en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የአብስራ

የአብስራ

Open in Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Show more
501
Subscribers
-124 hours
-37 days
+230 days
Posts Archive
"has" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?

"will be" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?

ወሳኝ የአረፍተ ነገሮች አይነት ክፍል-1 Conditionals - ምክንያት እና ዉጤት ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ በምክንየት መፈጠሩ የማይቀር ፣ የሚፈጠር፣ የማይፈጠርን እና ያልተፈጠሩ ነገሮችን ለመግለፅ እንጠቀማቸዋለን፤ ምሳሌ በምክንያት መፈጠሩ ለማይቀር (0 Conditional)፦ if you heat water at 100°C , it boils. ምሳሌ በምክንያት የሚፈጠር ሲሆን (1st Conditional)፦ if it rains, we will stay home. ምሳሌ በምክንያት የማይፈጠር ሲሆን (2nd Conditional)፦ if I were you, I would study harder. ምሳሌ በምክንያት ያልተፈጠረን ነገርን ለመናገር (3rd Conditional)፦ if I had million dolars, I would have bought a nice car. ማስታወሻ፦ከ( modal verbs) "will, may, can, might, could, would, might" ቀጥሎ "Verb 1" ነዉ ሁልጊዜ ምትጠቀሙት። የ"Verb 1" ምሳሌዎች፦ "have, study, & stay... " አነዚህን እንዳለ የተጠቀሱት ምሳሌዎች "Verb1" ናቸዉ፤ የተጠቀምኩትም ደግሞ ከ"modal verb" ቀጥሎ ስለሆነ ነዉ።

"would" ብሎ "verb 1" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"will" ብሎ "V1" ካለ "conditional type" ስንት ነዉ?

አስገራሚዉ የተዉላጠ ስሞች ልዩነት እና ትርጉማቸዉ።
አስገራሚዉ የተዉላጠ ስሞች ልዩነት እና ትርጉማቸዉ።

"was" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?

"been" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?

"will" ካለ ምን አይነት ግስ ትጠቀማላችሁ?

ያለፈ ከሆነ ምን አይነት ግስ ትጠቀማላችሁ?

ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-6) posssesive pronouns - ባለቤትነትን ተናገሪ ተዉላጠ ስሞች singular -ነጠላ(1)   his - የርሱ hers - የርሷ its
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-6) posssesive pronouns - ባለቤትነትን ተናገሪ ተዉላጠ ስሞች singular -ነጠላ(1)   his - የርሱ hers - የርሷ its -  የነገርየዉ mine - የኔ yours :- የአንተ/ የአንቺ   plural- ብዙ (ከአንድ በላይ) yours - የእናንተ ours  - የኛ Theirs - የነሱ ማስታወሻ፦ "possessive pronouns" ከጎናቸዉ የሚያብራሩት ስም አያስፈልጋቸዉም ግን "possessive adjective"ኦች ቀጥሎ የሚገልፁት ስም ያስፈልጋቸዋል። ምሳሌ፦ That book is mine. <= possessive pronoun(ከ"mine" ቀጥሎ ስም የለም።) That is my book.<= possessive adjective(ከ"my" ቀጥሎ ስም አለ።)

ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትግበራቸዉ። (መፅሃፋ በቪድዮ መልክ) በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/0nZaBirXayY?si=HjVHr0fsht9jYxxP

አዲሱን መፅሃፌን በነፃ ሙሉዉን እየተነበበ ለማግኘት፣ ወደ"youtube" በመሄድ ፦ yabsera wondewosen ብላችሁ በመፃፍ፤ ቻናሉን ተጭናችሁ ከዛም "playlist" የሚለዉን በመጫን "mybo
አዲሱን መፅሃፌን በነፃ ሙሉዉን እየተነበበ ለማግኘት፣ ወደ"youtube" በመሄድ ፦ yabsera wondewosen ብላችሁ በመፃፍ፤ ቻናሉን ተጭናችሁ ከዛም "playlist" የሚለዉን በመጫን "mybooks" የሚለዉን በመክፈት ተጫወት በሉት፤ አልያም ይህንን ሊንክ ተጫኑ፦https://youtu.be/0nZaBirXayY?si=Lc7Ub1SZRkI7SxJM ቀጥታ ወደመፅሃፋ ይወስዳችሇል። መልካም ጊዜ! -የአብስራ

"should" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"might" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?

ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-5) object pronouns - ድርጊት የተፈፀመበትን ለመወከል singular -ነጠላ(1) Him- እሱ፣ Her - እሷ፣ It - ነገርየዉ(ለእቃ/ለእንስሳ)፣ Y
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-5) object pronouns - ድርጊት የተፈፀመበትን ለመወከል singular -ነጠላ(1)     Him- እሱ፣       Her - እሷ፣     It  - ነገርየዉ(ለእቃ/ለእንስሳ)፣       You - አንተ /  አንቺ ፣     Me- እኔ፤ plural- ብዙ (ከአንድ በላይ)    Them - እነሱ፣ You -  እናንተ፣ Us - እኛ፤ ማስታወሻ፦ "It" እና "You" "subject" እና "object"ቱ አልያም ደግሞ የድርጊት ፈፃሚዉ እና ድርጊት የሚፈፀምበት የቃላቶቹ አፃፃፍ አንድ አይነት ነዉ።

"must" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"at this moment" ካላችሁ ምን አይነት "Tense" ነዉ?

ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-4) Subject pronouns - ባለቤትን ወካይ ቃላቶች(ተዉላጠ ስሞች) Singular - ነጠላ(1) He - እሱ፣ She - እሷ፣ It - ነገርየዉ(ለእንስሳ/
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-4) Subject pronouns - ባለቤትን ወካይ ቃላቶች(ተዉላጠ ስሞች) Singular - ነጠላ(1) He - እሱ፣ She - እሷ፣ It - ነገርየዉ(ለእንስሳ/ለእቃ)፣ You - አንተ/ አንቺ፣ I - እኔ፤ Plural -  ብዙ (ከአንድ በላይ) We - እኛ፣ They - እነሱ፣ You - እናንተ፤ ማስታወሻ፦ ባለቤት ማለት በአረፍተ ነገሩ መጀመሪያ ላይ የሚገባ እና የድርጊቱ ፈፃሚ ነዉ፤ በተጨማሪም ተዉላጠ ስሞች ስራቸዉ በስም ቦታ ተክተዉ መግባት ነዉ።