ ጉዳይ ነው,በተለይ በዚህ ወንጀል በበዛበት ዘመን። ዒልም ሲፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @ihlas_tube @ihlas_tube For any comment @Ihlastube_bot ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ"በናንተ ውስጥ ሁለት ነገሮችን ትቻለው ከነርሱምቡሀላ አትጠሙም፤የአላህ ኪታብ እና የኔ ሱና" صحح الخامع ٢٩٣٧

#ተጨማሪ በ " FIAS 777 " በሚል የሚንቀሳቀሱ አካላት አጭበረበሩን ካሉት መካከል እጅግ በጣም በጥቂቱ ፦ 📩 " 40000 ብር ተበልቻለሁ " 📩 " በFIAS እኔም 30 ሺህ ብር ተብልቻለሁ " 📩 " እኔም ገንዘቤን ተበልቻለሁ ፤ ተበድሬ ነበር የገባሁት በሰዎች ጉትጎታ ኤጀንቶቹም አድራሻቸውን አጥፍተዋል " 📩 " በFIAS 777 የተዘረፉ በሚያውቋቸው ኤጀንቶች ላይ ክስ ለመስረት እያተዘጋጁ ነው " 📩 " ዘንድሮ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ የምመረቅ ዘንድሮ ነበር ነገርግን ከቤተሰብ ለመመረቂያ ልብስ ብር አስልኬ fias777 ለተባለ አጭበርባሪ platform ልኬ ምንም ብር ሳይገባልኝ በሉት። ከተቻለ እርምጃ እንዲወሰድበት አሳስባለሁ። በተጨማሪ ሌሎች የማጭበርበሪያ መንገዶችን ለምሳሌ ፦ HDU,DHአና የመሳሰሉ platform እየተጠቀሙ ስለሆነ ማንም እንዳይጭበረበር " 📩 " የመንግስት ያለህ እኛ የFIAS ተጠቃሚወች ድርጅቱ ሀገረ መንግስቱ እውቅና የሰጠው ነው ተብለን ነው የገባንበት ሊንኩ ከተዘጋ ጀምሮ ገንዘብ ገቢና ወጭ እሚያደርጉልን ኤጀንቶች ቴሌግራም አካውንታቸውን ድሌት አርገው ከኛ ጋ የተጻጻፋትን አጥፍተው ነው ውሀ ሽታ የሆኑት በመቶ ሽወች የሚቆጠር ገንዘብ vIP Upgrade ያደረጉ ልጆች እያበዱ ነው። " 📩 " እዚህ ኢትዮጵያ ሲያስተባብሩ የነበሩት ይታወቃሉ ፤ ልብስ ለብሰው በአደባባይ ሲታዩም ነበር ፤ እንዴት እና ገንዘቡን የት እንዳደረሱት ይጠየቁ " 📩 " 30 ሽህ ብር አንድ ብር ሳላወጣ ተበልቻለው ባንክ የከፈልኩበትን ደረሰኝ ማቅረብ እችላለሁ " 📩 " በሰው በሰው ገብቼ 30 ሺህ ብር ተበልቻለሁ ፤ ስለድርጅቱ አንዳች ነገር አላውቅም " 📩 " እሄ website በ internet ነው እሚሰራው ግባ ብሎ በማላቀዉ ነገር fias 777 lay ኣስገብተዉ አሁን ላይ እስከ100 ሺህ ሚገመት ብር ከሰዉ ኣስበድረው ኣስበልተውኛል::የbank full መረጃ አለኝ " 📩 " ህጋዊ በመምሰል በጦርነት እና በዚህ በኑሮ ውድነት የሚሠቃየውን ሚስኪኑን ማህበረሰባችንን ዘርፎ ስለጠፋው fias777 ስለሚባል ድርጅት መናገር ፈልጋለሁ። አብዛኛው ሰው ትርፋ አገኛለሁ በሚል መንፈስ ከሰው በመበዴር፣ መሬት በመሸጥ፣ ቋሚ ንብረቶቹን ሳይቀር በመሸጥ ለዚህ ድርጂት መጀመሪያ አካባቢ ከ1000 እስከ 30,000ብርገቢ ያዴረጉ ሲሆን አሁን በቅርቡ ሊዘጉት አካባቢ ዴግሞ እስከ 180,000ብር ድረስ ለዚህ ድርጅት ገንዘባቸውን ገቢ በማድረግ ገንዘባቸው የውሀ ሽታ ሁንዋል " (ውድቤተሰቦቻችን ፦ ይህ ከብዙ በጥቂቱ ከተላኩት ውስጥ የቀረበ ሲሆን አብዛኛው ሰው በሰው በሰው መግባቱን እና አሁን ስራውን እንሰራለን የሚሉ አካላት መጥፋታቸውን የሚጠቁም ነው ፤ ተበላ የተባለው ገንዘብም እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው። የሚመለከተው አካል ገንዘብ ገቢ በተደረገባቸው አካውንቶች መሰረት ሰዎችን ተጠያቂ እንዲያደርግ ጠይቀዋል።) ከዚህበፊትበኦንላይን በሚሰራ ስራ በርካታ ትርፍ እናስገኛለን እያሉ ስለሚንቀሳቀሱ አከላት ጥንቃቄ እንዲደረግ መልዕክት መተላለፉ የሚዘነጋ አይደለም ፤ አሁንም በሌላ ስም የሚንቀሳቀሱ አሉ ጥንቃቄ ይደረግ። https://t.me/Wede_Hak_Tube https://t.me/Wede_Hak_Tube
Show all...
WEDE_HAK_TUBE

ዲን አሳሳቢ ጉዳይ ነው,በተለይ በዚህ ወንጀል በበዛበት ዘመን። ዒልም ሲፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @ihlas_tube @ihlas_tube For any comment @Ihlastube_bot ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ"በናንተ ውስጥ ሁለት ነገሮችን ትቻለው ከነርሱምቡሀላ አትጠሙም፤የአላህ ኪታብ እና የኔ ሱና" صحح الخامع ٢٩٣٧

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.