en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የአብስራ

የአብስራ

Open in Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Show more
501
Subscribers
-124 hours
-37 days
+230 days
Posts Archive
ሁሉንም የ"Tense" ጥያቄዎች ምትሰሩበትን በጣም ቀላል የሆኑ ቀመሮችን ተመልከቱ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/eyvwjtB2z0U?si=OV4Du_SJlSO46zHX

አንድ ቃልን በማየት እንዴት ነዉ "Present Simple Tense" እንደሆነ ምታዉቁት?

"was" ካለ ምንን ትመርጣላችሁ?

አንድ ቃልን በማየት እንዴት "present simple tense" እንደሆነ የምታዉቁበት መንገድ።

"are" ካለ ምን ትጠቀማላችሁ?

አንድ ቃልን ብቻ በመመልከት ያለፈ መሆኑን እና መልሳችሁን የምታገኙበትን መንገድ ላሳያችሁ።

"every"ን ካያችሁ ምንን ነዉ መጠቀም ያለባችሁ?

"were"ን ካያችሁ ምንድን ነዉ ምትጠቀሙት?

ይህን 1 ቃል ካያችሁ ምን ታደርጋላችሁ?

"are"ን ካያችሁ ምን ትጠቀማላችሁ?

"is" ካለ ምንን ትመርጣላችሁ?

"every"ን ካያችሁ ምንድን ትመርጣላቸሁ?

"yesterday" የሚል ካለ ምንን ትመርጣላችሁ?

"every"ን ካያችሁ ምንድን ነዉ ማድረግ ያለባችሁ?

ያለፈ ከሆነ ምን አይነት "Verb" ነዉ መትጠቀሙት?

"every" የሚል ቃል ካያችሁ ምንን ትጠቀማላችሁ?

"is"ን ካያችሁ ምን ትጠቀማላችሁ?

"every" የሚል ቃል ካያችሁ ምን ትጠቀማላችሁ?

"are" ካለ ምንን ትጠቀማላችሁ?

"every day" ካለ ምንን ትመርጣላችሁ?